@helu.19.21: #ዶክተር #ሮዳስ_ታደሰ #ሰርግ #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏

ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ💒🥰የክርስቶስ እስረኛ☦️
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ💒🥰የክርስቶስ እስረኛ☦️
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 17 September 2026 11:24:29 GMT
173978
10975
243
421

Music

Download

Comments

mxmmmimimx
ምህረት :
በመጀመሪያ መልካም ጋብቸ በመቀጠል ሁሌ ጥያቄ የሚሆንብኝ ከመምህራን ሚስቶች እኛ ሴቶች ምድነው የምንማርው ምክንያቱም ከአለሙ ሴቶች ምንም አይለዩም መካፑም አይቀር ጥፍር መቀጠሉም መቀንደቡ ሳያስተምሯቸው ነው የሚያገቡአቸው ውይም ትምህርቱ ለኛ ብቻ ነው? ሰዎች እንደሚሰናከሉ ሳያውቁ ቀርተው ነው ?
2026-09-17 15:32:55
97
www.shwet.com
sbe :
የቤተክርሰትን ህግ ይከበር
2026-09-17 15:02:30
151
emuymarym421
Emu :
አውቄ ሳይሆን ከተማርነው አንጻር አደለም በስራተ ቤክርስቲያን ለመሞሸር ይቅርና በአለማዊው ኑሮአችንም ቢሆን ጥፍር ይፈቀዳል ነው።።?
2026-09-17 13:06:12
167
nebu1294
nebula :
I am so happy for you but I miss our oldies "shimgilna"
2026-09-17 22:36:49
1
milfonigmail.com
milfoni :
makeup ይቻላል እንዴ ጎበዝ
2026-09-17 16:50:25
10
kermel2421
🧸Kermel☕🎶 :
ምንድነው "የሚያኮናፍዙን" confused የሚያደርጉን ማለቴ ነው 🤭 እነሱ ሲኖሩት ፅድቅ፣ ለኛ ግን ሀጢአት ነው ይሉናል። አበስኩ😂...መልካም ጋብቻ
2026-09-17 15:36:59
22
asede.mariam3
Asede Mariam :
ለምንድነው ሜካፕ አትጠቀሙ ብለው አስተምረውናል ምነው ታዲያ ለነሱ ሲሆን???😭😭😭
2026-09-17 20:42:19
10
makiba203
ቦ ግዜ ለኩሉ 🙏🙏🙏 :
አንዴ መርጦሻል ሜካፑ ቢቀርስ ለሌላ የምታስተምሪ🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-09-17 13:50:55
95
lifeiszigzagyt1
ሁሉም ያልፋል ኢትዮጵያ የ :
ህጉ ይህ ነዉ እንዴ ጎበዝ ወይስ ለእነሱ ይፈቀዳል
2026-09-17 16:09:28
33
ethiotube57
Alemiye :
አይ እኛ ኦርቶዶክሳውያን ምን ይሻለናል አለማዊው የሚባለውም ሜካፕ ይቀባል የቤተክርስትያን አባቶችም ሜካፓም ያገባሉ ምንድነው ልዩነቱ የነሱ ሚስት ማስተማሪያ ካልሆነች እንዴት ነው ትውልዱን ሜካፕ አትቀቡ ብሎ ማስተማር የሚቻለው ????
2026-09-17 17:41:06
8
userxit90k0l89
Emuti :
በስራ ምክንያት በዕድሜ ምክንያት ድንግልናዋ ቢጠፍስ ግን normal new 🥺
2026-09-17 12:54:38
9
arsema7267
Arsema :
እዲ ይቻላል እኔ ኖርማል ሆኜ ሽምግልናዬ ስርጌም በ ቤተክርስታን ስለሆነ 2ቱ ቀን ሻሼን አስሬ ነበር የ ስትድዮ ፎቶ እራሱ ጠፍሬ ቀለም አልተቀባዉም
2026-09-17 18:17:49
10
godislove37mamaismylife
God is love ❤️ :
ግን እደሀሳብ ቤተክርስቲያን ጥፍር ቀጥሉ ትላለች እንዴ ? የሚያስተምሩን ሌላ ተግባር ሌላ 🤔 የቤተክርስቲያን ሕግ ይከበር 🙏
2026-09-17 16:19:35
14
wubalemw
ሂወት ይቀጥላል (ረቡኒ21 12 23) :
እኛግን ተወልደን ነወ ወይስ በቅለን ከእድል ዜሮ ከሀብት ዜሮ🤣🤣 የመዳም ከዳማ ሆንን ቀርን🥺
2026-09-17 14:22:03
18
zayanethio
ጽዮን :
እሚያስተምሩት ለነሱ ሲሆን አይሰራም ለዛም ነው ጌታችን እሚያስተምሯችሁን እንጂ ተግባራቸውን እንዳታዩ ያለው አብዛኞቹ የሚያስተምሩትን አይኖሩትም!!!
2026-09-17 22:48:59
1
markonal93
Markonal :
ብዙነበር አሳቤ መፃፉ ሰለቸኝ ሆድይቻለዉ አላስቺል ብሎኝ ደግሞ አዎራሁ የኔነገር 😁😁
2026-09-17 16:07:34
12
thute.fisha
እግዛቤር እረኛ ነው:: :
እንኳን ደስስስ አለሽ
2026-09-17 14:23:23
9
user7621702625239
የተዋህዶ ልጅ ነኝ የደሙ ፍሬ💒♥️ :
እኔ ግን ሜካፕ የሚጠቀሙት ግን ለምንድነው ለዛውም በስርአተ ተክሊል የተፈፀመውን 😢🥺 እኛ በተመማርው መሰረት ምንም መጠቀም እንደሌለ ነው
2026-09-17 14:39:55
18
e.y.o.b.e.birhanu
E B :
የንጉስ ሚስት ንግስት ናትና ንግስት ሆይ እናከብርሻለን
2026-09-17 14:46:26
8
.epoxy21
መሲ Epoxy🦋 እረከቦት ካናዳ🇨🇦🦋🇲🇱 :
ህግ ጥሳችኋል😌
2026-09-17 20:45:32
3
fiyorina2131
YESHUA KING👂 :
ለምድነው ግን ከሙሽራዋ ብዙግዜ አድሚበልጣት ሚዜ አይጠፋም
2026-09-17 11:39:19
2
tigist8990
Tg. K :
ለሰዉ ሁሉ አቃቂር አታዉጡ እ/ር ልብን ያያል የኔ እናት ቁጅት በይለት አለምሽን እይ ያብርሃምና የሳራ ይሁንላቹ 🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌
2026-09-17 15:52:58
4
bde3770
BDE :
ewunet new
2026-09-17 17:32:13
0
lovelyw1
lovely 😍 :
እረ አልገባኝም ሜካፑ
2026-09-17 19:26:42
1
metages.wagaalew25
metages wagaalew💝💝💝💝💝 :
yebatekrsta heg yekeber
2026-09-17 18:55:22
3
To see more videos from user @helu.19.21, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About