@getkelem: #creatorsearchinsights #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #

getkelem
getkelem
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 17 September 2026 15:19:51 GMT
135430
7373
321
2237

Music

Download

Comments

simie_new
Simachew :
Scientifically, if you believe the reality of the sun revolves around the earth, Why you're you insisting የፈጣሪን ጣልቃ መግባት?
2026-09-19 16:47:39
0
ss705513
SS :
''If there is a design there is a designer ''Man is the master of Nature.so please the desiger is the The Almighty God.the only insurance is Jesus christ.please don't mix.
2026-09-19 17:24:39
0
user68249441979374
Salem :
እግዝአብሔር አለ ባይኖር ኖሮ ስንቶቻችን አልቀን ነበር ክፉ ሰወች የስራቸውን አግኝተው አይቻለሁ እግዝአብሔርን አይቸዋለሁ 100%አምነዋለሁ
2026-09-19 06:50:27
37
user4042092235573
Alemayehu B :
የመጨረሻውን ቅጣት ስለምንፈራ በግልፅ አናምንም እንጅ ሁላችንም በልባችን የምናምነው ነገር ይህ ነው።
2026-09-18 17:08:50
40
new_nemo7
Nemo :
አሌክስ እኮ ታስደምመኛለህ።
2026-09-18 04:07:46
34
adam542282
Adam :
ትክክል ነው ሀይማኖትን ሰው ነው የፈጠረው
2026-09-18 02:00:40
56
netsanetamare_23
Netsi 👸 :
እግዚአብሔር የለም ብየ ከማገኘው አለ ብየ ባጣው እመርጣለሁ 🥺❤ እግዚአብሔር አለ 100%
2026-09-19 08:22:40
18
mesfinlemma35
Mesfin Lemms :
እግዚአብሔር ስለመኖሩ በጣም ርግጠኛ ነኝ ሠርቶልኝ አይቸአለሁ ተው ወንድሜ የምትለው ሁሉ የምናውቀው ተራ ነገር ነው
2026-09-18 11:21:00
22
elshaday.kibra
Elshaday kibra :
Perfect...He didn't say anything...it's about free thinking without reaching to any conclusions
2026-09-19 09:12:44
2
bahiran727
ወሰን አልባ :
ትክክል ነው በምድር ላይ ፈጣሪ ጣልቃ አይገባም
2026-09-18 16:09:48
20
sala_c5
𓄂𝒮𝒜𝐿𝒜࿐ :
that's why we Muslims called it dunnyah material world noting makes sense!
2026-09-18 22:33:51
1
wisdom0843
Ephrem✡️ :
I think this is a deist point of view
2026-09-18 20:09:48
1
danealalemu
ዳኒ ሐበሻ :
100% የማምንበት ንግግር
2026-09-18 13:35:19
18
yohanes.kidane3
Yohanes Kidane :
ትልቅ እውነት
2026-09-18 12:10:24
8
meronturko
meron yohannes :
ሰተት ትምርት
2026-09-18 11:26:18
13
yapa7778
Yabu :
በጣም በጣም የህይዎታቹን ትልቅ ስህተት አትሳሳቱ... እግዚአብሔር አለ::ሁሉም ያውቃል.. እንደውም እግዚአብሔርን እንደመደበቅ ሚከብድ ነገር የለም...
2026-09-18 19:55:36
10
hayunegessa4
Hayu Negessa Official3 :
እግዚአብሔር አለ
2026-09-19 02:22:06
10
haile31170
haile :
