@queensheba4kilo:

queensheba4kilo
queensheba4kilo
Open In TikTok:
Region: DE
Friday 18 September 2026 04:40:26 GMT
144730
7446
1012
4172

Music

Download

Comments

heaven_788
EJ :
ወይ ሸገር ሜድያ ወይ እዮሃ ሜድያ ላይ ብትቀርቢ እና የተፈጠረውን ነገር እና እስካሁን ፍርድ እንዳላገኘሽ ብትናገሪ ብዙ ሰው ጋር ይደርስ ነበር እምትኖሪበት አገር እንዲሁም በሌላ አገር እሚቀመጡ የህግ አማካሪዎች ይረዱሽ ነበር ቴሌፎናቸው ዩትዩብ ላይ ገብተሽ ታገኝዋለሽ እግዚአብሔር ያፅናሽ
2026-09-18 05:40:53
177
sofesofe71
Sofi sofi 🍭🍭🍭 :
በተለይ እዚ ጀርመን የምንኖር ሰዋች ተነጋግረን በያለንበት ከተማ ለምን ሰላማዊ ሰልፊ አንወጣም እንደኔ ሀሳብ
2026-09-18 06:45:08
101
darkangeles2023
Addisu :
ሰላም እህቴ እግዚአብሔር ያፅናሽ እንዴት አንድ ልጅ ተገሎ ያውም ህግ አለ ከሚባልበት አገር በሀገሩ ላይ የምትኖሩ ኢትዬጵያውያን ኤርትራውያን ተባብራችሁ ጎበዝ ጠበቃ የሚገኝበትን መንገድ አሳውቁን በገንዘብ እንተባበር የኔስ ቢሆን ብላችሁ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃችሀለሁ እንደ አንድ እናት
2026-09-18 07:02:16
73
helen.lema03
🦜🦋🐅 :
እግዛብሄር ያፅናሽ 💔 ምን ሆኖ ነው?
2026-09-18 04:54:25
38
mimimimisha83
Mimi :
በጣም ልብ የሚሰብር ነው! አንዲት እናት በሰው ሀገር (በጀርመን) ልጇ ተቀጥፎባት፣ ገዳዩ ሳይያዝ በነፃነት ሲንቀሳቀስ ማየት ምንኛ ከባድ ህመም ነው? የሰው ፍትህ ቢያዳላም፣ እግዚአብሔር ግን የማይተኛ እውነተኛ ፈራጅ ነው። የዚህ ንፁህ ብላቴና ደም ልክ እንደ አቤል ደም ከምድር ወደ ሰማይ ይጮኻል። ግፈኞች ከፈጣሪ ፍርድ የትም አያመልጡም። ፈጣሪ ለእናቱ ጽናቱንና መፅናናቱን ይስጣት፣ ፍርዱንም በቅርቡ ያሳየን! 💔🙏
2026-09-18 08:15:21
14
cool.girl2130
єℓѕнα∂αу⓳ :
በሰው እጅ ነው እዴ የሞተዎ እኔኮ ታሞ መስሎኝ ነበር😭😭😭😭
2026-09-18 08:06:21
6
betytube
mimi :
petition ተዘጋጅቶ Government ጋር እንዲደርስ ለምን አናደርግም
2026-09-18 06:47:08
22
workalemmera0
Workalem Mera :
እረ ጀርመን ሃገር የምትኖሩ እህት ወንድሞች ኤርትራውያንኢትዮጵያውያን ተባብራቹህ እች ምስኪን እናት ፍርድ ታግኝ ልጅን ያክል ነገር ለዛውም በሰው ሃገር ምን ያክል ዋጋ እንደምንከፍል ለልጆቻችን ይታወቃን እንዴት ፍርድ ሳታገኝ ዝም ይባላን ድር ቢያብር አንበሳ ያስር ይላሉ አይዞሽ እህቴ ገዳይም ሟች ነው እግዛብሔር ያፅናሽ ከባድ ነው
2026-09-18 12:55:43
15
tizita549
Tizita A :
Petition የሚፈረም አለ በቻልነዉ ሁሉ እናግዝሻለን የኔናት😩🙏
2026-09-18 06:24:17
59
ancinesh4
እሙ የሰሎሞን እናት :
የሰማይ አምላክ ይፋረድልሽ የኔ እናት[Teary eyed][Teary eyed]
2026-09-18 06:11:25
18
mesgana.mesi.mesg
