@dr_sofonias_ermias: ጠቃሚ መረጃ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Dr Sofonias Ermias
Dr Sofonias Ermias
Open In TikTok:
Region: IT
Friday 18 September 2026 08:40:54 GMT
187562
15273
457
3351

Music

Download

Comments

zuzu.3034
zuzu🧚‍♀️🧚‍♀️ :
ዶክተር እኔ ሁልጊዜም እየቀለደ የሚያስነሳኝ አላርም ነው 😁😁
2026-09-18 08:48:43
436
user5803081019269
ባርች 👸 :
እኔም ደንግጬ ከነቃው ቀኑን ሙሉ አሞኝ ነው ምዉለው 🥹
2026-09-18 09:14:12
284
redaet.yilma
ረዲ Fano 🇨🇬☦🫰🏿 :
ሲጀመር ኢትዮጵያ ምድር ላይ ከልቡ እሚጠኛ የለም ዶክተርዬ
2026-09-18 09:52:33
101
asmaawel3
umu reem :
ህፃናትን ሁሉ እየቀሰቀሱ የሚገለፍጡ አሉ ንገርልኝ ዶክተር👍
2026-09-18 10:17:10
169
alem73513
Alem Ye Enatuwa lij :
እረ ማዳም በየቀኑ ነው የምታስደነግጠኝ🥺🥺🥺
2026-09-18 09:23:08
31
sewlemine
Sew lemine :
እኔ አንድ ቀን ማዳሜ ጮሃ ስጠራኝ ከአልጋዬ ዘልዬ አጠገቧ ደረስኩ ከዚያ መቆም አቃተኝ ወደኩኝ ምን ሆንሽ ስትለኝ መመለስ አልቻልኩም ቀስ በቀስ እየተሻለኝ መጣ ከዚያ አንቺ ነሽ ያስደነገጥሽኝ አልኳት ለልጇ ነገርኳት ተቆጣቻት ቀስ ብለሽ ተጣሪ ብላ አላህ ምስክሬ ነው ሞቼ ነው የተመለስኩት ማለት ይቻላል[Teary eyed]
2026-09-18 09:45:04
13
annaroma22
annaroma 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
Thank you Dr I was expecting this 😳
2026-09-18 21:48:06
0
tsenet008
tsenet ithoipina :
[Teary eyed][Teary eyed][Teary eyed]
2026-09-18 16:23:21
3
_1_mihiret
𝗠𝗶𝗵𝗿𝗲𝘁💫 :
Drዬ ዛሬም እናመሰግናለን ክበርልን🤌☺️
2026-09-18 08:56:44
48
munamubarek7
muna :
እድሜ ለመዳም በርግጌ ነዉ ምነሳዉ
2026-09-18 10:58:34
7
seni0064
መሬማ ነኝ የደሞዜ💵 ናፋቂ✝️🛖 🇪🇹🇸🇦 :
አላርም በህግ ይጠየቅልን😂🙌
2026-09-18 10:20:01
9
rhodes..g
𝗔𝗥𝗜𝗘𝗟.𝗚✌️ :
ራሴ የሞላሁት alarm ሲጮህ እጄ ሁላ ይንቀጠቀጣል
2026-09-18 18:16:05
10
booo4653
🌺 :
thank you Doctor it's not funny 😒
2026-09-18 10:13:24
1
sehay0109
Su 🌞☀️☀️ :
ቢቀሰቅሱኝ
2026-09-18 09:40:08
6
user54347851900683
Ruta🌸 :
god bless you Dr🙏🙏
2026-09-18 09:30:23
2
user637118855
boontuu :
😥😥😥😥ፈጣሪ እድሜይስጥ🥰🥰🥰
2026-09-18 09:14:46
13
user2205753430386
رحمه :
እኛ ስደት ያለን ባላርም ሁሌ ደንግጠን የምንነሳውስ 😢😢
2026-09-18 09:16:49
6
seada0283
pretty🦋🧕 :
ere doctor tew gn bewstm atmelsm be insta gramm atmelsm be mariam melslgn chegrogn new
2026-09-18 08:52:06
0
tatli4412
тαтℓι🦋 :
እኔም ያንቀቅጠኛል ሰውነቴ ዛል ይላል ልቤ🥺
2026-09-18 09:44:16
6
zmetamelsnew0
Fre💜💝 :
ዶክተር ፕሊስ መልስልኝ እኔ 15ቀን ሆነኝ ልቤ በድንገት በጣም ይመታል ቢያንስ በቀን 4ቴ እናም ሰሞኑን ደሞ ስተንፍስ ደረቴን ያስጨንቀኛል ቶሎ ለመተንፈስ እቸገራለሁ የልብ ድካም ይሆን 🥺
2026-09-18 11:33:57
0
emuabasseid
ሞት እያለ ክፋት!!! :
አላርም ለሚያሥደነግጠን መፍትሔውስ
2026-09-18 15:03:29
0
allahwekil063
Allah wkiil🍎🍎🍏🍏 :
ዶክተር ኩላሊቴን መሸጥ ፈልጌ ነበረ መንገዱን ነገረኝ🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-18 12:40:41
1
semin342
Semin Ebrahim :
ታዳ ይሄው 8አመቴ አላርሞ ታባርቅብኝ አደል የኖረው አለቀልኛ😳😳
2026-09-18 09:40:28
1
z66782
አሏህዋዬ አሟሟቴን 🌿 አሳምርልኝ 🍋🍋🍋 :
አላርም ነው የሚቀሰቅሰኝ የሥራውን ይስጠውና😌😌😌😌😌😌😌😌😌😌😌
2026-09-18 09:19:23
4
oromoko073
Merry 🌳 :
በጣም ነው የምደነግጠው እኔ ማርያምን😁
2026-09-18 09:49:29
4
To see more videos from user @dr_sofonias_ermias, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About