@zematube12: #creatorsearchinsights #ethiopianmezmurorthodox @ዜማቲዩብ zema tube 2 @danielበለማህተብ @ዜና ጽድቅ ሚዲያ

@zema tube19
@zema tube19
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 17 September 2026 21:56:48 GMT
19994
1592
98
113

Music

Download

Comments

user1036143204514
ራስ ዳሽን♥️♥️🌹 :
ትከዛ፣አለ[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-18 16:53:29
0
tewlede.mesfin
መምህር ተወልደ መስፍን :
በጣም ነው የምናመሰግነው ወንድማችን ጉባኤ ቤታችን ስለጎበኙልን እና ስላስተዋወቁልን ትምህርት መማር የምትፈልጉ በቤተ ጉባኤው በመገኘት ማር ትችላላቹህ መምጣት የማትችሉ ባላችሁበት ሁናቹህ በኦንላይን መከታተል ትችላላቹህ
2026-09-18 13:02:28
7
user7198613254680
ሰዋስው :
ጎንደሬ ነው ወይስ ተክሌ?
2026-09-18 09:26:15
2
user1814213508653
2121 :
ትምህርቱ ስንት ሰዓት ላይ ነው
2026-09-19 06:26:20
1
glovezg
My hope is from God 🙏 :
እኔ መማር እፈልጋለው
2026-09-18 18:58:07
1
kihnet.lalibela
kihnet lalibela :
እኔ መማር እፈልጋለሁ
2026-09-18 18:35:04
1
user69246924174150
user6924692417415 :
ስልክ ና አድራሻ በደንብ ንገሩን መምህር
2026-09-18 18:36:42
1
user51240665281445
ጆከር +ጆከር😁😁 :
አረ መልስ ይስጡኝ
2026-09-19 06:04:37
1
user78456100512832
ይባቤ :
እፈልጋለሁ
2026-09-18 23:44:10
1
yitbark.birhenu
ቧቧ _______ሀው :
መማር ፈልጌ ነበር መምህር
2026-09-19 00:21:14
1
mabedenew
መኖር ወይስ መሞት 👌 :
እኔ መማር እፈልጋለው መምጣት እንችላለን?
2026-09-18 13:28:50
1
user7138623827348
ፍስሓ ለኩሉ :
ልምጣ አሰገቡኝ ቤተ ማርያም ከሆነ
2026-09-18 19:42:54
1
yosef62115
yosef :
አረ ኤኔም መማር እፈልጋለሁ
2026-09-18 16:54:34
1
betefage2129
ቤተ ፋጌ :
ስልክ ላኩልን መምህር በውስጥ መስመር የኔታ በማርያም ልማር ስለሆነ ማለት ነው ላናግርዎት
2026-09-19 03:59:28
0
user1183437036814
አታስቀኝ ብሩን አምጣ አለ ወያሌ :
እኔ መማር እፈልጋለው
2026-09-18 17:21:45
0
zemenufisiha
Zemenu Fisiha :
ማነው አቋቋም አዲስአአባባ የሚማረው
2026-09-18 10:42:50
0
user2998362654201
4004 :
አቃቂ ቃሊቲ ነዉ ያለሁ ቅኔቤት ግን ጎጃም ነዉ የተማርኩ
2026-09-18 20:14:48
0
__mc_solo
Wondwosen :
ተክሌ ቢሆን ነበራ
2026-09-18 11:02:28
2
samie9525
samie :
ዋው ደስ ሲል
2026-09-18 09:12:21
1
user505922878749
እማሬ :
ማረፊያ አለው?ከክፍለ ሀገር ይቀበላሉ
2026-09-18 09:17:46
1
user51240665281445
ጆከር +ጆከር😁😁 :
መስፈርት አለው ወይስ
2026-09-18 15:37:16
0
user2998362654201
4004 :
ፍቃደኛ ከሆኑ ለመግባት የሚአስፈልጉትን መስፈርት እንዲነግሩኝ ብየኔዉ
2026-09-18 20:10:26
1
user9043638734234
fkr :
እኔም መማር እፈልጋለሁ አረ አትለፋኝ
2026-09-18 21:39:17
1
user662512961782
ሰላም ለኢትዮጵያ :
ደስይላል ግን መምር አንድ ጥያቄ አለኝ መምህሩ ናቸው ሚፈቅዱ ሰበካ ጉባኤ ነው ያየሁት ስላለ ነው ከይቅርታ ጋር
2026-09-18 18:03:17
1
awet.okbazgi3
ንኩሉ ምቅባል :
ሰላም መምህር አዳሪ ሁንን መማር እንችላለን እንዴ
2026-09-18 13:16:35
1
To see more videos from user @zematube12, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About