@huzurislamda8890:

bismillah
bismillah
Open In TikTok:
Region: TR
Thursday 17 September 2026 08:49:21 GMT
20722
731
8
174

Music

Download

Comments

serkan.elik70
Serkan Çelik :
tamam da neden Milyoner olarak değil de fakir olarak geliyor uz
2026-09-23 06:20:48
0
user837337380
Zehra Sergin :
Şüphesiz💐👌🏻☝️
2026-09-23 08:48:23
0
muratsoylu89
Murat Soylu :
muazzam bir örnek anlayana
2026-09-17 18:50:00
2
did.you.forget.wh2
did you forget.who Iam :
güzel söz
2026-09-17 19:50:40
1
baba_yorgun172
Baba Yorgun🫩 :
🥰
2026-09-23 18:39:03
0
huzurislamda8890
bismillah :
önemli olan anlayabilmek
2026-09-17 22:37:07
0
m.erdogan16
M ERDOĞAN 16 :
Şeytan 😈 gibi yaşayıp EVLİYA gibi öLmek YOK !
2026-09-23 14:01:05
0
To see more videos from user @huzurislamda8890, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

👉#ጊዜዋ ካለ ከደጅሽ 'ለምን ታመመ ልጅሽ)Ashwagandha) (ጊዜዋ) #ለዓይነ ጥላ #ጭንቀት ለማስወገድ! #የወንድ ድክመተ ወሲብን ያክማል!  ለሚከለክላቸው ፍቱን ነው።  ሕመምተኞች!  መቁሰል/ለፎሮፎር/ለፈንገስ  ሻይ ለማዘጋጀት  በኢትዮጵያውያን የባህል ሕክምና አዋቂዎች ዘንዳ ለብዙ በሽታ ማከምያ እንደሚውል እርግጥ ነው። እንዲሁም ዓለማትም በዘመናዊ መልኩ ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያለው ሕክምና ሲያዘጋጁበት ይስተዋላል።      እንዲሁም በተለያዩ ዓለማት ዕፀ- ግእዝ/ጊዜዋ/ግዛዋ/ዋሃሌ/አሽዋጋንዳ ዕፅ ሰውን ከበሽታ ሲፈውሱቡት  ኢትዮጵያውያን ደግሞ የጊዜዋ ሥር እና ቅጠል ዘሩ እስኪጠፋ ከስሩ በመንቀል ለጭሣ ጭሥ ብቻ መጠቀማችን ሊታሰብበት ይገባል።  ፍቱን እና ተአማኒ መፍትሔዎች! ፩.  ጥላ ለዛር መናፍስት የጊዜዋ ሥርና ቅጠል በብዛት አሰባስበው ከከርቤ ዕጣን ጋር በማቀላቀል ማታ ማታ ተሸፋፍነው በትንሽ በትንሹ እየለኩ በከሰል እሳት እየጨመራችሁ መታጠን። ከ7-14 ቀናት ያክል ይጠቀሙ። ፪  ትል ያልበላው የጊዜዋ ቅጠል በንጽህና በማዘጋጀት የደረቀውን ጧት እና ማታ አንድ አንድ የሾርባ ማንኪያ በመለካት ትንሽ ማር ጨምረው እንደሻይ እያፈሉ ለ 5 ቀን በሻይ ብርጭቆ መጠጣት ፍቱን ነው። ፫.  ወሲብ የጊዜዋ ሥሩን በንጽህና አዘጋጅተው ፈጭተው ማታ ማታ በሾርባ ማንኪያ በመለካት በግማሽ ሊትር ወተት እያፈሉ ቢጠጡ የዘር ፍሬ ያበዛል እንዲሁም ፍትወትን ያስተካክላል። ፬.  ህመም የጊዜዋ ሥር እና ቅጠል በንጽህና አንድ ኪሎ ያክል አዘጋጅተው ፈጭተው ከግማሽ ኪሎ ጥቁር አዝሙድ ጋር ቀላቅለው በ 5 ሊትር ውኃ በማፍላት 3 ሊትር ገደማ ከቀረ በኃላ አጥለው አቀዝቅዘው በማስቀመጥ ጧት ጧት በባዶ ሆድ አንድ አንድ የሻይ ብርጭቆ መጠጣት ፍቱን ነው። ለአንድ ወር ገደማ ይጠቀሙ። ፭.  ለሚከለክላቸው የጊዜዋ ፍሬ በብዛት ለቅመው ፈጭተው ማታ ማታ በስሱ በአፍንጫዎ በማሽተት እንቅልፍ ማጣትን ይሰናበቱት። ፮. መቁሰል/ለፎሮፎር የጊዜዋ ቅጠል በእርጥቡ ጨቅጭቀው ከንፁህ የፀጉር ቅቤ ጋር በማቀላቀል አንድ አንድ የሾርባ ማንኪያ በመለካት መላ ራስዎትን በመቀባት ለ 4ሰዓታት ያክል አቆይተው ይታጠቡ።ፍቱን ነው። ፯.  ሻይ ለማዘጋጀት ጊዜዋ በተለያዩ የእጽዋት ተማራማሪዎች በተደረገ ጥናት ከ 12 በላይ በሽታን እንደሚያክም ተረጋግጧል ።  አባቶቻችን ዘንዳም ከክፉ አጋንንት እስከ ስጋ ደዌ በሽታ ሲያክሙበት ይስተዋላል።  የተነሳ ማንኛውም የጤና ቀውስ ቢደርስብን የጤና ሻይ አዘጋጅተን ብንጠቀም ድንቅ ፈውስ እናገኝበታለን። 👉አዘገጃጀት፦ 3 የሾርባ ማንኪያ የጊዜዋ ሥር በ አንድ ሊትር ለ 20 ደቂቃ ያህል በማፍላት ከ 5-7 የሻይ ብርጭቆ ይወጠዋል። ትንሽ ማር ወይም ስኳር ይጨምሩበት። ማስጠንቀቅያ:-እርጉዝ ሴቶች እንዲጠቀሙበት አይመከርም። የአንድ ሰከንድ ስራ የማትሞላውን  እያደረግን መፍትሔ ላጡት መፍትሔ ይሆን ዘንድ እናጋራቸው#onthisday  0935363786 ይደውሉ

About