mesgana mesi mesgana :
Justice for Josef
2026-09-18 05:37:51
1
bettypictures0
ሆነ በደስታ :
እግዚአብሔር ያበርታሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል አይዞሽ እህታችን
2026-09-18 08:49:15
8
sara94489
sara94489 :
egizhbiher yiferrdale ayzoch ehete
2026-09-18 14:37:21
0
user786951661451
marye :
gate eysuse yefrade ufff kabade naw🥺🥺🥺
2026-09-18 14:35:33
0
ldetyeenate
ወ/ሮ ሰላም♉️🍀 ትዳር አገናኝ :
አይዞሽ የኔ እህት የሰማይ አምላክ ፍርዱን ይስጥሽ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥ😭😭
2026-09-18 11:49:18
7
mese1124
muluneshi mi :
faxari matsnantishin yisixi 😭😭😭😭
2026-09-18 15:09:05
0
hamry48
my dream :
what happened to him?
2026-09-18 14:41:06
0
susuyeelove2
አሪቲ :
It’s heartbreaking 💔 rest in peace yosef 😭
2026-09-18 15:08:24
0
seblety
Seble :
የኔ እህት ምን ቃላት እንደሚያፀናሽ አላዉቅም እግዛብሔር የልጅሽን ደም ፍትህ ይስጥሽ የኔ ልጅ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረዉ
2026-09-18 05:20:35
8
user4272390208863
user4272390208863 :
ይዘገያል እንጅ እግዚአብሔር ይፈርዳል🙏 የኔ እህት እንዴት በምን እንርዳሽ?
2026-09-18 05:15:50
11
user1974378148524
Dagim :
በጀርመን የምትገኙ ኢትዮጵያን በቅንጅት አንድ ነገር የምናደርግበትን አስተባባሪ አደራጁና በሚያስፈልገው ነገር ለመርዳት የምችልበትን ሁኔታ አመቻቹልን በህግ ባለሙያ የሆንን በህግ በሩቅ ያለን በገንዘብ በአካባቢው ያለን በአደራጅ ኮሚቴ የተቃውሞ ሰልፍ በምንችለው ሁሉ የዚችን የተሰበረ እናት ልብ እንጠግን ሌላውን ወሬ ትተን ለስራ እንነሳ please please!በርቺ እናት አለም
2026-09-18 14:17:45
2
freyaworku19
Frey A Worku :
ምንድነው የሆነው ንገሩኝ ድምፅ እሆነዋለሁ። ሳላቅ እያለቀስኩ ነው
2026-09-18 06:44:58
2
.7500867
አዋሽ 7 :
ስለምን እንደሚታወሪ አልገባኝም ?????
2026-09-18 07:55:48
3
pink___544
pink___ :
ሰልፍም ሆነ ፒቲሽን ምንም አያመጣም ጎበዝ ጠበቃ ቅጠሪ በገንዝብ እንርዳሽ ያ ብቻ ነው መንገዱ ለዚ ደሞ ብዙ ተከታታይ ያላቸው ሚዲያ ላይ እየመጣሽ ለህዝቡ አሳውቂ አይዞሽ❤️
2026-09-18 14:21:43
1
awetdesta1
Gal Desta 🐪🇪🇷👈🏽 :
Eway ane wedey egzabiher nay edom yhabom 😭
2026-09-18 10:54:57
3
To see more videos from user @queensheba4kilo, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About