Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@netsi1459: ለማንኛውም Privacy is power. አንዳንድ ሰዎች በጣም ጥሩ ልብ አላቸው፤ ግን ድንበር የላቸውም። ለሁሉም ይከፈታሉ። ሁሉንም ያምናሉ። ሁሉንም ይቀበላሉ። በመጨረሻም የሌሎች ችግር የራሳቸው ሕይወት ይሆናል። እዚህ ላይ አንድ ጥያቄ ራስህን ጠይቅ፦“የምሰጠውን ነገር ሁሉ የሚገባው ሰው ነው የሚቀበለው?” ምክንያቱም ሕይወትህ ምን ያህል ጣፋጭ እንደሆነ ብቻ አይወሰንም፤ ማንን ወደ ሕይወትህ እንደምታስገባም ይወሰናል። አንዳንድ ጊዜ በር መዝጋት ጭካኔ አይደለም። ራስን መጠበቅ ነው። አንዳንድ ጊዜ “አይ” ማለት ክፋት አይደለም። ጥበብ ነው። አንዳንድ ጊዜ ርቀት መፍጠር ጥላቻ አይደለም። ሰላምን መጠበቅ ነው። እና አንዳንድ ጊዜ በሩን መዝጋት የሚገባው ሌሎችን ለመጉዳት ሳይሆን፣ በውስጥህ ያለውን ጥሩ ነገር እንዳይበላሽ ለመጠበቅ ነው። ስለዚህ ልብህን አትዝጋ፤ ግን በሩን የሚከፍትለትን ሰው ለመለየት ጥበብ ይኑርህ። ምክንያቱም... ማር መሆንህን መቀጠል ትችላለህ፤ ዝንቦችን ግን ማስገባት አይጠበቅብህም። ትልቁ ትምህርት፦ ጥሩ ልብ ይኑርህ፤ ግን ጥሩ ድንበርም ይኑርህ።
Netsi
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 17 September 2026 16:42:53 GMT
194
16
1
3
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
❤ ሀብል :
2026-09-17 21:57:17
0
To see more videos from user @netsi1459, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Kralsın reis ❤️🫡 #plaka #srk #srk125r #kaybolanplaka #hatay
#musky #muskyfishing #muskie #fishtok #northdakota
Điện thoại phát nổ khi vừa chơi gem vừa sạc #tinnong #xuhuong #nodienthoai #smaphore
#kesayanganku #tentangrasa #pemilikhatiku #pemilikrinduku @💫MAWAR BERDURI💫
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy