Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@gubaebet1: እንዘ ተሐቅፊዮ አቋቋም በማኅሌቱ የፀናፅል አጣጣል ለጀማሪዎች ከስቡሕ ጀምሮ ሌሎች ነግሥችና አቋቋማቸው "በጉባኤ ቤት-gubae bet" ዩትዩን ቻናል ተጭኗል። ሊንክ ባዮ ላይ አለ! @ጉባኤ ቤት @ጉባኤ ቤት @ጉባኤ ቤት #እንዘተሐቅፊዮ #አቋቋም_ዘጎንደር #ጸጌ #ማኅሌተ_ጽጌ #gubaebet
ጉባኤ ቤት
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 17 September 2026 07:49:24 GMT
30689
3606
119
465
Music
Download
No Watermark .mp4 (
10.97MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
12.8MB
)
Watermark .mp4 (
21.23MB
)
Music .mp3
Comments
@bereket 21 :
በውነት ቃለሂወት ያሰማልን🥰🥰
2026-09-17 08:14:42
6
ኤርሚ ✍️✝️✝️⛪️⛪️✝️⛪️ :
ወይኔ እንዴት ነው የሚጥመው ?የተቀመመ ልዩ መዓዛ ያለው እና ለጀሮ ተሥማሚ ልብን በደስታ የሚመስጥ ጉሩም ቃና የተረጋጋ ድምፅ እና እምቅ ችሎታ 🥰🥰🥰
2026-09-17 17:29:34
4
Abela abela :
ክበበ ጌራ ወርቅን ስሩልን የኔታ ቀለ ሕይወትን ያሰማልን
2026-09-19 11:14:04
1
ተድባበ ማርያም እናቴ :
የኔታ ዘካርያስ ቃለ ሕይዎት ያሰማልን በእድሜ በጤና የጠብቅዎት🥰🥰🥰
2026-09-17 17:07:51
1
dawit Maryam :
አባታችን እግዚአብሂር ይጠብቅልን
2026-09-17 12:35:22
1
ወዲ መኻርሞ :
ደምፀ መረዋ መምህረ ኩሉ👍👍👍👍
2026-09-17 16:13:35
1
habtamu nigus :
የ2019ን የፅጌ ዚቅና መልኩን ባንድ አርጋችሁ ስሩልን በጣም ይለያል ይበል ነው ማርያምን
2026-09-18 11:24:20
1
@Dina💫 :
እናትህ ወልደሃለች የውነት ፈጣሪ ያጽናዎት በርቱ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-24 00:07:12
1
mezemr :
ድንቅ ነው ይበርቱ መምህር
2026-09-17 17:30:36
1
@meareg :
እግዚኣብሔር በፀጋ ላይ ፀጋ ያድልልን መምህር
2026-10-03 02:07:47
1
ermiasgodif :
@yoni80275:እመአምላክን እንደማር ነው የሚጣፍጥ🥰🥰🥰 ቀጥሉበት🥰🥰🥰
2026-09-17 13:51:10
0
በአማን ነጸረ :
የየሳምንቱን የላይ ቤት ወረብ ይልቀቁልን የኔታ የፅጌውን
2026-09-17 13:43:53
1
gerawork :
ማህሌተፅጌዉን የየሳምንቱን ይበሉልን ካልደከመወት ወረቡን እየጨመሩ በተረፈ ፀጋና ክብር ያጎናፅፍልን
2026-09-17 17:28:05
1
haylsh wedi keshi :
በኡነት በኡነት ቃለሂወት🙏🙏🙏
2026-09-17 13:39:23
0
user5885543576612 :
ሰው እንደ ማር ይጣፍጣል ይላል ነገር ግን ማርን የተወሰነ ከተመገቡ በኋላ የመጀመርያው አይመስልም ይሰለቻል ይህን የመላእክት ዜማ ግን በተከታታይ ቢሰሙት የማይሰለች ምነኛ ድንቅ ነው በእውነት መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ከልብ
2026-09-17 18:12:30
1
di/n.halefom :
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማል
2026-09-17 17:50:05
1
ጉባኤ ቃና :
አቋቋሙ በጣም ተመችቶናል ይቀጥሉ የኔታ በተለይ የጽጌን ቢያጠነክሩት መልካም ነው ነው
2026-09-18 04:17:03
1
ermiasgodif :
@grum457:የየሳምንቱን የላይ ቤት ወረብ ይልቀቁልን የኔታ የፅጌውን
2026-09-17 13:50:32
1
tsige yemikael :
በጣም ደስ የሚል ጅማሮ ነው ይቀጥሉበት 🥰
2026-09-17 13:11:58
1
የ አብሣሪው :
ቃለህይወትን ያሠማልን
2026-09-17 11:57:47
1
በዚያን ጊዜ ተጠንቀቁ!!! :
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መ.ር ድንግል ማርያም ታድርሰን አሜን !
2026-09-17 16:05:05
1
user8083917462635 :
በጣም ፈጣሬ ይጠብቅልን [Red heart][Red heart][Red heart]ከቅንንት ጋር መልካማርያምና መልካአ ኢየሱስ ንም[Pray][Pray][Pray]
2026-09-17 11:29:59
1
ዛቲ እለት እንተ ገብረ እግዚአብሔር ንትፈሳ :
ምን ልሁን እኔ በቃ ትም
2026-09-26 23:24:09
0
አንተነህ :
ሥላሴ በእድሜ በጤና ይጠብቅዎት
2026-10-05 06:18:51
0
Yoni :
እመአምላክን እንደማር ነው የሚጣፍጥ🥰🥰🥰 ቀጥሉበት🥰🥰🥰
2026-09-17 12:03:36
2
To see more videos from user @gubaebet1, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#WONHEE | cutie pie wonhee 👀 . . . cc sharp : me oc : vasoric #jangmisq #ILLIT #illit #gllit #wonhee #fyp #aftereffect #kpopedit #masukberanda #fypp
Tous les compléments ne se prennent pas au même rythme 💊 Magnésium, vitamine D, zinc, oméga 3, mélatonine, fer… voici comment je les conseille au comptoir 👇 Enregistre la vidéo pour ta prochaine cure 📌 ⚠️ Demande toujours conseil à ton pharmacien ou médecin avant de commencer. #p#pharmacienc#complementsalimentairesm#micronutritions#santéapprendresurtiktok
#сигмабой #бойчик #плейбой #рек #тикток
برنامج أكو فد واحد يخلي إبراهيم اضحك من كل قلبك أقوى النكات العراقية نكات مضحكة اضحك وأنسي الهم برامج قنوات عراقية مضحكة أقوى النكات نكات عربية نكات عراقية نكات تخبل من الضحك #اضحك #الشعب_الصيني_ماله_حل😂😂 #اكو_فد_واحد #نكات_عراقية #نكات
#Prime Messi🇦🇷🐐🪄Barcelona#fouryoupage_tiktok #fouryoupage_tiktok__ #fouryoupage_tiktok_ #fouryoupage_tiktok_
#creatorsearchinsights #fypシ゚viral🖤tiktok #fypforyoupage #grieving #father
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy