@shekh_alamoudi_fan: #alamoudi #ሸህአላሙዲን #midrocethiopia

shekh muhammed alamoudi fan
shekh muhammed alamoudi fan
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 17 September 2026 17:13:31 GMT
13239
496
28
52

Music

Download

Comments

niser6531
ንስር - ወሎ (ሞሳድ) :
ሰላም አባታችን ሸህ አለሙድን ለሃገር ከአንድ መንግስት በላይ ለአንድ ሃገር ህዝብ ሙሉ በሙሉ ሳያዳሉ ህዝበዎን በደስተኝነት ስሜት እስካሁን ይዘው ደርሰዋል ፈጣሪ ይመስገን እድሜና ጤና ይስጠወት አባታችን ። ሁለት ጥያቄ አለኝ ? የተወለዱበት የአደጉበት ሀገር ያቺ የሚሳሱላት የፍቅር ተምሳሌት እናታለም ወሎ በልማት እጦት ተበሳቁላ የመኪና ምንገድ እንኳን እሚጠግንላት ጠፍቶ ህዝቦቿ በገደል በተደጋጋሚ ለሞትና ለስቃይ እየተዳረጉባት ትገኛለች ይህ መልዕክቴ አንደኛው ይድረስ ለወሎ ሃረጎ መንገድ …… ? ሁለተኛው ጥያቄየ ? የደሴ ብቻ ሳይሆን የወሎ መለያ የሆነውን ህንፃ አስፍፍተው ተመሳሳይ ህንፃ በእርሰዎ ስም በኮምበልቻ ፣ ወልድያ ፣አለማጣና ሠቆጣ እንድሰራልን የአባታችን ማስታወሻና መሰየሚያ የሚሆኑ የህዝብ አደራ እንድጥሉልን ከትልቅ ትህትና ጋር ይችን አጭር ፁሁፍ አስቀምጣለሁ ። አመሰግናለሁ ።❤️🥰
2026-09-18 07:09:16
0
teddy.haylu
TeddY Haylu :
እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጣቸው
2026-09-17 18:57:34
1
halimamamo44
halimamamo44 :
,,[Red heart][Red heart][Red heart],,Ibakkh irdan
2026-09-29 17:55:13
0
user2773626941338
Ibr 1234 :
እድሜና ጤና ለሸሑ ❤️❤️❤️❤️❤️
2026-09-17 20:01:02
1
user9127801670635
eski 16 :
1.5 ያልደረሳቻው አሉ የሚጣራበት መንገድ ቢመቻች አብሶ ከተማውስጥ
2026-09-18 06:39:01
0
habtamu.zelalem8
hard working man :
ሼሄኪ ጥሩ ሰው ሺ አመት ኑርልን
2026-09-17 17:16:33
0
yasinemhamde
yasinemhamde :
አላህ ረጅም እድሜ የሠጥክ የዳሀ የአብታም የመንግሰት አባት ነክ አላህ ይጠብቀከ
2026-09-17 22:22:55
0
use828036
use አላህከሪም :
አሠላማለይኩም ሸህ ከዚህ በላይ ጨምሮጨማምሮ እድሚና ጤና ይሥጥህ እያልኩ የናትህን አገር ደሴናወልዳያን ብታዉቦት በአክብሮት እጠይቅህአለን ከደሴ መ/ደድ
2026-09-18 14:25:13
0
eyoel.girma5
Eyoel girma :
ye Ethiopia 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
2026-09-17 18:53:04
0
ayanzakir72
ayanzakir691 :
alen
2026-10-02 10:35:39
0
yohannes558
Yohannes :
🥰Big Respect !
2026-09-19 06:47:59
0
user5868419234929
user5868419234929 :
እሳቸውን የሠማእታትን ሀውልት አሰርተው ሲያስመርቁ ንግግራቸውን በ3 ሜትር እርቀት ሆኜ ያደረጉትን ንግግር አዳምጫቸው ነበር ለሀገራቸው ይላቸው ፍቅር በጣም ጨማሯል እግዚያብሔር ፍቅርና እድሜ ይቸምርላቸው አቶ ጃማልንም እንዲሁ አስር አመት ያልተከፈለንን በእርስዎ ጊዜ አስከፍለውናልና
2026-09-17 18:51:23
0
user5487461093027
Jemal Mohammed :
በርቱ
2026-09-27 09:24:15
0
mohammedhaji279
mohammed haji dube :
haji
2026-10-24 04:07:23
0
user1566693351618
عبدالله علي :
ماشاء الله الله يحفظك ياشيخ محمد
2026-09-17 20:50:12
0
umi70349
umi :
🥰❤️❤️❤️❤️👍
2026-09-21 22:24:46
0
use828036
use አላህከሪም :
እንወድህ አለን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍
2026-09-18 14:26:25
0
abdurohmanyime
name :
ስንት አመት ሆነው ግን allah hayat yistew
2026-09-17 20:18:33
1
ma_13971
M :
የሀገር ዘብ ፣ የህዝብ ዋርካ ፣ የደግነት ጥግ ፣ ሰጥተው ማይመፃደቁ የድሃ አባት ፤ አሳክመው ፣ አስተምረው ፣ መጠለያ ሰጥተው ፣ ሆስፒታል ገንብተው ፣ ለህዳሴ ግድብ አዋጥተው ፣ … እወቁልኝ ያላሉ ክቡር ዶ/ር ሸህ ሙሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲን Big Respect
2026-09-17 17:41:39
1
user4496119851009
user4496119851009 :
"ሸክ አላ ሙድነ የምሰሰ ሰረዎቹ አረፈ ነው ታዋካይ ሰልካቹ አሰቃምጡ
2026-09-18 10:31:09
0
user7203373778835
አንወረ ሙሰመ :
🥰🥰🥰
2026-09-30 21:18:22
0
user6092846394988
Jamila jamal23 :
[Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart]
2026-09-22 02:08:42
0
tana.taramu
tana taramu :
@🥰🥰🥰
2026-09-20 21:32:16
0
amanual.taye1
Amanual :
❤️❤️❤️
2026-09-23 03:23:12
0
miko53985
miko :
🙏🙏🙏
2026-09-18 17:00:31
0
To see more videos from user @shekh_alamoudi_fan, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About