@sania.ch523:

Sania chaudhary 🖤74
Sania chaudhary 🖤74
Open In TikTok:
Region: PK
Thursday 17 September 2026 14:37:25 GMT
69
33
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @sania.ch523, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

በጫና ውስጥ የተወለደ ፍቅር! ❤ እግር ኳስ አንዳንዴ ከውጤት እና ከታክቲክ በላይ ልዩ ስሜት የሚዘራ ድንቅ ታሪክ አለው። ሮሜሉ ሉካኩ በአስቸጋሪ ጊዜ ውስጥ በነበረበት ወቅት ቼልሲ ከዋናው ቡድን አግልሎት ከ21 ዓመት በታች ቡድን ጋር ልምምድ ለመስራት ተገድዶ ነበር። የአካል ብቃቱ ላይ ጥያቄዎች ተነስተው ብዙዎች በእሱ ላይ ያላቸው እምነት በተሸረሸረበት ወቅት ላይ “The Special One” ጆዜ ሞሪንሆ ግዙፉን ቤልጂየማዊ አጥቂ ለሮማ በማስፈረም አብሮ የመስራት እድል ሰጡት። በሮማ ማልያ ሜዳ ላይ የገባው ሉካኩ ከባድ ፈተና ገጠመው፤ ከሌቺ ጋር በተደረገው ጨዋታ መጀመሪያ ላይ የተሰጠውን ቅጣት ምት ሳተ! በስታዲየሙ ውስጥ የነበረው ውጥረትና ሉካኩ የነበረበት ጫና ከባድ ነበር። ሉካኩ ግን ተስፋ አልቆረጠም፣ ጨዋታው ሊጠናቀቅ 94ኛው ደቂቃ ላይ ድንቅ ጎል በማስቆጠር ሮማን ሦስት ነጥብ ይዞ እንዲወጣ አደረገ! የፍጻሜው ፊሽካ እንደተሰማ፣ በስሜት የተዋጠው ሉካኩ ወደ ጆዜ ሞሪንሆ ቀጥታ በመሮጥ ጎንበስ ብሎ በክብር እቅፋቸው ውስጥ ወደቀ። ምክንያቱም ሉካኩ ያውቅ ነበር ፖርቹጋላዊው “ልዩ ሰው” በምንም አይነት አስቸጋሪ ጊዜው በእሱ ላይ ያላቸው እምነት አልተሸረሸረም፣ ከጎኑ መቼም አልተለዩትም! #❤️ #mourinho #Ethiopian #footballstory

About