@lulakebede5: 📷 ሰበር የድል ዜና 📷 በወልቃይት በርካታ የህውሃት አመራርና ታጣቂ እጅ ሰጠ 📷 እንቅስቃሴወቹን ሁሉ ወደ ደቡብ ግንባር በማድረጉ ሰራዊቱ ሙሉ ትኩረቱ ወደዛው ነው ብሎ የገመተው ህወሃት አዘናግቶ በምዕራብ በኩል ትንኮሳ ለመፈጸም ያደረገው ሙከራ ሳይሳካለት ቀርቷል ። ቡድኑ ዛሬ ጠዋት በወልቃይት ተከዜ አዲጎሹ እና ደደቢት መስመር በከባድ መሳሪያ በመታገዝ ትንኮሳ ለመፈጸም ድንገተኛ እንቅስቃሴ አድርጎ እንደነበር ለማወቅ ተችሏል ። በዚህም አካባቢውን ነቅቶ እየጠበቀ የሚገኘው የተከዜ ዘብ ከሃገር ጠባቂው የመከላከያ ሰራዊት ጋር በመቀናጀት ይህን የቡድኑን ትንኮሳ በአጭር ግዜ ውስጥ መክቷል ። በዚሁ የተከዜ ዘብና የሰራዊቱ ጥምር የአጸፋ ዕርምጃ ከደደቢት ፀሊሞይ ግንባር ከ 200 በላይ የሚሆን የአርሚ 17 ታጣቂና የአሃድ አመራራሮች ጭምር እጃቸውን ሰጥተዋል ። ይህ የቡድኑ ሽንፈት በየትኛውም ድንበር እና አቅጣጫ ሰራዊቱ ንቁ በሆነና በተደራጀ መልኩ ተሰማርቶ እንደሚገኝ ያረጋገጠለት ሁኗል ።#habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viral #fyp
lulakebede5
Region: ET
Thursday 17 September 2026 10:26:23 GMT
Music
Download
Comments
cheren :
mariamn eunet new mariamn
2026-09-17 16:03:42
0
user885166123613 :
ዋይ ውርደት
2026-09-17 13:27:29
10
Tiktok :
ማሳሰብያ:- ለ መከላከያ እጅ የሰጠን ሰላም ይሻላል በማለት ነው እንዳታጋፉ‼️
2026-09-17 13:23:49
14
ኢዮባ ኢዮባ :
ታጋዶ ነው የጋቡት ማጃማርያም ፋጣር ከነሱ ጋር ይሁን ሰላም ላሀጋራችን🙏🙏🙏
2026-09-17 14:52:52
7
user1639261739116 :
የመቼ ነው
2026-09-17 12:36:29
1
truth :
ከናንተ በላይ ለዚህ ህዝብ ውለታ የዋለ የለም🙏🙏🙏
2026-09-17 19:55:35
2
wedi 50 :
are wushet nw 2013 nw ene keza neberku
2026-09-17 12:39:19
0
Eyob :
@Tiktok:ማሳሰብያ:- ለ መከላከያ እጅ የሰጠን ሰላም ይሻላል በማለት ነው እንዳታጋፉ‼️
2026-09-17 15:13:05
2
kidane fkadu :
ድራማ
2026-09-18 03:10:29
0
S¥ :
የድሮ ቀረፃ
2026-09-17 19:20:26
0
yehiwet fetene :
አየ ድራማ ነው
2026-09-17 12:43:25
2
ሰለ ዛሬ እንጂ ስሌ ኔጌ ማንያቃል 7⃣ጠብቀኝ :
Ai
2026-09-17 16:22:25
1
POV ☪️&🇪🇹 :
በዚህ ነው የቀረፅከው?
2026-09-17 14:43:18
2
YONAS :
አይ ህውሀት
2026-09-17 19:02:54
0
ወይ ዘንድሮ 🫣 :
ሰላም👍
2026-09-17 19:31:38
0
Afom Show :
ወልቃይት መች ገባ?
2026-09-17 16:22:59
0
2121 :
2026-09-17 17:36:19
0
Melkamu@G1978 :
AI New
2026-09-17 19:44:32
0
atsedawegqo :
kkkkkkkkkk
2026-09-17 15:03:54
0
ቃል የሚካኤል ልጅ 🎗✈️✈️ :
ቀለቡ ከየት ነው
2026-09-17 14:49:20
0
Girma Abate :
አቤት
2026-09-17 15:18:54
0
Tesfaye :
selam lagerachin
2026-09-17 16:08:14
0
a.d a.d :
የአመትዮጶያ መንግሰት ለነዚህ ተገቢ ቦታ መስጠት አለበት ቸገዶ ነው
2026-09-17 15:17:48
0
zeke broker :
2026-09-17 18:24:27
0
user9391811456181ፍሬውፍሬው :
ዋይ
2026-09-17 20:46:54
0
To see more videos from user @lulakebede5, please go to the Tikwm
homepage.