@giadunggiatots: Nay đang sale hời lắm luôn ạ #khaylocdau #khaylocdauchienran #khaylocdauinox #khaylocdaunoichien #giadungtienich

Gia Dụng Giá Tốt
Gia Dụng Giá Tốt
Open In TikTok:
Region: VN
Thursday 17 September 2026 04:22:40 GMT
15
0
0
3

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @giadunggiatots, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

‎ ‎🌴በጣም ተርበህ ምግብ ለመብላት በጉጉት እየጠበክ። ‎🌴 በጥንቃቄ የተሰራ፣ ውድ ቅመሞች የተደባለቁበት እና ማራኪ መልክ ያለው ወጥ ቀርቦልህ። ‎🌴 ነገር ግን ጨው የጎዴለው ቢሆን ስትቀምሰው የሚሰማህን ሰሜት ሳለው። ‎ ‎🌴ጨው የሌለው ወጥ አይጣፍጥም፤ ‎🌴 ለመዋጥ ይከብዳል፤  ‎🌴ሰሪው ያፈሰሰውን ድካም እና ጊዜ ሁሉ ከንቱ ያደርጋል። ‎ ‎🌴🌴🌴ህይወትም እንዲህ ናት🌴🌴🌴 ‎ ‎🌴ምርጥ እውቀት፣  ‎🌴ታላቅ ህልም፣ ‎🌴 ያልተጠበቀ ችሎታ እና ግዙፍ እቅድ ሊኖርህ ይችላል።  ‎🌴ነገር ግን 🌲ትግስት🌲 የሚባል ቅመም ካጣህ ህይወትህ 👇👇👇 ‎ ‎🌴ጣዕሟን ታጣለች🌴 ‎🌴 ትግስት የሌለው ሰው ዘወትር በቁጣ፣ በስጋት እና በጭንቀት ስለሚኖር የደረሰበትን የህይወት ደረጃ ማጣጣም አይችልም። ‎🌴ሙሉነቷ ይጎድላል🌴 ጨው የሌለው ወጥ ተገፍቶ እንደሚደፋ ሁሉ፣ ትግስት የሌለውም ሰው ገና ስኬቱ ሳይበስል፣ ፍሬው ሳይጎመራ ተስፋ ቆርጦ መንገዱን ይተዋል። ‎🌴ውበቷ ይደበዝዛል፡🌴 ጥቂት መሰናክሎች በገጠሙት ቁጥር የሚደናገጥ ሰው፣ ከፈተናው በስተጀርባ ያለውን ታላቅ የህይወት ትምህርት ሳይቀስም ይቀራል። ‎ ‎--- ‎ ‎🌴የህይወትህ ጨው ትግስትህ ነው🌴 ‎ ‎🌴ጨው የወጥን እውነተኛ ጣአም አውጥቶ እንደሚያሳየው ሁሉ፣  ‎🌴ትግስትም የውስጥህን እውነተኛ ጥንካሬ፣ ብስለት እና የስኬት ጣዕም አውጥታ ታሳያለች። ‎ ‎🌴በአንድ ጀንበር የሚቀየር ታላቅ ነገር የለም።  ‎🌴ዘር ተዘርቶ ወዲያውኑ አያፈራም፤ በጨለማ አፈር ውስጥ ተሸፍኖ ጊዜን ማለፍ፣ ዝናብና ፀሐይን መታገስ አለበት። ‎🌴 ህልምህም በትክክል ያንን ሂደት ይፈልጋል! ‎ ‎🌴ዛሬ የምታልፍበት ፈተና — ወጥህ ላይ እንደሚጨመር ቅመም ነው። ‎🌴 የምትጠብቀው ጊዜ — ህይወትህ በደንብ እንዲበስል የሚያደርግ እሳት ነው። ‎🌴 ትግስትህ ደግሞ — የነገውን ስኬትህ የሚያጣፍጥ ዋና ጨው ነው! ‎ ‎🌿አትቸኩል፣  ‎🌿አትበሳጭ፣ ‎🌿እጅህን አትስጥ። ‎ ‎🪴🪴🌿ትግስትህ በበዛ ቁጥር፣ የስኬትህ ጣዕም አምላክን ያመሰግናል🪴🪴🌿 Telegram👉👉አንድ እርምጃ ‎

About