Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@tranaanhthu1207:
mót mót chan~ sen-n pai~~zz
Open In TikTok:
Region: VN
Friday 18 September 2026 11:46:15 GMT
154
44
0
2
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.31MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.31MB
)
Watermark .mp4 (
1.52MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @tranaanhthu1207, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
bintang tamunya yang diundang begitu lagian😭#punyabapakjujur #bapakpalingjujur #fyppp #bpjclip #filmindonesia #filmindo #andovidalopez #politik #matanajwa
Todo está en mi bio #inteligenciaartificial #automatizacionia #ia
Modern-day reining horses are born and bred for the maneuvers inside the pen. Check out OO7 for example—Gunner Dun It Again on top and Spooks Gotta Gun on bottom for a stallion that could spin most of us right off of him. That level of focus and dedication is why Martin Saddlery is bringing you “The History Behind Reining Horses.” The article covers everything from the origin of reining horses to heavy-hitting producers and where the sport is headed next, and you can read it at the link in our bio 🔗
entre brechas #enfrentamiento #topon #tamaulipas #nuevolaredo #mexicotiktok
#cops #police #policeofficer #copsoftiktok
በዙሪያችሁ ሰዎች ብዙ ሊሆኑ ይችላሉ። ስልካችሁ በየደቂቃው ሊጮህ ይችላል። መልዕክታችሁ በሰዎች ስም ሊሞላ ይችላል። የምትጋሩትን ደስታ የሚያዩ ብዙ ሰዎችም ሊሆኑ ይችላሉ። ግን ሌሊት ሁሉም ነገር ጸጥ ሲል፣ ከራሳችሁ ጋር ብቻችሁን ስትቀሩ የሚሰማችሁ ባዶነት ብቻ ሊሆን ይችላል። ምክንያቱም በዙሪያችን ብዙ ሰዎች መኖር አንድ ሰው በልባችን ውስጥ መኖሩ አንድ አይነት አይደለም። ብቸኝነት በዙሪያች የሰው እጥረት ብቻ ሳይሆን የሚረዳን ሰው እጥረት የምንተማመንበት ሰው እጥረት ልባችንን ያለ ፍርሃት የምንከፍትለት ሰው እጥረት ጭምር ነው። በአንድ በሰዎች በተሞላ ቤት ውስጥ ልትኖሩ ትችላላችሁ እናንተ ግን በውስጣችሁ ብቻችሁን ልትሆኑ ትችላላችሁ። አንዳንዶች ከእናንተ ጋር ይስቃሉ፤ ስታለቅሱ ግን ከጎናችሁ አይገኙም። አንዳንዶች ስለእናንተ ብዙ ነገር ያውቃሉ ነገር ግን በውስጣችሁ የሚካሄደውን አያውቁም። አንዳንዶች ከጎናችሁ ይቆማሉ፤ የሚያስጨንቃችሁን ነገር ግን ልብ ብለው አያዩም። እናም ለዚህ ነው በብዙ ሰዎች መካከል እየኖራችሁ እንኳን ብቻችሁን ልትሆኑ ትችላላችሁ የምለው። ትክክለኛ አንድ ሰው ግን ሁሉንም ነገር ይለውጣል። የምትናገሩትን ብቻ ሳይሆን፣ የምትደብቁትንም የሚረዳ። “ደህና ነኝ” ስትሉ፣ ድምፃችሁ ውስጥ የተደበቀውን ሀዘን የሚሰማ። ስትስቁ ፊታችሁን ብቻ ሳይሆን፣ ከሳቃችሁ ጀርባ ያለውን ዝምታ የሚያይ። ራሳችሁን ለመግለጽ ረጅም ማብራሪያ ሳትሰጡ የሚያውቃችሁ። እንዲህ ያለ ሰው ሲገኝ፣ ብዙ ሰዎች ሊሰጡን ያልቻሉትን አንድ ነገር ይሰጠናል፤ የተረዳን ሰው መኖሩን የሚያሳይ ሰላም። ዕድለኛ ከሆንን፣ በህይወታችን እንዲህ ያለ አንድ ሰው ይገኛል። ብዙ ነገር ስለሚሰጠን ሳይሆን፣ ከእርሱ ጋር ስንሆን ራሳችንን መሆን ስለምንችል። ሳንጌጥ። ሳንመስል። ራሳችንን ከሰዎች እይታ ለመጠበቅ ሳንጨነቅ። የሆንነውን ሆነን የምንቀመጥበት ሰው ነው። ከእርሱ ጋር ዝምታም እንኳን አይከብድም። አብሮ መቀመጥ እንኳን በቂ ይሆናል። ሁልጊዜ መናገር ሳያስፈልግ፣ መኖሩ ብቻ ልባችንን የሚያሳርፍ ሰው ነው። ይህ የሰው ብዛት አይደለም። የልብ ቅርበት ነው። ምክንያቱም ሰው ሁሉ በዙሪያችን ቢሰበሰብም፣ ልባችን የሚያርፍበት ሰው ማግኘት ግን ዕድል ነው። አንድ ትክክለኛ ሰው ብዙ ሰዎችን ሊተካ ይችላል። ምክንያቱም ብዙ ሰዎች የሚሞሉት ዙሪያችንን ነው፤ አንድ ትክክለኛ ሰው ግን የሚሞላው ውስጣችንን ነው። እናም የሰዎችን ብዛት አትቁጠሩ። ከጎናችሁ የሚቆሙትንም ብቻ አትመልከቱ። እናንተ ስትደክሙ የሚያሳርፋችሁ፣ ስትናገሩ የሚሰማችሁ፣ ስትወድቁ የሚያነሳችሁ ፣ ስታዝኑ የሚያበረታችሁ አንድ ሰው አለ? ካለ፣ እድለኞች ናችሁ። ከሌለም፣ በሰዎች መካከል ብቻችሁን መሆናችሁን አትፍሩ። ምክንያቱም ከማይረዷችሁ ብዙ ሰዎች ጋር ከመሆን ይልቅ፣ ራሳችሁን ይዛችሁ በሰላም መኖር ይሻላል። የብዙ ሰው መኖር ከብቸኝነት አያድንም። ዕድለኛ ከሆንን ግን፣ አንድ ሰው ይመጣል፤ የጎደለንን ሁሉ ለመሙላት ሳይሆን፣ ከእርሱ ጋር ስንሆን እኛ ራሳችን ሙሉ እንደሆንን እንዲሰማን ያደርገናል። አንዳንድ ሰዎች በዙሪያችን ይኖራሉ፤ አንድ ሰው ግን በልባችን ይኖራል። ይህ የእኔ እይታ ነው ✍️ ቀጣይ ሌሎች እይታዎች እንዲደርስዎት የእኔ እይታን ፔጅ Follow, Like, Share, Repost እና Copy Link በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! #foryou #fyp #viral #fypシ #viralvideo
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy