@dawit17178: 🌿🌿👉 እስከ ዛሬ የተነጋገርንባቸው አንዳንድ የአውሬው የሳጥናኤል እቅድ በኢትዮጲያ በ 2019 ሊፈፀሙ ስለሚችል ነቃ ደንገጥ በሉ 🤯 አሁን ባለው አካሄድ ኢትዮጲያ ውስጥ ብዙ ሚዲያዎች የተከፈቱ ሲሆን ከእነዚህ ሁሉ አንዳንዶቹ ህዝቡን በተራ አጀንዳ እየሰጡ ለማዘናጋት የመጡ ሲሆን በመንቃት ላይ ያላቹ የኔ ቤተሰቦች በአጀንዳ ላለመያዝ 🤔 🌿🌿👇 🌿🌿👉 ይህንን ቪዲዮ ሴቭ በማድረግ ማንበብ ጀምሩ 🌿👇 ....................ኢሀዲግ ከወደቀ በዋላ የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ እንደ እንስራ ወተት እየተናጠች ሲሆን በብዛት አጀንዳና ችግር ሆኖ የሚቀርበው በምእመናኑ ዘንድ ትችትን እያስነሳ ያለው ። የአባቶች ዝምታ ቢሆንም ከዚህ ዝምታ ጀርባ ያለው ስውሩ አጥፊ የካቶሊክ እና የጴንጤ እንዲሀም የ ( አውሬውን ) ስረአት ለማስፈፀም የመጡ ካሀዲያን አባቶች መኖራቸው ነው ። ይህም የማያልቅ አከራካሪ አጀንዳ ነው ። ንቁ 🌿🌿👇 2. የ ትግራይ 4 ዙር የጦርነት አዝማሚያ ሲሆን በዚህ ጦርነት ላይ በ 2019 የሚሸነፈው ሀይል 100% ህዋት ሲሆን እንደኔ ሀሳብ ግን ይህን ጦርነት በልመናም ቢሆን እንዳይጀመር ማድረግ አለብን ምክንያቱም ፦ በዚህ ጦርነት ሰበብ አማሀራ ) ከምድረ ገፅ ይጠፋል ስለዚህ አጥብቃቹ ፀሊዩ ግድ የለም ይቅር 🥺 ምክንያቱም ፦ እነ ገብረ ፂሆን አመራሮቹ በሙሉ ወደ ኢትዮጲያ ከተላኩት 180 የሳጥናኤልን ስረእትና አጀንዳ ለማስፈፀም የመጡ ናቸውና ከስሜታዊነት ነፃ ሆኖ ወጣቱ መንቃት አለበት ምክንያቱም ፦ እዛ ያሉት መሪዎች ክልሉንም ሆነ 🌿👉 ግዛቱን ኦርቶዶክሳዊ የሆኑ ወጣቶችን ለመቀነስ የተተለመ ሀይማኖትን ያነጣጠረ ጦርነት እንጂ ፖለቲካዊ እንዳልሆነ ጌታቸው ረዳ በግልፅ ተናግሮዋል ....በዚህ ጦርነት የምናጣው ብዙ ነገር ነው 1. ኦርቶዶክሳዊ የትግራይ እና የአማራ ወጣቶችን 2. በጦርነቱ ምክንያት በሺ የሚቆጠሩ ገዳማቶችን 3. እያንዳንዱዋን የብርሀና የጠልሰም መዝገቦችን 4. ለሀገር ቀን ከለሊት የሚፀሊዩ መነኮሳትን 🥺 በአጠቃላይ ይህ ጦርነት በ 2019 ሊጀመር ሲሆን ከተጀመረ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ 2 ቱ ክልሎች መልሰው እንዳይቋቋሙ ተደርገው ይደመሳሉ ይህም ምክንያቱ ፍኖ ከ ህዋትጋ በማበሩ ነው ። 🌿🌿👉 ቢቀር 🥺🥺 ....ሌላው የአፋር ስምጥ ሸለቆ ሲሆን ይህ በሰከንዶች ቅፅበት ሊከሰት ስለሚችል በኤርታሌ አከባቢ ያሉ ሰዎች መንግስትም ሆነ የመንግስት ሀየይሎች ህዝቡን በአፋጣኝ ቢያነሱት ብዙ ነብስ ይተርፋል ። 🌿🌿👇 🌿👉 የዚህ ታላቅ ሸለቆ መፈጠር ምክንያት አፍር ኤርታሌ የሲኦል መግቢያ እንደመሆኑ መጠን በዚያ የታሰረው ( ዘግዱር ) የተባለው ዘንዶ የውስጠኛውን የመሬት ክፍል በመታው ቁጥር ብዙ የመሬት መንቀጥቀጥ እስከ ማእከላዊ ከተማ ድረስ እየተሰማ ሲሆን በአፋጣኝ ህዝቡ በ 2019 ቦታውን መልቀቅ አለበት ። 🌿🌿👇 ሌላው 👉 በ ጠቅላይ ሚኒስቴር መለስ ዜናዊ ዘመን ያልተሳካው የ ግብረ ሰዶም በኢትዮጲያ ጥያቄ ሲሆን ለዚህም አጥብቃቹ በመፀለይ ልጆቻቹን ከ ትምህርት ቤት ሲለሱ አጥብቃቹ ስለተማሩት መጠየቅ መከታተል አለቤቹ አውሬው በልጆቻችን ላይ ነው እየሰራ ያለው ። ስለዚህ ተወደደም ተጠላ በ 2019 የ ግብረ ሰዶም ህግ ሊደነገግ በፌሚኒስት ከበር እየተንደረደረ ስለሆነ ልጆቻቹን አደራ 😭🙌🌿👇 ........🌿👉 በተጨማሪም ወደ ላሊበላ ፣ አክሱም ፣ ያዬላቹ ሰዎች በተለይ ዲያቆናት መነኮሳት ጥብቅ ጥንቃቄ ለቤተ መቅደሶቹና ቅርሶቹ ፤ በቆሎ ተማሪዎቹ ላይም ከፍተኛ የሆነ ክትትል ይደረግ ግብረ ሰዶሞችና መናፍቃን ሰርገው እየገቡ እንደሆነ ደርሰንባችዋል ነቃ ደንገጥ በሉ 🥺 🌿👉 አልጨረስኩም ይቀጥላል.........ኮመንት 👉 ሼር 🙌

