@harar_farm: #ሚድሮክ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ሙዚቃ #የኢትዮጵያ_💚💛❤🙏🇪🇹❣️❣️❣️ቲክ_ቶ #ኢትዮጵያንቲክቶክ

ADDIS  FOOD REVIEW
ADDIS FOOD REVIEW
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 17 September 2026 15:03:54 GMT
73888
3577
77
447

Music

Download

Comments

jihadabatulam4
Jihad Abatulam :
next part
2026-09-17 18:13:52
0
teklu.gebre8
Teklu Gebre :
ato belayineh kinde alu yedeha abt BKG the best man
2026-09-17 20:29:11
0
firaol895
Firaol tahir :
Are AMG 20000 nw menesha💪💪
2026-09-17 17:44:27
0
tiktikuser92
User :
Midroc I think!.
2026-09-17 16:35:46
0
la.j2044
la J :
my dream country midrock
2026-09-17 17:56:25
1
kadoyo4
Roba :
ውሸት, AMG Holdings አለን
2026-09-17 17:03:50
7
dawit.aragie
Dawit Aragie :
መንግሥት ሆይ ይሠማል
2026-09-17 16:23:45
9
siham.worku
J.B.S :
እውነት ነው ደግ እድሚያቸውን አሏህ ያርዝመው
2026-09-17 19:17:12
5
tade_one
Tade WorkuLaw of Reversibility :
ቅቅቅቅቅቅ ተው እንጂ😂 እኔ የሚሰራበት ተቋም መነሻ ደመወዝ 12454 ነው፣ ጥቅማ ጥቅምን ጨምሮ 20400 ነው።
2026-09-17 16:47:54
3
han.alem
hani🦋🦋🦋🦋 :
አረ የት ነው ልምጣ
2026-09-17 17:12:35
2
user1182767195306
ቀጭን አምባ :
ትርስት ሚድሮክ ነው ወይስ አይደለም ከሆነ ግን ደመወዝ አራት ሺህ ብር ብቻ ነው የዳሽን ባንክ ጥበቃወች
2026-09-17 18:04:25
2
blacksoil24
ቆንጆወቹ :
10 ሺ ሰጠን ብሎ አጨብጭቡልኝ
2026-09-17 16:57:03
1
wuba365
user1349398166152 :
አዲስ ቅጥረ የለም
2026-09-17 15:45:57
1
mekides.0
mekides582 :
1000 እኮ ጡረታና ታክስ ይቆረጣል 7500 አካባቢ ነው የሚደርሰው አሁን ከኑሮ ጋ አይመጣጠንም
2026-09-17 20:06:39
2
user4551741502172
user4551741502172 :
ታላቅ የአገር ባለውለታ ናችሁና ተበረክ
2026-09-17 16:22:07
2
usersmith83
simachew :
በእውነት በሰው ሃገር ሁነው ሰራተኛ እንዳይቀነስ ፤የተሻለ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ሲጨነቁ ማየት ምን ያህል ልብ ይነካል ሼህው እድሜዎ ይርዘም፡፡
2026-09-17 17:28:05
2
._0101915
ኢቫን ጋዲ :
መገርሳን ሰላም በለው😁😁
2026-09-17 17:06:34
2
user812521238627
anmaw asrat :
በፖሊስ ሳይንስ ማስተር አለኝ በምን ትቀጥሩኛላችሁ?
2026-09-17 17:47:50
1
coachabrsh27
Abraham :
መድኃኔዓለም ያሳደጉህ ተክለሀይማኖት እድሜ የማቱሳላ ይጨመርልህ ለሙስሊሙ፣ለፕሮቴስታንቱ፣ለካቶሊኩ፣ለኦርቶዶክስ ባጠቃላይ ለደረከው ዋጋህን በሀብት ተምነሽነሽ ወጣቱ ዕንቁ ጀማል አህመድ እድሜ ከጤና ጋር አግኝ አብርሃም ካሣሁን
2026-09-17 18:05:13
1
mustefa.shemsedin
Mustefa Shemsedin :
[Pray][Pray][Pray] እናመሰግናለን
2026-09-17 15:56:48
0
user626335047387
Amanu :
ናኒ ቅርጫፍ የሚሰሩ የቀን ሰራተኞች የሚከፈላቸው 300 ብር በጣም ነው የሚያሳዝኑት
2026-09-17 16:39:48
2
elaw213
HOPE :
ጀሜክስ AMN ላይ የሠጠኸውን ኢንተርቪው አደመጥኩት በዝና ነበር የማውቅህ አሁን ግን አከበርኩህ
2026-09-17 17:30:22
1
turaa257
Jemes/Tura :
unati nw
2026-09-17 16:30:36
1
s.z5767
yeju :
እኔ የመንግስት ሰራተኛ ነኝ ግን የምታበረታቱት ግን ደስ አለኝ እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ
2026-09-17 16:56:41
1
mun.un55
ET_603 :
የናንተ በረከት በሁሉም የመንግስት መስሪያቤት ይደር
2026-09-17 16:21:31
1
To see more videos from user @harar_farm, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About