@2121wase: #ስለ አርቲፊሻል ኢንተለጀንት በመፀሐፍ ቅዱስ አስቀድሞ ተነግሯል ትንቢተ ኢዮኤል ምዕራፍ 2፥7-10#💚💛❤️ #07 /01/19#

Wase+ዋሴ 🍋🇪🇹
Wase+ዋሴ 🍋🇪🇹
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 17 September 2026 15:47:30 GMT
10732
419
8
234

Music

Download

Comments

user4601765674045
getnet sheferaw :
መምህሬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
2026-09-17 16:30:50
2
user1696445538359
user1696445538359 :
ቀለሕይወት ያሰማልን
2026-09-17 20:16:29
1
mahilove505
heartbeat ❤ :
የሚሆነውን ቀድመው የነገሩን አባቶቻችን እናመሰግናለን ። ጥበብን ተጠበው ሚሰሩትንም አደንቃለሁ
2026-09-18 03:46:55
0
wellsonnatea
Getachew Natea :
ማይኩም እኮ የAI ዉጤት ነዉ።
2026-09-18 00:31:03
0
g511854
G ! የበላይ! ትንፋሽ! :
አቤቱ ማረን🙏🙏🙏🙏
2026-09-17 18:44:56
1
awa39890
Awa :
እኛ ግን አይመስለንም
2026-09-17 18:38:08
0
user3109762546102
F. :
በቃ የሆነ አዲስ ነገር ሲከሰት ከመንፈሳዊ ነገር እያገናኛችሁ ይህን የዋህ ህዝብ ትጫወቱበታላችሁ። ድሮነው አንዱ ቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል ኮምፒውተር የሚባል 666 የሴጣን መሳሪያ አገር ውስጥ እየገባ ነው እንዳትጠጉ ብሎ ያስተማረው ከጊዚያት ቦኋላ ዋናው ተጠቃሚ ሆነ።
2026-09-17 21:13:37
0
apostel.yeneneh.ay
APOSTEL YENENEH AYALEW. :
ኸረ እባክህ መፅሐፉን አንብበው የሚያወራው ስለ አንበጣ መንጋ ነው ።እግዚኦ
2026-09-17 21:23:05
0
To see more videos from user @2121wase, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About