ዘ_ረ_ ደሸት _ዘ ኢትዮጲያ ትንሳኤ 🤴
ዘ_ረ_ ደሸት _ዘ ኢትዮጲያ ትንሳኤ 🤴
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 17 September 2026 16:23:18 GMT
27333
769
62
333

Music

Download

Comments

maryam.enata93
እውነትን፡ፈላጊ። :
እኛ፡ምንም፡ማድረግ፡አንችልም፡ፈጣሪ፡ማጥፋት፡ከፈለገ፡ያጥፋን፡ማዳንም፡ከፈለገ፡ያድነን፡እሱ፡እንደወደደ።
2026-09-18 03:37:06
23
desalegn502
Desalegn :
እኔ ደግሞ ጠቃሚ ነገር መስሎኝ ለካስ ፓለቲካ መስራታችሁ ነዉ
2026-09-18 12:25:13
20
mulusew.mihret
mulusew mihret :
እባካችሁ አታስፈራሩን
2026-09-17 19:25:55
5
sosisosi28
sosi sosi :
zerzru yeta?
2026-09-18 04:59:22
0
user2120314099480
@Guy88 :
👏Thanks
2026-09-18 18:23:47
0
mar.122127
Mar 2 :
እግዚአብሔር ይጠብቀን ይቅር ይበለን
2026-09-17 18:31:20
12
user6939061505594
ቅድስት ሆይ ለምኝልን!!!?!!! :
የወረደ ሀሳብ
2026-09-18 09:34:53
6
hamza2356487
maaamush :
ጥሩ ተመኝ ጥሩ ታገኛለህ
2026-09-18 03:42:33
2
firdyawikal.adugn
@Firdyawikal :
ቸሩ እግዛብሔር ይጠብቀን ለንስሃም አብቃኝ🙏🙏🙏
2026-09-17 19:03:41
7
1liddia6
lidiz :
መዝሙሩ ምንድነው ሚለው ስሰማው የሆነ ሰላም ይሰማኛል
2026-09-19 16:28:34
1
abe76abe
abe :
😭😭እግዚአብሔር አባቴ ልጆቻችን አተ ጠብቅልን
2026-09-17 18:19:20
4
yemaryewa2123
yemaryewa2123 :
መንቃቱ አይከፋም
2026-09-19 11:35:17
1
gedamat38
ገዳማት :
እግዚአብሔር አለ
2026-09-17 19:19:35
3
fitsum.waka
Fitsum waka :
እግ ይምሐረነ
2026-09-19 20:55:19
0
elu05963
Elu♀️ዘ ☦️ክርስቶስ⛪✅ :
እግዚአብሔርያቃል🙏🙏🙏
2026-09-17 20:26:39
2
emebet.sibihat
𝓮𝓶𝓾 :
ልብ ያለው ልብ የበል አንተ ብቻ ፃፍ እኛ እናነባለን ይህ ሊሆን ግድ ነው እየሆነም ነው ጌታ ሆይ አስበን 🙏🙏
2026-09-18 10:19:36
1
negat.negat10
Negat Negat :
እግዚያብሔር አምላክ እየቀደመ ኢትዮጵያ አለች ! ነገም እግዚያብሔር ይቀድማል ። በምድራችን ላይ በወገና ቻችን ላይ የታቀዳ የክፉ አሰራር የታስረ ይሁን ። ክፉ ሐሳቡ አይባ ካ ።
2026-09-19 12:21:00
0
user6388651496834
user6388651496834 :
ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነዉ ያድናል ይታደግማል
2026-09-19 01:18:59
1
bini.tesfay1
ጸጸጸጸጸጸ :
2
2026-09-18 12:08:49
0
user3349247424219samson
user3349247424219yohanse :
ጥሩ መረጃ ነው ወንድሜ ቀጥልበት
2026-09-18 13:35:19
0
7272abu
@7272abu :
የመረጃው ምንጭ ይጠቀስ
2026-09-18 15:10:45
0
zaiydkonjo
victoria :
እንፁም እንፀልይ እንስገድ እንበርታ አትፍሩ እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነዉ ብቻ አምነን ታምነን መበርታት ብቻ ዘረ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቀጣዩን እንጠብቃለን
2026-09-19 21:09:29
0
abi_adama
Abi_smart :
ንቁ ❗️ንቁ ❗️ንቁ ❗️
2026-09-18 18:52:22
0
janihoy026
ጃንሆይ :
ምንጭ
2026-09-18 18:31:06
0
ll12666
user4333200408376 :
ለማንበብ
2026-09-17 16:54:56
0
To see more videos from user @dawit17178, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About