@darbatamaa: #creatorsearchinsights #30millionviews #@tsegaye @nafyad @Temu Shop @oslo Yitbe @Adonaymada

DARBATAMAA
DARBATAMAA
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 17 September 2026 15:10:32 GMT
217927
22753
1877
7942

Music

Download

Comments

yalewhet0gq
ብሩክ ጎጃሜው :
መላው የኢትዮጵያ ቲክታክሮች እደዚ ያለ አስተማር የሆነ ቢድው ስሩ
2026-09-18 06:16:13
561
.alie.is.a.quick.d
Alie አሌ :
እጅግ እጅግ ድንቅ ወጣቶች እናመሰገናችኋለን
2026-09-18 02:19:28
446
userrealfact
Bina Real Life :
ወይኔ 2019 የሚያምር አመት ሊሆንልን ነው ተመስገን
2026-09-18 05:21:47
380
user3347460766746
ማርያመይ ኣዶ ፍቅሪ :
የትም ይሁን ክርስቲያን ከሆነ አገባዋለሑ😊
2026-09-18 14:52:34
48
badho.kiyaa
Badho Kiyaa :
wowo 🌲 🌸 🌲 🌸 🌲 🌸 🌲 🌸 🌲 🌸 🌲 very nice part 22222
2026-09-17 20:55:13
4
user601467357454
ketsela :
ደስ የሚል ትምህርት ነበር ግን ፖለቲከኞች ኢቺን ጭዌ አይወዷትም
2026-09-18 05:55:36
217
user9384871308268
ሲምባ የፋንታዬልጅ! :
ይሄ ትውልድ ነው ኢትዮጵያን የሚያተርፍ እመኑኝ
2026-09-17 20:29:18
156
user7542067817418
tesfu :
ጀግኖች እንዲነው የዜግነት ግዴታ መወጣት ፍቅርና አንድነት መሰበክ ተባረኩ
2026-09-17 20:24:33
148
eluka00
eluka :
ሀገሬ ትውልድ አላት ለካስ ተባረኩ ይህን ያሰባችሁበት አዕምሮ ይባረክ።🙏🥰🙏🥰🙏🥰
2026-09-18 04:42:18
108
radia_radu
𝙧𝙖𝙙𝙞𝙖 ራዲያ :
አሁን ገና ለቅን ልቦች vote የማደርገው አገኘሁ 🙏
2026-09-18 11:36:29
82
fikirhana
fikirhana :
ቲክታክ አዋርድ ይሸልምልን በቃ ማርያምንእኛ እንደዚህ ነን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
2026-09-18 14:07:46
47
hanazed12
ሐና ሐበሻዊት🦋 :
ቃል የለኝም ምርጥ ስራ ነው።👏👏👏👏👏👏
2026-09-18 09:20:05
17
habtamu0924
𝗘𝗳𝒓𝑎𝘁𝑎 2021 :
ይመቻቹ ጥሩ መልክት ነው
2026-09-17 19:22:01
40
chala.man.95734919
N2 BEEKA❤️ :
imchachu❤️
2026-09-18 16:26:47
0
user3594687344573
Mestawet Simegn :
🤩🤩🤩🤩🤩🤩 🥳🥳🥳🥳🥳🥳ተባረኩ ጥሩ መልዕክት ነዉ ለዘመኑ ድኩማኖች
2026-09-17 19:44:40
62
seni.tefera
Seni Tefera :
ttebarke wendma
2026-09-18 21:03:48
0
teka.birbirsa
Teka Birbirsa :
ህዝብ እኮ አንድ ነው። ሆዳምና ፓለቲከኛ ነው ያስቸገረን።
2026-09-18 07:34:05
44
sm.7editz
shawle 🔗🇪🇹 :
Nuff jiraadhu abbeeee
2026-09-18 17:31:05
1
mintesnottazebew
chuchu :
ኦሮምኛ ዛሬ ገና ሰማሁ 💪
2026-09-18 13:13:06
14
fikamane1
🇯🇲fika @ሻሼ ምርጥያስ🇯🇲🇯🇲 :
የነቃትውልድ ማለት ይሄነው🤝
2026-09-18 04:51:25
30
user59793610228005
user59793610228005 :
የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ክብር ናቸው ሁሉም ቢሄር ተከባብሮ ነው ሚኖረው ፖለቲከኞች ናቸው የከፋፈሉን
2026-09-17 19:33:27
14
aetherfireairwaterearth
9 AEther :
ከብሄርም ከሀይማኖትም በላይ ሰውነት ይቅደም!
2026-09-18 12:20:43
16
nahom212327
nahom212327 :
እደናተ ያለወጣት ይብዛልን ብሮችዩ🥰🤷🙏
2026-09-18 14:18:24
21
dave.a577
Dave A. :
ሁላችንም ወደዚህ ቻሌንጅ መቀላቀል አለብን
2026-09-17 21:55:12
5
worldcup.highligh85
Highlight :
LOVE IS FOREVER :❤❤❤ በርቱ ለኢትዮጵያ አሁን የሚያስፈልጋት
2026-09-18 05:27:46
32
To see more videos from user @darbatamaa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About