@gonderupdate: የጎንደር ሆስፒታል መስመር ቆየት ያለ ገፅታ ትዝታዎን ለሌሎች ያጋሩ #ጎንደር #ቸቸላ #Gonder #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

𝐺𝑜𝑛𝑑𝑒𝑟 𝑈𝑝𝑑𝑎𝑡𝑒
𝐺𝑜𝑛𝑑𝑒𝑟 𝑈𝑝𝑑𝑎𝑡𝑒
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 17 September 2026 17:09:05 GMT
17701
1198
41
559

Music

Download

Comments

amsalugirmalema
🇦አቤee ግርማ🌴🌴🌴🌴🌴 :
🥰🥰miss you my gondar
2026-09-18 04:23:55
7
204djk1
papi :
ዓመተምህረት ቢገለፅ ሀሪፍ ነበር
2026-09-18 04:25:39
7
bitwoded19
wonder :
ohh God 😍😍
2026-09-18 04:19:52
2
amazi6557
🦋🦋 :
አይ ይህም አልፎ ነበር ተባለ ስንቱን ያሳለፍንበት ተወልደን ያደግንበት የልጅነት ብዙ መንገድ የተሻገርንበት ደጉ ጊዜ ሁፍፍ ሆድ ይብሳል
2026-09-18 06:24:00
10
tedda181
tedda :
አይ ጊዜ ይህም ድሮ በዚህ መንገድ የነዳን ልንል ነው።።።
2026-09-17 17:46:13
8
matghost0
Mati Ab :
ezi lay komen bekeren
2026-09-18 03:28:35
6
user5187096751627
ሮዛሌ :
ያገሬ ልጆች አረ ሰብሰብ ብለን አገራችን እንክተም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-18 13:28:17
2
user87016007945813
user87016007945813 :
ሰፈሬ ሀገሬ የተወለድኩባት ያደኩብሽ እየኖርኩባት ነዉ ስወዳት
2026-09-18 06:46:15
3
amde032495
Amde032495 :
አይ ግዜ አይ ሰፈሬ 😭😭😭
2026-09-18 03:46:11
4
vivaaza21
VivaAza21 :
ውስጤ ተረበሼ💔💔ትዝታችን ከዚህ ጊዜ ጋር ነበር የተቀበረ
2026-09-18 05:12:18
3
boyme17
Iron boy :
ይህ መንገድ ከቤት ወደ ፋሲለደስ የተመላለስንበት እና ያደግንበት ሰፈራችን የሚገርምው ምንም የለውም ግን ይናፍቃል 🤔
2026-09-18 15:07:18
3
user58423948366162
Ye mariyam Kal kidan :
Yadekubet sefre nafekgn bezu tezeta nbren ay Giza 🤔
2026-09-18 18:01:55
1
paaaaaaaaaaaammmm
FOጋሪ🌬🕯🔷👁‍🗨◍◎●◦ :
ልደታ ስትደርስ ልደታ ማለትህን ባትረሳ ጥሩ ነበር ብቻ ይመችህ ወደ ኋላ መለስከን[Heartwarming]
2026-09-18 09:37:07
2
redu.056
Redu ✨️ :
ማርያምን ኑሮ ቀዚ ጊዜ ቀረ❣️❣️❣️🥰
2026-09-18 19:23:16
1
naty_travis2
nata💫💫💫 :
mariyamn betam nber emewedew yehn menged
2026-09-18 05:39:11
3
yonasfeseha626
ema nafikishighale!!! :
🥰🥰🥰🥰 ሐመታትን ነድቻለው በዚህ መንገድ!!
2026-09-18 22:18:00
1
dawitnega23
dave Foጋሪ :
የመችህ ወድሜ
2026-09-18 16:28:26
1
yeshi.yeshi600
Yeshi Yeshi :
አይ ጊዜ
2026-09-18 08:54:45
2
bewket1984
user75184206171624 :
ኤፍሬም+ጎንደር ❤️
2026-09-18 15:31:22
1
user5187096751627
ሮዛሌ :
አቤት ደጉ ጊዜ ስንቱን አስታወስኩት 🥰🥰🥰🥰
2026-09-18 13:27:13
2
taye16gonderew
𝑡𝑎𝑦𝑒 :
nxet
2026-09-19 02:14:00
1
fitsumgsus
f@g man :
አድናቃ ነኝ
2026-09-18 12:36:13
2
henzerproperties
ሔኖክ :
omg tb
2026-09-18 16:29:02
0
www.daniman
የናቁሽ ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ :
የቸቸላ ልጆች የት ናቹ
2026-09-18 07:38:57
3
fune749
August :
የሆስፒታል መስመር ባጃጅ ይዘን ስንት አይተንበታል አውራጎዳና ድልድዮ ሊሰራ ሲጀመር የነበረ እገታ አይ ስንቱን ጀግና ነዱት 😁 መንገዱን ፈረተን በ ሳይንስ አምባ ስንዞር ነበር ምንውለው😳🥰🥰 መሐንዲሶቹን ግን ክንዳቸውን ያበርታው💪💪🤲
2026-09-18 17:16:10
2
To see more videos from user @gonderupdate, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About