@ebc_tiktok: ሕገወጡ ሕወሓት በክልሉ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎችን ለወንጀል ተግባሩ መጠቀሚያ እያደረጋቸው ነው #TPLF #Tigray #university #students

EBC News
EBC News
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 17 September 2026 20:44:17 GMT
27462
2293
23
277

Music

Download

Comments

samson_s0
Samson_S² :
ይሄ ጦርነት ለመጀመር እቅድ ያላችሁ መሆኑን ያሳየኛል
2026-09-17 22:05:12
30
user65488852232134
Abu :
right bire
2026-09-18 06:32:19
0
nolawi1.21
Amare :
የነሱ አለመማር እኛንም ነው የሚጎዳን አላለም 😔😔 እረ እረ ተው ፈጣሪ ና እረ ና መድሀኒአለም ወይ ፍረድልን ወይ ፍረድብን።😔😔😔
2026-09-17 21:57:48
5
user42277236903667
ሁሉ በእርሱ ሆነ :
ለመምህራኖቹስ ምን ታስቧል??? የመምህራኑ የስራ ሁኔታስ ደመወዛቸውስ ??? ሊታሰብላቸው ይገባልኮ
2026-09-18 02:27:00
4
bfa__world
Bright Future Academy :
are afesa ale
2026-09-18 03:03:16
5
bic1738
Biruk :
ሰላም የለም መማር አይቻልም
2026-09-18 02:50:52
0
filaye228
Fila Fitora :
መምህራን የማንኛውም ማህበረሰብ እና የትምህርት ስርአት መሰረት እና ወሳኝ አእምድ ናቸው። መምህርን ንቆ፣ አትኩሮት ሳይሰጡ እና ጥቅም፣ መብትና ክብሩን ሳያከብሩ «የትምህርት ጥራት ማምጣት ይቻላል» ብሎ ማሰብ መሬት የማይወርድ ህልም ነው። የትምህርት ጥራት የሚጀምረው ከክፍል ውስጥ መምህር ነው፤ ይህም የሚከተሉትን ዋና ዋና ነጥቦች ያካትታል፡ የመምህራን ክብር እና ሞራል፡ መምህራን በቂ የኢኮኖሚ ዋስትና፣ ማህበራዊ ክብር እና የስራ ቦታ ዋስትና ሲኖራቸው ብቻ ነው ተነሳሽነታቸው ጨምሮ አእምሮአቸውን ሙሉ በሙሉ ለትምህርት ጥራት መስጠት የሚችሉት። የመምህሩ መብትና ጥቅም ባልተከበረበት ሁኔታ የሚጠበቀውን ያህል ውጤት ማግኘት አይቻልም። ሙያዊ ነፃነት እና ተደማጭነት፡ የመምህራን ድምፅ በትምህርት ፖሊሲዎች፣ ስርአተ-ትምህርት ቀረፃ እና የትምህርት ቤት አስተዳደር ላይ ሊሰማ እና ሊከበር ይገባል። የትምህርት ጥራት እውን የሚሆንበት መንገድ፡ ዘመናዊ የትምህርት ቁሳቁሶች ወይም ውብ የትምህርት ቤት ህንፃዎች ብቻቸውን ጥራትን አያመጡም። ዋናው ሞተር ብቁ፣ የተከበረ እና በስራው የተበራታታ መምህር ነው። ስለሆነም፣ የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ የሚደረገው ማንኛውም ጥረት መጀመሪያ የመምህራንን መብት፣ ጥቅም እና ማህበራዊ ክብር በማስከበር መጀመር አለበት። መምህራንን ማክበር ሀገርንና ትውልድን ማክበር ነው።
2026-09-18 00:43:38
0
absejuhar
ŁäŁä Ðïŕè :
2026-09-17 20:58:20
0
tote.amon
Tote Amon :
ልክ ኖት ብሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2026-09-17 22:48:24
5
biniend
☎️ቤኒ𝘺𝘢𝘮𝘪𝘯 :
2026-09-17 20:47:32
0
tsegi391
;Tsegi@ :
ማንን ትመድባለክ ለጦርነት ታፍሰው አልቀዎል
2026-09-18 09:35:28
0
fasilbirhanu29
Antonyo Romney :
2026-09-17 21:15:52
0
desuu047
DJ🇪🇹🇪🇹🇺🇲🇺🇲 :
😎😎😎
2026-09-17 22:38:30
0
desuu047
DJ🇪🇹🇪🇹🇺🇲🇺🇲 :
😏😏😏
2026-09-17 22:38:40
0
nabyom.nabi
Nabyom Nabi :
🔥🔥🔥
2026-09-18 03:29:06
0
koket.jimma
koket jimma :
💔💔💔
2026-09-18 05:51:26
0
mando.jara
Mando jarra 🍁🍁🍁 :
🥰🥰🥰
2026-09-18 10:20:44
0
nyadogk
gatjohn :
🥰🥰🥰
2026-09-18 11:20:30
0
To see more videos from user @ebc_tiktok, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About