@ethiopiantik01: ድሮ 50 ሳንቲም እና 1 ብር ሲጨመር የተጨመረበት ምክንያትና አዲሱ ዋጋ ተገልፆ እና ይቅርታም ተጠይቆ ነበር። አሁን ግን ቁርስ ላይ በ1000 ብር የበላኸው ጥብስ ምሳ ሰዓት ላይ እዛው ሆቴል ስትሄድ ሜኑው ላይ ያለው ዋጋ እንኳን ሳይቀየር ያለምን ሀፍረትና ፍርሀት ደረታቸውን ነፍተው ዋጋው 1500 ብር ሆኗል ይሉሀል። ግርም የሚለኝ ነገር ደግሞ ከሜኑው ጫፍ ላይ "ደንበኛ ንጉስ ነው!" ብለው መፃፋቸው ነው። ምናለበት እንደንጉስ ቀርቶብን እንደደንበኛ እንኳን ባያችሁን!? #onthisday #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ታሪክን_ወደኋላ

ስለ : እኛ 💚💛❤️
ስለ : እኛ 💚💛❤️
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 17 September 2026 09:57:58 GMT
7125
71
6
22

Music

Download

Comments

hom10263
la masia :
ስንት ብር ነበር? 8 , 6 ....ሰዓት ነው እኮ ሚለው😂
2026-09-17 12:33:04
2
used_electronics2112
used electronics buyer &seller :
ብር ነው የመብያ ሰዓት
2026-09-17 12:24:28
2
andualem5505
Andualem :
ደጉ ዘመን😳😳😳😳😳
2026-09-17 16:36:43
2
lieo1230987
Leo :
ኦው 🥰😂በጣአም ውድ ነው ሳትጨምሩ በነፃ ነበር ማለት ነው
2026-09-18 17:52:40
0
To see more videos from user @ethiopiantik01, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About