@igizi8: የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ትምህርት ######ኦርቶዶክሳዊያንሼርኮፒሊንክዲዩትአድርጉት #የኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ልጆች💚💛❤💒💚💛❤ #ኦርቶዶክሳዊያንሼርኮፒሊንክዲዩትአድርጉት #የኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ልጆች💚💛❤💒💚💛❤ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑርየ

Officall _Romayemika.el lij
Officall _Romayemika.el lij
Open In TikTok:
Region: AE
Thursday 17 September 2026 15:06:45 GMT
47792
3683
95
504

Music

Download

Comments

kibur.sew.hoy
ክቡር ሰው🇶🇦🇲🇱 :
መልሱ በደንብ አልተመለሰም ይወገዛሉ አይወገዙም ሳይሆን ክደው ቢመለሱ ክህነታቸው ምን ይሆናል? ለምሳሌ ለጥቅም ብለው ሄደው ቢመለሱስ ይቅርታ ብለው ቢመለሱስ?[Innocent]
2026-09-17 20:43:48
2
makbel16.edit
Makbel 16 :
ቺርስ 🥂🥂 ለመሄድን እያሰብን ላለነው
2026-09-18 03:49:39
1
ane.tewahdo
ኣነ ዘTewahdo :
በግልጥ ኣልተመለሰም
2026-09-17 21:24:09
3
user840405815202
user840405815202 :
መልሱም አልተመለሠም አስቦ አሰላስሎ ክዶ በኋላ ቢመለስ ቢጸጸት ክህነቱ ይመለሳል ይህን ነው የተጠየቁት ያልተመለሱትን አይደለም
2026-09-18 09:54:28
0
memhr.eyasu
memhr eyasu :
እመቦ ዘሖረ ውስተ አረሚ ይሰዓር እምክህነቱ ይላል ፍትሐ ነገሥት
2026-09-18 04:50:14
6
girma690
girma t :
አይዞት አቡነ ሳዊሮስን ፈርተው ከሆነ እውነት ትዘገያለች እንጂ ትወጣለች
2026-09-18 14:35:21
2
abrsh6446
abrsh :
ቤተክርስትያን ለሁሉም መልስ አላት ክብር ለሊቃውንታችን
2026-09-17 18:18:00
3
user1824816624440
ተዋህዶ :
ሊረዳኝ ኣልቻለም ምን ነው ጥያቄዉ ሌላ መልሱም ሌላ🤔🤔🤔
2026-09-18 09:00:01
0
zenabaderig2
zenabaderig2 :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2026-09-17 17:39:55
1
user3521490138801
Tesfahun zelideta :
የኔ እህት "ተራ ምዕመናን" አይባልም ። ሲጀመር ሁሉም የእግዚአብሔር ቤተሰብ የሆነ ሁሉ ምዕመን ነው የሚባለው ማለትም አማኝ ማለት ነው።
2026-09-19 10:48:17
1
user57955420910574
Zewengel :
ክቡር መምህር ጥያቄው እኮ የፈለገ ምክንያት ይኑራቸው ከሀይማኖት ተለይተው ቆይተው በኋላ በትክክል ተፀፅተው ከተመለሱ እኮ ነው?
2026-09-18 06:27:35
4
sisigebremedhn
ወይኩን ፍቃድከ አምላኬ ☦️ :
ዋውው ድንቅ ትምህርት ነው 👌
2026-09-17 16:24:08
3
user3753711720660
Adane fantahun :
ጥያቄውና መልሱ አልተገናኙም
2026-09-18 07:10:37
1
adisuai3
Ad :
በደንብ አልተመለሰም ይብራራ
2026-09-19 06:18:35
0
yitbbe
yitbarek :
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ጥያቄ ነበረኝ ጥያቄዬም ቤተክርስቲያን ውስጥ የሚሾሙት አለቆች ወይም አስተዳዳሪ የሚባሉት ለምንድነው ሚኮሩት ሚንቀባረሩት ጥላ መያዝ ውርደት የሚመስላቸው እራሳቸውን ከታቦት የሚያስበል
2026-09-18 17:11:07
0
user1881787924938
ደብረ ሎዛ ሚድያ Debire loza midea :
ስለዚህ በሃይማኖት ተወግዞ የተለየ አይመለስም ማለትነው?ወይስ ?በደንብ ይብራራ
2026-09-18 03:49:49
1
mekonnen034
ኤልሮኢ :
በትክክል
2026-09-17 18:20:03
0
user5163888548818
ኢቶሪካ :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2026-09-17 20:29:33
1
gabr3660
gabr :
ende yeteteyekut lelanew
2026-09-18 17:22:18
0
sirak.gebeyehu
መ/ር ሲራክ ገበየሁ :
መልሱ አልተመለሰም
2026-09-18 13:15:28
0
user9909282815591
መኩሪያ :
ኧረ መልሱ ተገቢ አደለም
2026-09-18 12:17:20
0
finoteabew
zelalem addis :
ኧረ........
2026-09-18 20:19:38
0
hawaztaj54m
አሞንዮስ :
አልተገናኘም🤭🤭🤭🤭
2026-09-18 20:44:10
0
betel1617
Betel@16 :
አጠር አድርገዉ እኮ መመለስ ይችሉ ነበር ምንም መልሱ አልተመለሠም🤔
2026-09-18 15:46:26
0
user3931266114238
ኣእምሮ :
በትክክል አልተመለሰ
2026-09-17 22:41:28
0
To see more videos from user @igizi8, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About