@gerry.classical: ናፍቀሽኛል… 25 ዓመታት አለፉ። ዘመን ተቀየረ፣ ሰዎች መጡና ሄዱ፣ ብዙ ነገር ተለወጠ… እሷ ግን አልተመለሰችም። እሱ ግን አልረሳትም። በየምሽቱ ጨረቃን እያየ፣ ያለፈውን ፍቅራቸውን እያሰበ፣ አንድ ቀን ትመጣለች ብሎ በተስፋ ይጠብቃል። እሷ ሄዳ 25 ዓመት ቢሆናትም፣ ለእሱ ግን የመጨረሻው የተለያዩበት ቀን እንደትናንት ነው። እድሜው ገፋ፣ ፊቱ ላይ የዘመን ምልክቶች ተሳሉ፣ ጸጉሩ ነጭ ሆነ… ነገር ግን ተስፋው አልነጣም። ምናልባት እሷ ተረስታው ይሆናል። ምናልባትም የት እንዳለች ራሱ አያውቅም። እሱ ግን አንድ ነገር ብቻ ያውቃል— “ናፍቀሽኛል… እስካሁንም እጠብቅሻለሁ። ይሄንን ሙዚቃ ስሰማ ይሄ ሰዉ ነዉ በቀጥታ ትዝ ያለኝ - ድምፃዊ ዳን አብ - ናፍቀሽኛል #AmharicMusic #DanAb #መለያየት #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐

Gerry Ab - ጌሪ አብ
Gerry Ab - ጌሪ አብ
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 17 September 2026 16:45:58 GMT
36088
2734
44
508

