@kisonomy: 📌 የ2005 ኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢዎች ድምፅ! ​#ethiopian_tik_tok #addisababatiktok #addisababa #condominium #ethiopia

BABI.X
BABI.X
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 17 September 2026 13:31:59 GMT
28871
2285
108
854

Music

Download

Comments

user786539709071
Sofoniyas eyueal :
ምርጫ ተባለ አለፈ አዲስ አመት ተባለ አለፈ ፍትህ 2005 ያስፈልጋቸዋል
2026-09-18 03:54:12
46
aschu.1.love
Aschu 1 love :
የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፔጅ ላይ በኮሜንት ማጨናነቅ ነው
2026-09-17 20:27:01
26
user6700242975834
user6700242975830 :
errrrruuuuu
2026-09-18 09:27:36
0
user6950223180736
user6950223180736 :
mene tasebo new
2026-09-18 08:40:26
0
user6548122282115
elsa :
1997 ዓመት የተመዘገብነው 21 አመት ሞላን
2026-09-18 09:16:38
1
teklu.achemu
Teklu Achemu :
አረ የሰው ያለህ ለማን ነው አቤት የምንለው አረ እግዚኦ!
2026-09-17 18:27:25
9
.kasahun.nguse
Kasahun nguse :
ስመዘገብ 35 አመቴ ነበረ አሁን ሀምሳ አመት ሞላኝ ምን ይሻለኛል አሁንስ ስንት አመት እጠበቅ ይሆን ?ኸረ መንግስት ያለ ጨነቀኝ በቤት ክራይ ጨነቀጭኝ
2026-09-18 05:20:58
6
user7807128856195
user7807128856195 :
ኧረ ቃል ይከበር አዲስ ዓመት ከገባት ቀን አለፈ
2026-09-17 16:45:19
5
user7124840123757
102479 :
ቡካችንን እዘን ሰልፍ እንዉጣ
2026-09-18 03:19:17
3
hamere.nohi.hamer
Hamere Noh hamere :
የ97 ተመዝጋቢ ያልደረሰው ብዙ ሰው አለ
2026-09-18 06:51:58
1
user5721584695096
user5721584695096 :
ትክክል ነህ ወንድሜ ቃል ይከበር
2026-09-18 03:25:34
1
kayifamilys
ጀ»»» :
የሌበ ሀገር
2026-09-18 06:50:18
1
bajaw358
bajaw :
ኸረ ኸረ ኸረ ኸረ!!!!!!! ውሸት ቆሞ መሄድ ጀመረ
2026-09-18 04:43:33
0
famy00
ሰው :
የቲክታከር ኮንቴት ሁነን ቀረንን
2026-09-18 07:50:11
0
nahomstudio2
እያመመው መጣ :
ለገበሬ ልጂ ለልማት ተነሽ ለተፈናቃይ ምናምምን እየተባለ ተሰጠ ይሄንን ሁሉ ግን የሰራው አይሰራም የተባለው የቀድሞ መንግስት ነው ይሄኛው መጣና እኛ ቆጥበን በሰራነው ምን እንደተሰራ እይ ለመሆኑ ግን መንግስት ምን ማለት ነው.......?
2026-09-18 05:26:18
1
tarakagntaka
tarekegn :
egezhaber edemahen yabezalen
2026-09-18 05:45:31
1
desta9168
desta :
አረጀን እኮ የቤቱ ሽታውን ሳናየው እባካቹ (ሳንሞት) የተወሰነ ጊዜ እንኑርበት ስጡን
2026-09-18 03:38:05
1
user7124840123757
102479 :
ረረረ በህግ አምላክ እኛ በቆጠብነዉ ቤት በነፃ አታድሉብን
2026-09-18 03:18:09
1
yakob4618
yakob :
በጣም በቤት ክራ ይ ተቻግረናል 22 ዓመት
2026-09-18 01:08:18
2
newmy89
newMy :
ውሸት አታውሩ ሰለቸን
2026-09-17 15:56:59
0
bombay_clat0
sweet :
እየቆጠብንም አረጀን ብራችንም ወደቀ
2026-09-18 08:17:54
0
user8206335380077
user8206335380077 :
hule andi ware new ende yemitawora?
2026-09-18 04:06:49
0
keneansamson0
kenean samson k :
የ97 እራሱ መች አለቀና
2026-09-18 00:33:17
2
user9330551336547
አያ………ዘመን……አያ……ዘመን… :
ቤቤት የተነሣ ለውጥ ባይመጣ ኖሮ ምን ነበረበት ያሥብላል አዘገዩብን ብለን ሥንወቅሥ የለውጡ መሪዎች ደግሞ የተሠራውንም የት እንዳጠፋት በጣም ያማል በዚህ ሠአት ያለው ነገርሥ ቢሠጠንኳ መክፈል ሥለማንችል በመዘግየቱ ምክኒያት ዋጋው ሥለሚንር ሠው ተኮር ሥራ ሠራን የሚል ድምፅ ሥሠማ በጣም ግራ ያጋባኛል ግን እሥከመቸ በወሬ መኖርና ማኖር ይቻላል
2026-09-18 02:14:19
1
yakob4618
yakob :
ባቤት ኪራ ተሳቃየን ኤሬ ድሪሱልኝ ወጌኖች ተሳቃየን ተሴቃየን
2026-09-18 01:12:41
1
To see more videos from user @kisonomy, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About