@bini.vloger: አሁን የምትኖሩትን ህይወት ወይስ የምትመኙትን ህይወት ትመርጣላችሁ ? @Bina fast food🍔 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

bini
bini
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 18 September 2026 06:15:21 GMT
50963
5957
183
189

Music

Download

Comments

hi.jif
meእኔ :
የአሁኑ የተፈቀደልኝ የተመረጠልኝ ስለሆነ ወድጄው እየኖርኩት ነው 💪 የወደፊቱንና የምመኘውን ግን እግዚአብሔር የሚፈቅድልኝን የሚያምርብኝን ህይወት እንዲሆን እመርጣለሁ 🙏
2026-09-18 06:51:45
35
elenitadegegn
eleni :
አግባኝ ላድምቅልህ
2026-09-20 12:35:02
0
hiruti1966
user55077746132 :
በማርያም ጤፋ ግዙልኝ አራስ ነኝ ተራብኩኝ
2026-09-22 10:13:15
6
milkana.kiross
🦋🦋Milka :
enem bchayen new gn and ken tmeta yhonal🥰
2026-09-18 11:08:52
1
dagmawitteklewold
dagmawitteklewold :
የምኖረውን
2026-09-18 06:32:41
1
user4769069857787
Yordanos :
ያሰብከውን ያሳካልህ
2026-09-18 11:34:51
1
kcine8
Fkadu :
yadrglh yne abate
2026-09-18 15:43:41
1
marye122116
M.💫የኮከቧ ንግስት👑🇪🇹 :
እረ ያሁኑ ፈተና የበዛበት ነው የማለመው ሂወት 100% ይሻለኛል 🥺😥
2026-09-18 07:44:18
1
yanet.yarsema
black.girl :
tadeleh ahun lay memegnew anunuwar yemer hufffff👏👏👌👌🥰
2026-09-18 08:09:52
1
bereket.siyum3
genii :
ይሁንል ወንድሜ😘😘
2026-09-18 10:27:55
1
mihiret.gurans
mihiret gurans :
የምመኘውን ሂወት ፈጣሪ ብፈቅድ🥰🥰
2026-09-18 15:50:23
2
abebehrumba
አቤ የገብርኤል ልጅ 19 :
በርታ አምላክህን ጠይቅ ዋነው መምጣቷ ሣይሆን የተባረከች ትሁንልህ እሥከመጨረሻው
2026-09-18 11:39:38
2
user4049061179867
ባንቺ :
🙏አይዞክሁሉምያልፋል
2026-09-19 19:48:08
1
efrata166
Efrata :
lemeshet stasb asawukegn
2026-09-18 08:10:39
1
user66947686171271
nani :
አሜን ይሁንልህ የልብህን መሻት ፈጣሪ ይፈፅምልህ🙏🙏🙏
2026-09-18 08:11:26
1
mahita2103
Mahi :
የምመኘውን እመርጣለሁ
2026-09-18 06:52:04
1
mahderasefa345
mahder asefa :
ፈጣሪ ምኞትህን ያሳካልህ
2026-09-18 15:52:09
1
hedeti1627
ሂደት 😊😊😊😊😊 :
እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ አሜን
2026-09-18 11:09:41
1
fikergirma
fiker ባለቀሚሷ :
ሁሉም ነገር በፈጣሪ ፍቃድ ይሆናል የፈቀደዉ ሁሉ ይሆናል
2026-09-18 08:02:16
2
kirstena45
kidanmhert 16❤️ :
ነገ የተሻለ ነው ወንድም
2026-09-18 09:58:12
2
netsanetayano249
netsi@249 :
and ken tigabizegnalekih
2026-10-28 16:29:22
1
merry1m
merry1m :
የማን ቤት ሞልቶ የማን ይቀራል ፈጣሪዋን የምትፈራ ይስጥክ🥰🥰🥰
2026-09-18 09:25:40
1
segen.tshaye
segen tshaye :
እኔ ጋ ዶሞ ምንም የለም ፍራሸ ብቻ ከነ ልጆቺ ግን ደሰተኛ ነኝ አንድቀን የተማላ ኑሮ ይሰጠኛል🥰🥰🥰
2026-09-18 09:48:24
1
n503292
ነፂ ነኝ ወንድሞቿን ናፋቂ 💚💛❤️ :
ፈጣሪ ብቻ ለኔ ሚያሰፈልገኝን ሂዎት ይሰጠኝ
2026-10-11 13:32:38
1
mersy271
mehirt :
እኔ ደሞ ለምንም ነገር መጓጓት ትቻለሁ ማሪያምን በቃ የትም ልሁን የት ከሰውም ጋር ሆነ ብቻዬን ብሆን ሁሌ ደስ የሚለኝ በክርስቶስ ብቻ እንደሆነ እና ሰው ባይኖርም እግዚአብሔር ግን የውስጥ ሰላሜን አብዝቶልኝ ደስተኛ ነኝ እመቤትን,,,,
2026-09-18 10:22:10
1
To see more videos from user @bini.vloger, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About