@gezahegnteresa1:

Awnta Bersisa
Awnta Bersisa
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 18 September 2026 08:23:45 GMT
24725
2629
160
1039

Music

Download

Comments

kt7577
@ktteshome :
what generation we have guys is this country have the hope with generation
2026-09-18 08:34:52
0
getsadnt
getsadnt :
ሰውዬ አሁን አሁን በጣም እየወደድኩህ ነው። አደራ ካለህ የሞራል ልዕልና ወርደህ እንዳላገኝህ። ቲክቶክ የማየው የእንዳንተ አይነቱ ህሊና ስለሚያስደስተኝ ነው። በርታ።
2026-09-18 08:29:37
36
mimi100343
mimi :
geta eysus 🤭🤭🤭🤭
2026-09-18 08:33:23
0
bz.english.phonics
content creation insight 2026 :
የትኛው ነው አላዋቂ? ሀ) ጫማ የጫነው ለ) ጫማ የተጫነው ሐ) ሁለቱም መ) መልስ የለም
2026-09-18 08:36:43
6
eju951
eju :
ለህግ ይቅረብ
2026-09-18 09:17:16
7
sege6149
Visca :
አዎንታ መብቱኮ ነው@
2026-09-18 11:14:08
0
gsaluminum
GS Aluminum & Glass Work :
ተከታዮችን ግን እንዴት ነው እንዳያስቡ ያረጉት
2026-09-18 08:34:02
7
biruk.alemayehu5
Bag :
በህግ ሊጠየቁ ይገባል ።
2026-09-18 08:30:21
9
tzta311
T ....✝️ :
እነዚህን አጭበርባሪዎች ግን የሚጠይቃቸው ህግ የለም😭
2026-09-18 08:36:19
5
barch006
ባርች-Yewubdar🌴B.D🌴-👑ሸዋ👑 :
ይሄን ቢዝነስ ልጀምረው ስላት ተይ ያለችኝ ጓደኛዬ ግን ክፉ ናት። ይሄኔ ....
2026-09-18 10:01:33
0
h19n79
Heni Honda :
እኔ ከሁሉ የሚገርመኝ አሜን የሚለዉ ሰዉ ነዉ
2026-09-18 10:01:10
3
endazene
endazene :
እውነት ለመናገር እንደ ማህበረሰብ ወዴት እየሄድን መሆኑ ማሳያ ነው።
2026-09-18 11:22:05
2
jinina36
JININA :
ቱሪዝም ነው👍👍👍
2026-09-18 08:25:44
3
user445569740
user445569740 :
ካውንስሉ ይሄን አይቶ ዝም ካለ😭መንግስት ራሱ ይህንን ዝም ይላል😭😭😭ያሳፍራል
2026-09-18 12:30:00
1
mimigech0
mimiጌች :
ገና ብዙ እናያለን እድሜ ከሰጠን
2026-09-18 18:17:26
1
ayyyy6893
learning is burning :
ህዝቡ ከሞተ ቆየ
2026-09-18 09:02:20
1
wwwalex770
@pastor Alex Abebe. :
ለመሆኑ ለነዚህን አጭበርባሪዎች ፈቃድ የሰጣቸው ማነው ?
2026-09-18 12:28:37
0
mamushi8053
Mamushi :
በእንሰኮ ይመሰገብልን
2026-09-18 20:42:34
0
abiy.abebe02
Abiy ጎንደሬው :
ስለማናነብ ለዚ ተዳረግን
2026-09-18 11:28:37
0
widma2019
widma@2019 :
እረ አረጡብን እግዚአብሔር ይገስጣቸው😳😳😳😳😳😳
2026-09-18 11:23:15
0
user5420463505680
Nasir Kanso :
የአገራችን የᎁራል ህግ እንኳን የለም?
2026-09-18 11:29:01
0
teklye65
teklye :
አወንታ፡ምንእንበል
2026-09-19 18:05:57
0
oflove360
oflove :
ሰዉዬዉ ምን አስጎናበሰዉ ?
2026-09-19 06:23:04
0
bililgn.bekele
Bililgn Bekele :
ለየትኛው ነው መጸለይ ያለበት
2026-09-18 17:49:39
0
zelalem612
zelalem612 :
2026-09-18 08:26:44
0
To see more videos from user @gezahegnteresa1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About