@lenovo_indo: UNBOXING TWS TIKCHIC TC-03!!! #ENC #TWSIndonesia #BluetoothHeadset #HeadsetWireless #fyppp #twsbluetooth #twsmurah #twspremium #twstiktok #twsolahraga #twsgaming #twssport #earphone #twsviral #TWSTIDUR #twsnyaman #headsetmurah #earphonebluetooth #twspowerbank #twsgamingbluetooth

MONSTER INDO
MONSTER INDO
Open In TikTok:
Region: ID
Friday 18 September 2026 08:35:00 GMT
52
0
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @lenovo_indo, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

መፍራት የሌለባችሁ 5 ምክኒያቶች 5 Resosns not to fear  ትንቢተ ኢሳይያስ 41 10፤ እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ እኔ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ፤ አበረታሃለሁ፥ እረዳህማለሁ፥ በጽድቄም ቀኝ ደግፌ እይዝሃለሁ። መዝሙረ ዳዊት 23 4፤ በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ፡ 	  አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ 	   ትንቢተ ኢሳይያስ 40 28፤ አላወቅህምን? አልሰማህምን? እግዚአብሔር የዘላለም አምላክ፥ የምድርም ዳርቻ ፈጣሪ ነው፤ አይደክምም፥ አይታክትም፥ ማስተዋሉም አይመረመርም። 29፤ ለደካማ ኃይልን ይሰጣል፥ ጕልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል። 30፤ ብላቴኖች ይደክማሉ ይታክቱማል፥ ጐበዛዝቱም ፈጽሞ ይወድቃሉ፤ 31፤ እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም። መዝሙረ ዳዊት 121 1፤ ዓይኖቼ ወደ ተራሮች አነሣሁ፤ 	  ረዳቴ ከወዴት ይምጣ?  2፤ ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ 	  ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።  መጽሐፈ ነህምያ 2 18፤ የአምላኬም እጅ በእኔ ላይ መልካም እንደሆነች፥ ንጉሡም የነገረኝን ቃል ነገርኋቸው። እነርሱም፦ እንነሣና እንሥራ፡ አሉ። እጃቸውንም ለበጎ ሥራ አበረቱ። @Minister Bereket Negash  #አዲስአመት🌼🌼🌼እንኳንአደረሳችሁ #ፕሮቴስታንት #ኢየሱስ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹  #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር

About