@etalem_erdado: #creatorsearchinsights #foryou #fyp #fast #creatorsearchinsights

እታ ነኝ የደሙ ፍሬ👉✝️
እታ ነኝ የደሙ ፍሬ👉✝️
Open In TikTok:
Region: AE
Thursday 17 September 2026 17:38:50 GMT
167069
5068
232
562

Music

Download

Comments

yoseyegeta
ዮሲ-የጌታ :
ማርያምን እየሱስ አማላጅ ነው 💪🔥
2026-09-18 08:28:52
75
biruk_yarada_lej
Biruk yerada lij :
የቴዲ አፍሮ ዘፍን ነው ሁለታችሁም የወሰዳችሁት ምን አጣላቹ 😁
2026-09-18 08:15:30
109
alextesema7
Star2 :
ብትወልደኝ ታደረሰኛለህ አለች ሆ
2026-09-18 05:13:00
175
dirshu11
Dirshu Abera :
አሁን ምንድነው ችግሩ ብመሳሰል🤔🤔🤔
2026-09-18 14:26:41
45
bk12622
Ashu T :
ቢኒ አትርሱኝ አልክ
2026-09-18 14:09:21
15
singer.ashenafi.y
Ashenafi Yacob :
ልጅቷ ጋ ያዩሁት ዜማው እንድሚመሳል ዜማ ሆን ብላ እንኮረጀች ታውቃላች እራሷን protect ለማድረግ የሄደችበት መንገድ እና የቃላት አጠቃቀሟ ተገቢ አይደለም መዝሙሩ ይመሳሰላል ብሎ ሀሳቡን ያነሳው ቢኒ አይደለም ለሎች ናቸው mention ያደረጉለት መቶ % ቢኒ በሳል እና እውነተኛ አገልጋይ መሆኑን አይቸበታለሁ
2026-09-18 05:09:59
50
akihabesha123
ሙሉ ጎጃም🌴 :
እንደ ዘፈን ማወዳደር ጀመራቹ😂
2026-09-18 04:58:59
52
asti_tsegaye
asti_tsegaye :
He’s so humble betam
2026-09-18 11:35:40
24
jerrygeleyea
jerry 🤗😊 :
mezmuru yemesaselal honestly endee mnona new...malet yalebat yikirta intentional alnberem gen at the end egziaber memsgenu new bela mechress new abeka
2026-09-18 17:45:41
2
user0z6cck9txw
ቤዛዬ ጡምሶ :
Habiba Beti Yiqirabu [Tears of joy][Tears of joy]
2026-09-18 09:36:10
1
ephrata.adilu
Ephrata Adilu :
ይቅርታ የማያቁ የማይገባቸው ሰዎች ደጋግመው በመናገር..... በዚህ አጋጣሚ ቢኒ ተባረክ
2026-09-18 14:24:20
8
mekdeskaseni
Mekdes Kaseni :
የዘመረችዉ መዝሙር ነዉ እንጂ ዘፈን አይደለም የምስገጋና ባለቤቱ እግዚአብሔር ነዉ
2026-09-17 20:05:29
39
galngus4
sosi ✝️🙏👑💫⭐ :
ከተመሳሰለስ ምን ሽግር ኣለዉ ንጌታ ክብር ኣይደለም እደ መዝሙር እኮ ወንጌል ነው, ሸከት ነዉ እደ
2026-09-18 09:04:37
14
adameyakobe
adameyakobe :
ቢንዬ ትልቅ ስው ነህ ትክክል መልስ ነው ጌታይርዳህ በርታ
2026-09-18 05:19:36
18
gintalshm
ገነት🦋መዳኔ ስጋርማኝ ልጅ አዳራገኝ💫✝️ :
ምን ችግር አለው ቢመሳሰል ለጌታ አይደል እንዴ የዘማራችሁት🥺
2026-09-18 16:19:52
5
yonatani_12
ጌትነት :
እኔ በቢኒ መዝሙር ነው ጌታ ያገኘሁት ናና በምለው ከሱስ አለም የመጣሁት 🥺🥺🥺🥺🥺
2026-09-18 07:51:14
20
rakab96
rakab96 :
zefenwo dese yelale
2026-09-18 19:47:59
1
nejwa116
user51935538996 :
Era Wallahi ayedersatem
2026-09-18 11:01:45
2
seni4960
seni4960 :
ቢመሳሰል ምንድነው ችግሩ መዝሙር እኮ ነው ዘፈን መሠላቹ እንዴ
2026-09-18 13:08:33
8
habeshawi127
💎Habeshawi🇪🇹🇱🇷💎 :
Bimesasele mencheger alew….wanaw Egziyabeher mamesegen newe😳
2026-09-18 05:49:44
12
anamo168
anamo :
የአንቺም መዝሙር ለእግዚአብሔር ነው እሱ ለምን ለእግዚአብሔር ነው
2026-09-17 18:08:30
33
netsi3130
Netsi🍫🎀 :
አልተመሳሰለም
2026-09-17 18:33:18
30
abeba.tadesse5
Abeba Tadesse :
አረ በቀሽ ይቅርታ ጠይቅ
2026-09-18 10:35:54
7
konjit.kal
konjit kal :
ከተመሰሰለ ጌታ አየቀበለመ አረ ተወ ወገኖቼ
2026-09-18 07:36:33
5
yishak.tedesse
ይስሐቅ" ታደሰ" ✝️🧎🏾‍♀️ :
ልጅቷ የሚተመልሰው መልሶች በእውነት እንዴት ደስ እንደሚላቸው በቃ የጋለ ሰው የሚሰጥ መልስ ግን ልጁን እኔ እንጂ 🙏🙏
2026-09-18 06:04:59
5
To see more videos from user @etalem_erdado, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About