@amsalu.c: #creatorsearchinsights #alixmiamiswimsuits #ethiopian_tik_tok #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #tewahdo

Amsalu Gebrekidan Argaw
Amsalu Gebrekidan Argaw
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 17 September 2026 16:49:16 GMT
150737
10258
1453
2944

Music

Download

Comments

zzzb646
Z.mane :
ስለኔ ሀፅያት እንጅ ስለሰው ሀፅያት አያገባኝም !
2026-09-17 19:05:25
262
atikilt.abew
Atikilt Abew :
ከኦርቶዶክስ ሰባኪ ውስጥ አባ ገብረኪዳንን ነው እማምናቸዉ
2026-09-18 06:53:12
40
eyobawoke738
ኢዮብ :
ብዙ ሰባኪዎች የሚሰብኩትን ሕይወት አይኖሩትም ልክ ኖት መምህር
2026-09-17 17:50:38
119
tesfay4760
tesfay :
እኔ እኛ ኢትዮጵያዊ መቸነው ከቅናት የምንጣው ሚንችግር አለው ጡሩነገር የሚናውራው
2026-09-17 18:58:32
41
444blogger
አለምነሽ ጌታቸው :
የውስጤን ሀሳብ ነው የገለፅኩው ተባርክ አባቴ🥰🙏አሁን ማንንም ማመን አያስፈልግም🥰
2026-09-17 18:32:24
147
user0924675252
መ/ር ለኩሉ ጥላሁን :
ኧረ ፈጣሪ እድሜ ይስጠዎ ትልቅ ነገር ተናገሩ የትልቅ ሰው ንግግር እመአምላክን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-17 18:28:57
44
death_8845
🙏 :
መምህር ዘላለም በሰበከው ኑሮ በሰማይት ነት ያለፍ
2026-09-18 05:01:39
33
ethio.dramas
B͟a͟h͟i͟r͟n͟e͟s͟h͟ :
በጣም ትክክል ኖት እርሶ የሚናገሩት ነገር ተባረኩ
2026-09-17 18:31:01
35
user6990170205477
user6990170205477 :
የሠበከውን በሂወቱ የኖረው መምህር ዘላለም!!!! የልባችንን ነው የተናገሩት እግዚያብሔርን ያክብረወት
2026-09-18 07:21:45
11
pure.knowledge.th
Pure knowledge theological col :
real fact right new
2026-09-18 08:08:22
0
samri5314
Saምሪ :
የመጀመሪያ የመጨረሻም ትክክለኛው ሐዋርያ መምህር ዘላለም ብቻና ብቻና ነው ሌሎቻችን ሁላችንም አንድ ነን
2026-09-18 05:50:06
15
beza8414
#Beza :
ወልደሰማያት መምህር ዘላለምን የሚያክል በኔ ዘመን የሰበከውን የኖረ አላየሁም🙏
2026-09-17 19:27:03
36
user5841669776381
user5841669776381ጀጀ :
እኔ አዲስ አበባ ላይ ተክሊል ና ቁርባን የረከሰበት ከተማ ሆኖ ነው ያገኘውት ደሞ አባቶች እራሱ ቁረቡ ነውጂ ከቁርባን በሆላ ስላለው ነገር አይነግሮቸውም
2026-09-17 19:29:29
31
aman75617
Aman :
በነገራችን ላይ ለሚዲያ ቀለብ የሚውል ነገር ሁሉ እጅግ ጥንቃቄ ይፈልጋል ,እውነቱን እውነት ስህተቱን ስህተት ማለት የግድ ነው።
2026-09-18 04:56:22
7
.or550
እናቴ ወድሻለሁ :
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክዎት ትክክል ነዎት አሁን ላይ ገንዘብ ብቻነው እየታያለው
2026-09-18 04:20:25
9
yenenesh.habesha
Yenenesh habesha :
ewunet new
2026-09-18 05:32:34
1
milkesadejene472
Milki :
Thank you!
2026-09-18 07:35:12
1
user123046810332
ቀዳሚሃ ለጥበብ ፈሪሀእግዚአብሔር :
ewnet new
2026-09-18 05:45:53
1
kingfashion521
adiyam ye dengle maryam liji :
ቆይ ማን ፈራጅ አደረገን እና ነው
2026-09-17 19:18:36
39
user2776825107974
Yene@12 :
እግዚአብሄር ይስጦት የኔ አባት እውይይይይ የውስቴን አወሩልኝ።
2026-09-17 18:46:16
34
mesfinhaile57
haile1405 :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2026-09-17 18:06:43
10
user8177634557228
efoye page 4 :
ማን ፈራጅ አደረገን ሰለ እኛ እንዉቅ ተዉዉ ገፊ አንሁን☺️☺️☺️ብንችል በዉስጥ መምከር ብንችል
2026-09-18 04:03:45
21
userot8vrwky0k
አነ ዘ-ክርሰቶስ 💒☦️🇪🇹 :
ብቻ አላውቅም እኔ ምን ማለት እንዳለብኝ እራሱ አላውቅም ለእርሶ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሌላውን ፈጣሪ ያስተካክለው🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-18 05:21:21
13
mahder6308
Medline :
አዎ እነሱ ስህተት ይሰራሉ እርስዎ ግን ስለሰው ማውራትዎ የተሻሉ ክርስቲያን አያደርግዎትም ይልቁንም በእግዚአብሔር ዘንድ ያስጠይቅዎታል ክርስቲያን ከሆኑ ስህተት ስለሚሰራውም ስለማይሰራውም ማውራት አያስፈልግም ከእግዚአብሔር ጋር ብቻ ይኑሩ
2026-09-17 19:23:21
8
mekdiyabatua01
🅜🅔🅚🅓🅔🅢 :
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን🙏 እኔ ሰሞኑን ከሰወች ኮመንትም ይሁን ፖስት ከሚያደርጉት የታዘብኩት ነገር ቅድስት ቤተክርስቲያን ሁለት አይነት ህግ እንዳላት የሚያስመስሉ ነገሮችን ነው። 1. ታዋቂ እና አዋቂ ላልሆኑ ሰዎች ሁሉም ነገር ክልክል ነው 2. አዋቂ እና ታዋቂ ለሆኑ ሰዎች ደግሞ ሁሉም ነገር ልክ ነው normal ነው። ለምን እንዲህ ሆነ ብሎ የሚጠይቅ ካለ ደግሞ ቀንቶ ነው የሚሉ ነገሮችን በስፋት እያየሁ ነው። አይገርምም🙄
2026-09-17 18:54:32
35
To see more videos from user @amsalu.c, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About