አለማየሁ ገላጋይ ጥሩ ፀሐፊ ብቻ ሳይሆን ጥሩ ተናጋሪም ነው ምናልባት ፅሁፎቹ ወደ ፍልስፍናው እና ስነ ልቦናው ስለሚያደሉ ነገሩን በግርድፉ ካየነው ከዕውኑ ዓለም ጋር የሚጣረስ አይነት ሊመስለን ይችላል ግን እንደዛ አይመስለኝም ይልቁንስ ነገሮችን ከመሸሽና በሌሎች ላይ ከማላከክ እውነታውን ወደራሳችን አምጥተን እንጋፈጠው የመፍትሔው አካልም እንሁን ከኛ ወዲያ ለኛ መፍትሔ ይዞ የሚመጣልን አካል የለም የሚል አንድምታ ያለው ነው ሚመስለኝ እኔ ከንግግሩ እንደተረዳሁት ሌላው ፈጣሪ ሁሉንም ነገር ፈጥሮ ኃላፊነቱን ለሰው ልጅ ነው የሰጠው እናም የሰው ልጅ የተሰጠውን ኃላፊነት በአግባቡ የመወጣት ድርሻ የራሱ ሆኖ ሳለ ራሱ የሰው ልጅ በሰራው ስህተት ፈጣሪ ጣልቃ ገብቶ የሰውን ልጅ ስህተትና ጥፋት እንዲያርምለት ይመጣል ብሎ መጠበቅ የለበትም እሱም አይመጣም ነው እያለን ያለው ስህተትህን ራስህ አርም ሰው ፈጥረህ መባዛት ከፈለክ እንደ ፈጣሪ ከአራቱም ባህሪያት ጭቃ አድቦልቡለህ ከእሳትና ከውሃ እስትፋስን እፍፍ ብለህ ሳይሆን ወንድ ከሴት ጋር ግንኙነት አድርጎ ሌላ አዲስ ሰው እንዲመጣ ስልጣኑንም ፀጋውንም ተሰጥቶታል ለሱ ደሞ ትዳር የሚባል ተቋም ተመስርቶለታል ዕድሉን የመጠቀምና ያለመጠቀም ግን የዛ ሰው ፋንታ ነው እያለን ነው ሌላው ደሞ እርስበርስ ተከባብረንና ተሰማምተን እንድንኖር ህግጋትን ደንግጎልን ባለበት ሁኔታ የሰው ልጅ ህግ ጥሶ እንደፈለገ ህገ አራዊትን ሲከተል ፈጣሪ ህግ አስከባሪ ሆኖ ወይም ጣልቃ ገብቶ ነገሮችን እንዲያስተካክል አንጠብቅ ለሁሉም ጥፋትም ይሁን ልማት ኃላፊነቱን የሰው ልጅ ይውሰድ ለማለት ይመስለኛል የአለማየሁ ገላጋይ ንግግር ከተሳሳትኩ እታረማለሁ !!
2026-09-19 05:33:06
7
mercyfree111
mercy💜 :
He is absolutely correct
2026-09-18 14:51:02
8
asmitami7
የድንግል ልጅ :
በህይወቴ የፈጠረኝ ጌታ ከኔ ጋር አለ ሥወድቅ የሚያነሣኝ የምወድቅበትን የሚከለክለኝ ሥለዚህ አትሣሣት
2026-09-19 09:44:30
5
haymi9449
haymi :
ስራውን ሁሉ ሰርቶ ለኛ ነፃ ፈቃድን ሰጦን ተቀምጧል።
2026-09-18 09:53:35
7
babababaa66
BABA :
The theory you are referring to is Deism. Key aspects of Deism include: The "Watchmaker" Analogy: Deists often compare God to a watchmaker who carefully crafts a complex clock, winds it up, and lets it run on its own without needing to intervene. Natural Law: Deists believe God set universe-governing physical and moral laws in motion at creation, allowing humanity to understand the world through reason and observation rather than divine revelation or miracles. our brother Alemayehu oponion a bit similar with deism.
2026-09-18 08:52:20
7
dawit.addisu3
ዳዊት ነኝ የክርስቶስ እስረኛ :
ቢሚናገረው ነገር በስጋ እውነት ቢሆንም በመንፈስ ስህተት ነው እደዛማ ቢሆን ብዙኋኑን አጥፋተን የተመቻቸች አለም እናደርግ ነበር
2026-09-18 09:56:54
7
user7361843811559
Tamirat hanana :
እግዚአብሔር በእርግጥኝነት አለ አትሳሳት ማንም የእጁን ያገኛል በቀኑ
2026-09-18 10:13:02
5
To see more videos from user @getkelem, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About