Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@truelove1189: 📷style inspiration: 👗vibe check: 💸$layering techniques: 📝personal style tips :
🅣🅡🅤🅔 🅛🅞🅥🅔🌹🌹
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 17 September 2026 18:55:58 GMT
233970
35006
392
1898
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
baki :
ማርያምን የምሬ ነዉ ምነግራችሁ እንደኔ እናት ጠንካራ እናት የለም 100% አባቴ ሲሞት እኔ የሁለት አመት ልጅ ነበርኩ እና የጎረቤት ሰዉ እንዳለ መጥቶ አግቢ ወጣት ነሽ ሲላት ልጆቹ ከአያታቸው ያድጋሉ አሏት እሷም አይሆንም እኔ ብጎዳ ይሻል ብላ ከሰል መስላ የሰዉ ቤት ቀንሙሉ ቆጮ ጨምቃ እግሯ ሰቅላ ቀንሙሉ ትፍቅ ነበር ሚበላ አይኖርም እቤት ምንም ነገር የለም አንዳንዴ ቆጮ ከስራ ቦታ ይዛ ስትመጣ ቆጮ ምትጋግርበት ምጣድ ታጣ ነበር ከጎረቤት በቆጮ አቀያይራ ምጣድ ታመጣ ነበር አንድ ቀን ወንድሜ ትምህርት ቤቱ እሩቅ ስለነበር ማትሪክ ሊፈተን ለሳምንት ቤት ተከራይቶ ሊቀመጥ ሊሔድ ነገ ነዉ ሲባል ሚይዘዉ ቆጮ አጥታ ዉይ ያለቀሰቹ እንባ ማርያምን አታስታዉሰኝ በቃ እንባዬ አታምጡት በቃ
2026-09-18 18:31:46
91
ስንቴ ካድሺኝ? :
እናትና አባቴን ቀብሬ ቁጭ ያልኩት እኔ😭😭😭😭
2026-09-20 08:04:12
33
Kal kidan :
መራራ እውነት🥺
2026-09-18 15:00:02
66
ዋ....ሪ :
ልክ እኔ ኣባቴን ቀብሬዉ እንደተመለስኩኝ😢😢
2026-09-19 19:07:26
13
@ adisu :
ይህ ንግግር ሳይሆን ስብከት ፣ ትምህርት ነው እናቱ 🙏🙏🙏
2026-09-19 04:55:02
19
የድንግል ማርያም ልጅ :
ewnt new
2026-09-20 16:36:22
0
Sifen Techane :
እዉነት ነዉ
2026-09-18 04:19:16
43
𝕞𝕙𝕣𝕖𝕥𝕒𝕓𝕖 :
በሞትኩና ከነሥሜ ቀብረዉኝ በተመለሡ አልቻልኩም 💔😭
2026-09-18 20:07:05
9
Betselot :
መኪና ግዙልኝ እስኪ እርቦኝ ነው
2026-09-20 07:30:34
5
Tamirat :
እሱን ማለት አይቻልም ስሜቱን የሚያውቀው ቦታው ላይ ያለ ነው
2026-09-20 11:43:29
3
Haymanot Tesfaye :
እውነት ነው ።ሁሉም ቀሪ ነው ።ሁሉም አላፊ ነው።እግዚአብሔር ብቻ አብሮን ይቀራል።
2026-09-18 14:50:26
12
MUSSIE.AB :
ለካ ዘወር አለ😭
2026-09-18 14:44:26
12
ሞት እያለ ክፋት :
እኔ እገባለው
2026-09-18 05:54:41
6
Yomifan Gelana # :
untinew newu iko yen wudi hulluum yalfal iko
2026-09-18 20:41:06
1
Hani🍯 :
ማርዬ ንግግር አይደለም ትምህርት ስብከት ነዉ
2026-09-19 05:45:56
2
ጎደሬነኝ ያውም ያ44ቱ :
እኔ እራሱ በጣም ነው ልቤን የነካኝ
2026-09-20 18:42:06
1
LOVE K💞ጎንደርዋ ነኝ ያተ ምርኮኛ 💋 :
መራራ እውነት 😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔😭😭
2026-09-19 04:26:02
2
B man :
መራራው እውነት ነት ነው😌😌
2026-09-19 19:43:16
1
Danil barbr✌✌✌ :
አባየ ግን 🙏🙏🙏
2026-09-18 11:25:06
5
አማራው ተራራው :
በትክክል
2026-09-18 03:14:10
3
Rita :
እውነትነው🤔
2026-09-18 17:15:33
3
tigi :
እውነት ነው
2026-09-18 09:28:23
4
ወይዘሮ አስካሉ :
ትክክል
2026-09-18 14:32:35
2
welly teda :
ግልፅ መራር ሀቅ
2026-09-18 21:07:15
2
ብርሃኑ የሚካኤል ልጅ❤ :
የተጣራ ገንዘባችን ክርስቶስ ነው🥰🥰🥰
2026-09-20 19:18:04
1
To see more videos from user @truelove1189, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
نغمات مميزة لموبايلك 🎶 🥀 #fypシ #foryoupage❤️❤️ #foruyou
Reparando iPhone de 40 Reais!!! #apple #iphone #smartphone #repairing #Tech
Haye Pardes 😁🤣 #viralreelsvideo #funnyvoice #funny #deraismailkhan❣️ #chowarbaz
#fyp #fındık #keşfetteyizzz @S”
আমার থেকে ভালো পাবেন কিন্তু আমাকে না আমি তো আমিই যার কোন copy হয় না...!😎🙌🏿#tiktokviral #foryou
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy