@thegodwhoseesme: "If you lose hope, somehow you lose that vitality that keeps life moving, you lose that courage to be, that quality that helps you to go on in spite of all." - Martin Luther King Jr. እግዚአብሔር keeps me going. ደረቀ ያልኩት ነገር እርሱ ጋር እያቆጠቆጠ፣ አነሰ ያልኩት እየበዛ፣ የለም ያልኩት እየኖረ፣ ሞተ ያልኩት እየተነሳ እግዚአብሔር ጋር ተስፋዬ ይታደሳል። እግዚአብሔር ይመስገን።