@ye_lij_magna: የጀበና ቡና

ye_lij_magna
ye_lij_magna
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 17 September 2026 12:51:14 GMT
94393
16260
785
3796

Music

Download

Comments

tesfaye81
raya ዓዘዎ :
አቅሙ ቢኖረኝ ጠቅላይ ሚኒስቴራችን ባደርግሽ ደሰሰሰ ባለኝ ኖሮ
2026-09-17 15:14:21
99
alen.bewnet
Alen :
ዘረኝነትን ተፋሁ
2026-09-17 13:01:09
141
mikiendris27
♛『Paul』『Walker』27♛ :
በዚ ልክ ምሁር መሆን እንዴት?🤔🤔😁
2026-09-17 12:58:48
103
atlantis.7
King of the Atlantis :
ሱሴ እኔም የከባድ መኪና ሹፌር ነኝ ዘረኞች ከሰፈራቸው ወጥው አያውቁም ኢትዮጵያን አያውቃትም ለዛነው ዘረኛ የበዛ ከጅቡቲ ሱዳን ከመቀሌ ሞያሌ ከጅማ ጅግጅጋ የነዳ ሹፌር ነው ዘረኝነት የማያውቅ እህታለም አይዞሽ በርቺ ኖህ ነው ያስታወስሺኝ ምድር በንፍር ውሀ ስትጠፋ ኖህን ነበር እግዚአብሔር የመረጠው በዚህ ዘመን ደሞ ከህፃን እስከ አዋቂ ከሊቅ እስከ ደቂቅ ከቤተ መንግስት እስከ ቤተ መቅደስ ዘረኛ ትውልድ በነገሰበት ዘመን ጆሮ ላለው ሰው አንቺን የመሰለ ጀግና ማግኘት መታደል ነው እግዚአብሔር ያክብርልን እህታለም በርቺ ።
2026-09-17 14:11:05
67
maremare4605
Fiyamet :
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው እህቴ 🙏🏻one love Ethiopia🇪🇹
2026-09-17 13:34:46
14
kitilo7
kitilo :
uffff affe qurit yibelilish yene wud yaradiye lij "big respect"for you
2026-09-17 18:47:04
0
atenceate369
AK (atie)369 :
Let’s reject racism and stand against it together.🙏🙏🙏
2026-09-17 15:11:42
3
temuperspective
Temu_Insights🤩 :
የዘመኔ ጀግና ወጣት ኑሪልኝ ፤ዘረኝነት ጥንብ ናት
2026-09-17 12:59:32
9
sami_man15
@sami papa :
ኤግዚያብሔር ከዘረኝነት ነፃ ያውጣን ☺️☺️☺️
2026-09-17 12:58:04
25
jez.bga
jez.bga :
gobaz nsh🙏💔
2026-09-17 18:47:14
0
yeshitapiseri
Yeshi Tapiseri :
I love you 🙏
2026-09-17 16:49:52
0
user58879433361375
ሁሉ በእርሱ ሆነ :
ማርያምን አንች እኮ ትለያለሽ እንደ አንች አይነቱን ኢትዮጲያዊነትን የሚያስተምሩ ያብዛልን
2026-09-17 15:27:27
3
user84476147057567
Endalik ye 19,12,21 :
ewnet nw
2026-09-17 18:48:18
0
user8355512274328
user8355512274328 :
እግዚኣብሔር እድሜሽ ያርዝመው እና ምን ያረጋል።አህ።እህህ
2026-09-17 17:49:31
3
yasew35
husen :
አልሐምዱሊላ ከዘረኝነት ነፃ ነኝ ነብያችን s.a.w ዘረኝነት ጥንብ ናት ተዋት ብለውናል
2026-09-17 16:39:25
7
user9232179718108
Teklu Machinery :
ዋው እኔም ማሽን ኦፕሬተር ነኝ ተፋሁ
2026-09-17 17:12:21
3
markan.mama
Girma bizu :
ጂጂ
2026-09-17 17:52:26
1
bahiro429
Bahiro@$$ :
የጠፋሽ ዐይመስልሽም
2026-09-17 12:55:30
3
werekeneshawole
Werekenesh Awole :
ተባረኪየአዳምዘርንበሙሉአንድአርገሽሰላየሽተባረኪ
2026-09-17 13:33:28
2
getahunabebe23
Getahun :
ጀግና ነሽ እዉነት ነዉ
2026-09-17 16:18:14
1
lk.betting
𝚌𝚑𝚎𝚕𝚜𝚎𝚊 bet :
የተባረከ ይሁን ጠጡ
2026-09-17 13:15:57
1
eidzzb
ZZB :
እውነት ነው "ዘረኝነት ጥንብ ነው" ብለውናል ውዱ አስተማሪያችን ውዱ ነብያችን መሀመድ (ሱ.ዐ.ወ)። ይባርክሽ እህቴ ንገሪልን በናትሽ
2026-09-17 17:35:39
1
wendike2
Wendi ke :
እናቴን ልዩ ነሽ ኑሪልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-17 15:57:17
1
habteze
Habte Arsenal :
ለእኔ በሶሻል ሚዲያ ካያዋቸዉ ሰዎች አንቺን መሳይ አላየሁም። ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ!
2026-09-17 17:33:57
1
betemma24
የኤምራኬል እናት/ betemma 🧑‍🧒 :
🫂🫂🫂🫂🫂🫂🫂🫂🫂🫂🫂🫂🫂🫂ተባረኪ ብርክ በይ
2026-09-17 13:13:52
1
To see more videos from user @ye_lij_magna, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About