Music

Download

Comments

204djk1
papi :
በደንብ መደመጥ ያለበት ሙዚቃ
2026-09-17 17:36:27
1
yismaw.tafese
Yismaw Tafese :
ይመቸው ዬ አራዳ ልጅ
2026-09-18 17:57:06
1
revomedis
ሂwot :
እንከን ያጣሁለት አልበም
2026-09-17 17:54:17
4
minteetashomee
Amen Yemariyam🫅🦋 :
ግን እውነተኛ ታሪክ ነው
2026-09-17 19:05:33
1
yegnasew19
@የኛ ሰዉ❣️! :
ሕይወት አንዳንዴ ማዕበል የበዛባት፣ የምታስፈራና የምታደክም ትሆናለች። በዚያ ሁሉ ውክቢያና ጫጫታ ውስጥ ግን፣ ልክ እንደዚህች የምሽት ፀሐይ ነፍሳችንን የሚያረጋጋ፣ የልባችንን ጨለማ የሚያበራ አንድ ድንቅ ስጦታ ወደ እኛ ይመጣል። እሱም እውነተኛ ፍቅር ነው። ፍቅር ማለት እንዲሁ በቃላት የሚገለጽ ስሜት ብቻ አይደለም፤ ፍቅር ማለት በውብ ቃላት መደለል ወይም ለጊዜያዊ ደስታ መሮጥ አይደለም። እውነተኛ ፍቅርማ... የሁለት የተለያዩ ነፍሳት በአንድ ዜማ መዋሃድ ነው። በአይነ ጥላ መግባባት፣ ያለ ምንም ስጋት አንዱ በሌላው ፊት ማንነቱን ፍርጥ አድርጎ ማሳየት መቻል ነው። በፍቅር ዓለም ውስጥ “ርቀት” ማለት የኪሎ ሜትር ልዩነት ብቻ አይደለም። እሱ በአንድ ሰማይ ስር ሆነው እየኖሩ፣ የሌላኛውን ሰው ትንፋሽ በናፍቆት መፈለግ ነው። በስልክ ድምፅ ውስጥ መተቃቀፍ፣ በጽሑፍ መልዕክቶች ውስጥ ፈገግታን መፈለግ፣ በናፍቆት እሳት ውስጥ ተፈትኖ ማለፍ ማለት ነው። “የርቀት ፍቅር” የምንለው ይህንን ነው፤ በሺህ ኪሎ ሜትሮች የተራራቁ፣ ግን በአንድ የልብ ምት የተሳሰሩ የሁለት ነፍሳት ጥልቅ የጽናት ጉዞ። ይህ ፍቅር የራሱ የሆነ ስቃይ አለው፤ ግን በዚያው ልክ ደግሞ ሊገለጽ የማይችል ስውር ውበት አለው። የዚህ ጉዞ ስቃይ በብቸኝነት ምሽቶች ውስጥ ይታያል። በጣም በሚያስፈልግበት ቅጽበት እጅን ለመጨበጥ አለመቻል፣ በደስታም ሆነ በሀዘን ጊዜ ያንን ተወዳጅ ፊት በአካል አለማየት ልብን የሚገሸልጥ ስሜት አለው። ስልኩ ሲዘጋ፣ ጥሪው ሲያበቃ፣ መስመሩ ሲቋረጥ የሚሰማው ያ ባዶነት በጣም ከባድ ነው። አንዳንድ ጊዜ ጥርጣሬ፣ ፍርሃት እና “ምናልባት እየራቀ ነው?” የሚል ሀሳብ ውስጥን ያናውጣል። የርቀት ፍቅር በዓይነ ስጋ ሳይሆን በዓይነ ልቦና የሚኖር፣ ታጋሽነትንና ጽናትን በየቀኑ የሚፈትን የነፍስ ጉዞ ነው። ነገር ግን በዚህ ሁሉ ስቃይ ውስጥ የማይጠፋ ውበት አለ። ርቀት እውነተኛ ፍቅርን አያደክመውም፤ ይልቁንም እንደ ወርቅ በእሳት ያጠራዋል። እንደ ርቀት ፍቅር እምነትንና ታማኝነትን በተግባር የሚያስተምር እጅግ ጀግና አባት ናቸዉ 💔💔
2026-09-18 12:40:22
2
muzika.ac3
Muzika :
ናፍቀሽኛል - ዳን አብ Best Music ever
2026-09-17 17:04:39
3
user9315278263213
ቀብራራው ጎጄ :
ሙሉውን ላከው
2026-09-18 14:27:02
1
mesi6270
mesi 21 :
2026-09-18 13:35:36
1
user3161029591397
bereket12 :
2026-09-18 12:14:04
1
user8114883116054
n :
ምርጥ ሙዚቃ ነው
2026-09-17 23:19:20
1
bilata.media
Natty :
አልመለስ ያልሽዉ 😣
2026-09-17 17:15:06
1
seidmohammeed953gmail.co
𝐥𝐢𝐟𝐞 𝐢𝐬 𝐬𝐡𝐨𝐫𝐭❤️🙏👌 :
