@rahelmekonnen_: Ai ሊገለን ይችላል #ai #rahelmekonnen_ #news

Rahel🦅
Rahel🦅
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 17 September 2026 15:11:39 GMT
8341
616
101
50

Music

Download

Comments

casimero389
edl / የእድል ሀሳብ🤔 :
በነገራችን ላይ በእኛ የእድሜ ክልል እንኳን ብዙ ትንበያዎች ሲተንበዩ ሰምተናል አንዳቸውም ግን ከወሬ የዘለለ ታሪክ የላቸውም አሁን አንቺ ያለሸውም የሆነ ጊዜ ላይ በሌላ ቃላት በሌላ የሰው ልጅ ቴክኖሎጂ አሰተያየት ሲሰጥበት እንሰማለን የጊዜ ሁኔታ ነው 😳😳😳😳
2026-09-18 01:02:48
3
tom.tom7531
ደረጄ ቱራ44 :
ግን በቻርጅ ነው አይደል የምሰራው 🤔
2026-09-18 01:37:10
0
abitiger22
ABI BODYGUARD :
የሰው ልጅ ከእውቀት ነፃ ይሆናል ነገር ግን የሰው ልጅ አይጠፋም የሰው ልጅ በምድር ላይ ከia ጋር ከፍተኛ ግብግብ ያደረጋል
2026-09-17 16:32:45
2
eleccommnsystem
ኢንጂነር አብርሃም :
Don't talk nonsense. AI is at weak stage right now. No scientific reason for ur idea.
2026-09-17 18:11:55
0
living_legend350
Senseless :
some prominent AI researchers have estimated a greater than 10% risk of total human extinction within the next decade but there is no evidence about all human extinction 😊
2026-09-17 18:50:37
0
jackob96
jackob :
በቃ ስጪኝ ሳንሞት😂😂😂
2026-09-17 16:30:01
2
user4869995297041
tomorrow is another day :
አንቺ ቆንጆ ነሽ
2026-09-17 16:17:54
1
abapauli12
AP✅ :
እሱን ተይውና አንቺ ግን ቁንጅናሽ😁🥰
2026-09-18 00:17:22
1
tebeje994
Tebeje :
Ai የማኖር የመግደልም ሥልጣን የለውም ሲቀጥል Ai የሚመራው በሰው ልጅ እንጂ በራሱ አይደለም ።በሆነ ጊዜ አስታውሰዋለሁ ሳዳም ሁሴን አለምን በአንድ ቀን ሊያጠፋ ነው ተብሎ ሞኞቹ የነበራቸውን ንብረት ሁሉ እንደሸጡ ትዝ ይለኛል ነገር ግን እሱ መጥፎ አሟሟት ሞተ እንጂ እኛ ይሃው እስካሁን በህይወት አለን ስለዚህ የሚያኖረንን እግዚአብሔርን ማመን መታመን ነው ምንም አያስፈራም የሚያስፈራው አምላካችን ብቻ ነው ምክንያቱም ሥልጣን የእርሱ ብቻ ስለሆሆነ
2026-09-18 07:24:54
1
.tile.yemaryam
💡ጥሌ⚖️Tile Yemaryam🥇 :
🎋 🤗 ድሮም አመጣጡን ሳየው ጠርጥሬያለሁኮ!!! ወቸው ጉድ!!!🤔 ይሰውረን
2026-09-18 08:31:00
2
1978bini
1978Bini :
u r smart and beautiful
2026-09-18 00:44:49
1
user7293385104501
በሃይሉን :
ሰው ክፋቱ ነው የሚያጠፋው
2026-09-23 00:21:17
2
pop.up503
pop up ® :
በአንቺ ያልሞትኩ መቼም በ ai አልሞትም🥰
2026-09-17 15:21:28
1
tsegab03
Tsegaዘአብ :
ምን የሚያጓጓ ነገር ኖሮ በዚህች ምድር ላይ። በነገራችን ላይ ሪችዬ ይሄን ቆንጆ የፊትሽን ስትራክቸር ስወደው።
2026-09-17 17:01:39
0
onejosie2
JO Amhara :
thank you🥰🥰👌👌
2026-09-17 17:45:20
1
mylol89
kidist z ❤❤ :
ደግሞ ስታምሪ
2026-09-18 02:23:31
1
rurutyy
Ruth :
ምን ተሻለን!?
2026-09-17 15:15:55
1
merrynatayedonat
Donat ድሬ🦋🦋🧚‍♀️🧚‍♀️ :
አስር አመት ብቻ ከሆነ የቀረን ሁለት ፎቅ ያለው አንዱን ይስጠኝ በቃ
2026-09-17 15:24:32
0
teddy_el
Teddy ted :
@I_Robot ትዝ ያለው?
2026-09-21 22:26:18
1
wubenh9
wubenh :
አይይ ወጣትነቴን ሳላቀው
2026-10-12 20:58:20
0
isrugebru
ISRU GEBRU :
ቅዱስ ሚካኤል አለ !
2026-10-15 04:28:34
0
emeran.marasa
Emeran Marasa :
hi hubati
2026-10-20 12:43:10
0
kalid4922
✌️ KALiD :
ያራብ አንተ አኑሬን ባንተ ዕገዛ 🤲🤲
2026-10-18 04:33:31
0
fkr_u
fikru sam :
እረ ከዚህ ያውጣን እራሱ Al ይጥፋልን
2026-10-30 19:01:29
0
kirubelbantayehu
🖤KI-RR-A🖤 :
ገላገለን
2026-09-17 16:47:31
0
To see more videos from user @rahelmekonnen_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About