@shebelaw143: #ethiopian_tik_tok🇪🇹 #oceanvibes #fyp

ተቀበል💪❤
ተቀበል💪❤
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 17 September 2026 13:30:04 GMT
10912
698
18
28

Music

Download

Comments

user1456001195857
2119 :
enatie betkkl melsalhalech
2026-09-17 18:18:10
0
newsmuler
mulat :
ህ/ ቃል=ከጅማ ሰም=ጂማ የሚባል ሀገር ሰው ሞልቶ ለማለት ወርቅ=ከዳተኛ ሰው ሞልቶ ለማለት ነው
2026-09-17 14:58:03
19
bro263392
bro :
ewnet new kedategna beztol
2026-09-17 13:44:12
0
user5414633556546
እናቴ😍😍😍 :
ህ/ ቃል=ከጅማ ሰም=ከዳተኛ ሠው ሞልቶ ወርቅ=ጅማ እሚባል ሀገር ሠው ሞልቶ ለማለት ነው😂😂😂
2026-09-17 13:51:32
4
birihanu.telay
birihanu telay :
hulum kedategna hone
2026-09-17 17:42:20
0
user1900752197118
𝑎𝑏𝑟𝑠ℎ 𝑚𝑎𝑛 :
ህ ቃል ከጅማ ሠው ሞልቶ ሠም ከጅማ ክፍለ አገር ሠው ሞልቶ ወርቅ ከሀዲ ሠው ሞልቶ
2026-09-17 20:18:03
0
hilmegnaw6
Hilmegnaw :
አንዳንዴ ትክቶክማ ይኑር እንዳንተ ያለውን ማን ያሳየን ነበር ይህንን ክላሲካል ስሰማው የሆነ ነገር ይሰማኛል ይመችህ
2026-09-17 14:53:33
0
shebelaw143
ተቀበል💪❤ :
ተቀበል ግዴታ💪 ጨረስኩኝ ዉዴታ
2026-09-17 13:39:25
0
alshaday38
life goes on🌱🌱🌱 :
ኧረ ቀረርቶዉን ጨምርበት
2026-09-17 16:28:25
0
belete.tekele
BELETE TEKELE :
ከጅማ ሰዉ ጠፍቶ
2026-09-17 17:07:48
1
user51799156584570
ተርቢኖስ💞⚔️⚔️ :
እረምንልበልህ
2026-09-17 15:07:07
0
ebrahim.kebede2
Ebrahim kebede :
ተቀበል ሀቁም የኛ ነበር ወዴፊትም የኛ እንግድህ የበቃል የወደብ እሰረኛ ልቤን እየሞቀው ሣይ ውቅያኖሱን እናስመልሣለን በጉልበታችን እዳበል
2026-09-17 17:18:18
0
yeshenehwubet
yeshenehwubet308509 :
አገሬ ኢትዮጵያ ያልዘራነው በቅሎ በጋሬ ወረድን ዘራችን ተዳቅሎ
2026-09-17 17:37:50
0
user7817248048751
akal baye :
የሁሉም ሰዉ የመጀመሪያዉን ሀረግ በደንብ አልገለፁትም ለነገሩ መፈረጅ ብዙ መዘዝ ስለሚያመጣ
2026-09-17 16:54:57
0
user8468561921369
kedr mehemed :
ከጅማ ሰው ሞልቶ ጅማ ከሚባል ሀገር ሰው ሞልቶ ከዳተኛ በሞለበት ግዜ
2026-09-17 16:45:28
0
ayalewtesema5
ayalewtesema5 :
ምዕራቡን አካባቢ ጅማወች ሞሉቡት ነዋሪውን እያሰደዱ/ስሥልጣኑን መኖሪያውን ሁላ እነሱ ያዙት
2026-09-17 15:11:54
0
kidanemhretenate05
፩ ለእናቱ :
ህ/ ቃል=ከጅማ ሰም=ጂማ የሚባል ሀገር ሰው ሞልቶ ለማለት ወርቅ=ከዳተኛ ሰው ሞልቶ ለማለት ነው😂😂😂
2026-09-17 14:22:39
0
black.man0101
Black Man :
❤️❤️❤️
2026-09-17 17:05:19
0
To see more videos from user @shebelaw143, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About