@ayuzehabesha: 185 ታጣቂዎች እጅ ሰጡ❗❗❗ በዛሬው ዕለት መስከረም 7 በወልቃይት ተከዜ ድልድይ አቅጣጫ የህወሓት አርሚ ታጣቂዎች ከመከላከያ ሰራዊት ጋር መጠነኛ የተኩስ ልውውጥ ካደረጉ በኋላ የአርሚ 17፣172ኛ ኮር ታጣቂዎች ውጊያ አንፈልግም በሚል ከድተው 185 ታጣቂዎች ለመከላከያ ሰራዊት በሰላም እጃቸውን መስጠታቸው ተረጋግጧል። አዩዘሀበሻ ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Ayu Zehabesha- አዩዘሀበሻ
Ayu Zehabesha- አዩዘሀበሻ
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 17 September 2026 12:58:25 GMT
4319
206
13
60

Music

Download

Comments

user2305595281104
mesay tamrat :
ያሳዝናል የአንድ እናት ልጆች ደም መፋሰስ
2026-09-17 17:49:35
0
nuradis.seid0
Seid ✌️ :
እረ ውሸት ነው በሉኚ👍
2026-09-17 16:30:15
0
shitahun18
shitahun :
ዉሸትነው
2026-09-17 15:52:00
0
fasilsanjaw1
fasil sanjaw :
በጣም አሪፍ
2026-09-17 15:49:49
0
welidu2abiyuadama
ናዝያን :
ወሸትም ሆነ እዉነት ወንድማማቾች ናቸዉ
2026-09-17 16:04:46
1
user3465574683957
የመሬዉ ልጅ :
መኬ ይችላል
2026-09-17 16:01:57
0
tekomghiwot
melu :
Ethiopian yeneka yelewum bereka
2026-09-17 15:31:04
0
user42879055308155
sis :
ይሻላል
2026-09-17 14:19:46
3
ham15366
HAM :
የትግራይ ወጣት መዋጋት አይፈልግም የምንለው በምክንያት ነው
2026-09-17 16:44:21
0
To see more videos from user @ayuzehabesha, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About