@@የኛ ሰዉ❣️!:ሕይወት አንዳንዴ ማዕበል የበዛባት፣ የምታስፈራና የምታደክም ትሆናለች። በዚያ ሁሉ ውክቢያና ጫጫታ ውስጥ ግን፣ ልክ እንደዚህች የምሽት ፀሐይ ነፍሳችንን የሚያረጋጋ፣ የልባችንን ጨለማ የሚያበራ አንድ ድንቅ ስጦታ ወደ እኛ ይመጣል። እሱም እውነተኛ ፍቅር ነው። ፍቅር ማለት እንዲሁ በቃላት የሚገለጽ ስሜት ብቻ አይደለም፤ ፍቅር ማለት በውብ ቃላት መደለል ወይም ለጊዜያዊ ደስታ መሮጥ አይደለም። እውነተኛ ፍቅርማ... የሁለት የተለያዩ ነፍሳት በአንድ ዜማ መዋሃድ ነው። በአይነ ጥላ መግባባት፣ ያለ ምንም ስጋት አንዱ በሌላው ፊት ማንነቱን ፍርጥ አድርጎ ማሳየት መቻል ነው። በፍቅር ዓለም ውስጥ “ርቀት” ማለት የኪሎ ሜትር ልዩነት ብቻ አይደለም። እሱ በአንድ ሰማይ ስር ሆነው እየኖሩ፣ የሌላኛውን ሰው ትንፋሽ በናፍቆት መፈለግ ነው። በስልክ ድምፅ ውስጥ መተቃቀፍ፣ በጽሑፍ መልዕክቶች ውስጥ ፈገግታን መፈለግ፣ በናፍቆት እሳት ውስጥ ተፈትኖ ማለፍ ማለት ነው። “የርቀት ፍቅር” የምንለው ይህንን ነው፤ በሺህ ኪሎ ሜትሮች የተራራቁ፣ ግን በአንድ የልብ ምት የተሳሰሩ የሁለት ነፍሳት ጥልቅ የጽናት ጉዞ። ይህ ፍቅር የራሱ የሆነ ስቃይ አለው፤ ግን በዚያው ልክ ደግሞ ሊገለጽ የማይችል ስውር ውበት አለው። የዚህ ጉዞ ስቃይ በብቸኝነት ምሽቶች ውስጥ ይታያል። በጣም በሚያስፈልግበት ቅጽበት እጅን ለመጨበጥ አለመቻል፣ በደስታም ሆነ በሀዘን ጊዜ ያንን ተወዳጅ ፊት በአካል አለማየት ልብን የሚገሸልጥ ስሜት አለው። ስልኩ ሲዘጋ፣ ጥሪው ሲያበቃ፣ መስመሩ ሲቋረጥ የሚሰማው ያ ባዶነት በጣም ከባድ ነው። አንዳንድ ጊዜ ጥርጣሬ፣ ፍርሃት እና “ምናልባት እየራቀ ነው?” የሚል ሀሳብ ውስጥን ያናውጣል። የርቀት ፍቅር በዓይነ ስጋ ሳይሆን በዓይነ ልቦና የሚኖር፣ ታጋሽነትንና ጽናትን በየቀኑ የሚፈትን የነፍስ ጉዞ ነው። ነገር ግን በዚህ ሁሉ ስቃይ ውስጥ የማይጠፋ ውበት አለ። ርቀት እውነተኛ ፍቅርን አያደክመውም፤ ይልቁንም እንደ ወርቅ በእሳት ያጠራዋል። እንደ ርቀት ፍቅር እምነትንና ታማኝነትን በተግባር የሚያስተምር እጅግ ጀግና አባት ናቸዉ 💔💔
2026-09-18 18:45:21
1
helen.helen696
Helen 21@19 :
😭
2026-09-17 16:50:36
1
hana45454h
asni(hana)24 :
😰
2026-09-17 16:55:49
1
seid.abdu3353
እቅድህ ላይ ሞትን ጨምርበት :
2026-09-18 06:04:26
0
hhh135134
hhh :
በጣም
2026-09-18 01:39:15
1
gerry.ab1
Gerry Ab :
ናፍቀሽኛል
2026-09-17 19:34:46
1
6hiwet.kebede
6Hiwet Kebede :
@
2026-09-17 18:37:57
1
ahmedayalewwww
ahmed ayalew :
2026-09-18 05:09:25
0
user5909281143266
Abdi@ :
ጋሽ ለማ
2026-09-17 23:59:09
0
keya70849
keya :
👌👌👌
2026-09-18 04:20:21
1
a.m02198
kal 16 እናቴ ሙሉ ሸዋ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-17 16:49:54
1
ortodox837
tewahdo :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-17 17:00:13
1
lemadakon
Lema Dakon :
🥰🥰🥰
2026-09-18 15:46:05
1
a.kerim.basit
A , kerim Basit :
🥰🥰🥰
2026-09-17 19:57:31
0
To see more videos from user @gerry.classical, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About