@wubeoldis: ታሪክ የምታውቁ ይሄ ቦታ የት ነው? 🇪🇹🕰️ አፄ ቴዎድሮስ ያረፉበት ቤተ ክርስቲያን ይህ ነው? 🤔 ይህን ታሪካዊ ቦታ የምታውቁት ካላችሁ በኮሜንት ላይ አካባቢውን ንገሩን! 👇 ታሪክን እንደገና እንዘክር 🇪🇹❤️ #EthiopianHistory #የኢትዮጵያታሪክ #OldEthiopia #WubeOldis #EthiopianTikTok @WubeOldis @Ethiopia @EthiopianHistory @TikTokEthiopia
WubeOldis ✅
Region: ET
Friday 18 September 2026 10:41:23 GMT
Music
Download
Comments
💢Đagi đø💂 :
mekidela
2026-10-03 16:10:20
0
Haile Mikael Thewudu :
መቅደላ ቅ/ ማርያም ቤ/ክርስቲያን ነዉ፡
ተባብረን ብንሰራዉ ባይ ነኝ
2026-09-18 13:47:46
24
mule alemnew :
በሰአቱ ሁኜ ና ተገኝቼ ባየው ምን ልሆነው
ደስ እሚል ነገር አለው🥰🥰🥰waw
2026-10-03 01:56:45
1
mekdi_986 :
እግዚአብሔር ይስጥልን እኔ አላዉቅም ነበር
2026-10-02 10:41:30
1
@beka.የናቱ ልጅ :
መድሀኒ አለም ቤተክርስቲያን
2026-09-19 05:36:46
6
ታሪከኛው ዘመን!!! :
መቅደላ መድሀኒአለም ቤተክርቲያን የአጼ ቴወድሮስ መቀመጫ
2026-09-18 17:55:16
5
ኪዳነምህረት እናቴ አቺ ጠብቂኝ ❤❤❤💓💓👌 :
ጃናሞራ ደረስጌ ማሪያም
2026-09-18 16:47:01
3
Bruka Admasu :
የኢትዮጵያ ጀግና አሁን እንዳተ ያለቢገኚ ጥሩ ነበር 💪💪💪💪💪💪💪
2026-09-18 21:22:44
1
Edale Mandefero :
mqdala
2026-09-18 13:16:17
3
mesart :
ታአምር ነው ድንቅ አይ ፎቶ አንደፎቶ ማስታወሻ ምን ይገኛል ታአምር ነው በጣም ነው የምረካው !!!!!!
2026-09-21 01:08:53
1
🇪🇹M,ነኝ,🌹የመዳምእሥናይፐር💃 :
መቅደላአፋፉላይጩኸትበረከተ
የሤቱንአላቅምወድአድሠውሞተ፣
የጀግናውካሣሀይሉየተሠውበትታሪካዊቦታመፍረሥየለበትም😳
2026-09-19 09:49:28
2
kinde 1921 :
መቅደላ መድሀኒአለም ጎንደር
2026-09-18 19:17:55
1
❥ሚካኤል⓬አባቴ➢✟✍ :
መቅደላ👇
2026-09-21 15:46:19
1
አግማስ የኮሚሽን ስራ Agmas Broker :
debretabor new
2026-09-19 06:13:37
2
sen :
good infromation
2026-09-21 07:14:42
1
✈️wendm :
መቅደላ መድኃኒአለም ቤተክርስቲያን ነው
ታሪካዊ ቦታ እንደዚህ ዝምብሎ ሲቀር ይቆጫል ስንት የተማረና ብዙ ነገር የሚያውቁ አሉ ግን ለምንድነው ቤተክርስቲያን እንዲሰራ ያላደረጉት ሁሌም ይገርመኛል
2026-10-01 14:39:41
1
endelbu listro 👢👞👠🥿🙏⚡ :
deresge Maryam gonder Jan amora
2026-09-19 08:10:40
2
ተ ና ፋ ቂ ዉ :
ሸዋ ዉስጥነዉ
2026-09-18 18:37:21
1
Nigatu Meshesha :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-19 05:56:51
1
Megen blo1 :
መቅደላ ነው
2026-10-02 16:13:13
1
Big Boss :
not church it's but muzium
2026-09-18 11:08:58
0
Surafel engdawork :
መቅደላ መድኃኔዓለም
2026-09-18 11:28:47
2
🇨🇬በጌ ምድሬው 🇨🇬🦅🏹 :
ቸንከር ተ/ሀይማኖት
2026-09-19 05:01:49
1
ፍስሃ :
የሃያላን፡ነገስታቶቹ፡አገር፡ተጉለት፡አንጉይ፡ገዳም
2026-09-18 14:42:55
1
wondey drso :
መቅደላ አፂ ቴድሮስ የተቀበረበት ቦታ
2026-09-18 11:33:53
1
To see more videos from user @wubeoldis, please go to the Tikwm
homepage.