@gurshapage: #የሳኡዲ መንግሥት ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር የቤት ሰራተኞችን ለመቅጠር ገብቶ የነበረውን ውል ስምምነት አገደ። ‎ ‎የሳኡዲ መንግሥት ስምምነቱን ያገደው የኢትዮጵያ መንግሥት በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አማካኝነት በቀረበለት ጥያቄ መሰረት ነው ። ‎ሳኡዲ ኒውስ እንደዘገበው ከሆነ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ጥያቄውን ያቀረበው በአሰራሩ ላይ ያለውን ግልፅ አሰራር ለማረጋገጥ እንዲሁም ማጭበርበርን ለመግታት ፍላጎት በማሳየቱ ነው። ‎ ‎በዚህም መሰረት በሳዑዲ መንግስት የሚተዳደረው ሙሳነድ በሚል የሚታውቀው የቤት ሰራተኞች መቅጠሪያ ኤሌክትሮኒክ ፕላት ፎርም ላይ ይካሄድ የነበረው የሰራተኞች ቅጥር መታገዱ ታውቋል። ሙሰነድ የተሰኘው የኤሌክትሮኒክስ ፕላትፎርም በኢትዮጵያ መንግሥት በኩል የተመዘገቡና ህጋዊ መስፈርቶችን አሟልተው የሚሰሩ በውጭ ሀገር አሰሪና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች ሰራተኞችን ከኢትዮጵያ ለመላክ የሚጠቀሙበት ፕላት ፎርም ሲሆን ይህ አሰራር በመታገዱ ምክንያት ከኢትዮጵያ ወደ ሳኡዲ አረቢያ ይካሄድ የነበረው የቤት ሰራተኞች ምልመላ ወይም ቅጥር ተቋርጧል። በዚህ ረገድ ከሁለቱ ሀገራት የተውጣጡ የቴክኒክ ቡድን አባላት አሰራሩን በተመለከተ ውይይቶች እያደረጉ ቢሆንም እስካሁን በከፍተኛ የልዑካን ቡድን ማለት በወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ሚኒስትር ደረጃ ለማካሄድ የታሰበው ውይይት አልተሳካም። ‎በዚህም ምክንያት ይህ እግድ ከመውጣቱ በፊት ወደ ሳኡዲ አረቢያ ለመጓዝ በሂደት ላይ ያሉ 40,000 ሰራተኞች ዕጣ ፈንታ ምን ሊሆን እንደሚችል በግልጽ አልታወቀም። ኢትዮጵያ ሳኡዲን ጨምሮ ከጆርዳን፣ኳታር፣የተባበሩት አረብ ኤመሬትስና ኩዌት ጋ የቤት ሰራተኞች ለመላክ ስምምነት መፈጸሟ ይታወቃል። ‎

ጉርሻ Page
ጉርሻ Page
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 18 September 2026 12:08:49 GMT
19589
442
38
162

Music

Download

Comments

islamic.938
@ 𝖔𝖚𝖒𝖊𝖗 عمر :
ቆይ አሻራ እና ትኬት የቆረጡት እሳ እዴት ይሆናሉ
2026-09-18 13:51:46
5
berihu0904
berihu 72 :
የመቼ ነው ኢሄ
2026-09-18 12:40:28
3
berihu0904
berihu 72 :
ታድያ በፌስቡክ ኣታሳልፍቱም
2026-09-18 13:26:41
3
aebu.aebdurehmanalwereh1
የወረሂመኖው 🇪🇹✅ :
2026 ዜናነው ነው የቆየ
2026-09-18 13:03:01
2
juhare88
JUKI MY ALBUKO🇪🇹 :
አረያስጠላል በነፃም ቢሆን ሄደን እንሰራለን😳
2026-09-18 13:26:34
2
...brhanu
ብርሀኑ :
አሻራ የሠጡትሥ
2026-09-18 13:44:47
2
emeamilak93
እመ አምላክ :
ደግ አድርጓል
2026-09-18 12:15:26
2
recordm5
jaal :
yasazinali
2026-09-18 12:15:45
1
yeshihareg47
Maya🧐🧐👀👀 :
እንደኔ ደስስ ያለው አለ ግን ኡፍፍ የተረገመች ሀገር እንኳንም ተቁዋረጠ ተመስገን አምላኬ 🙏❤️
2026-09-18 16:51:47
1
10_santim
አሥር ሳንቲም :
ከባድ ውሳኔ 🤔
2026-09-18 14:43:04
1
muba39957
muba :
Wshet new yseral
2026-09-18 18:42:09
0
tari..16
ቲቲ ©ጫሊ🕊️✨ኦ ማርያም💫 :
እሰይ ደስ ስል ስንቱ አለቀ እዚች አገር እኘም ስቀይ ለይ ነን 🥹🥹
2026-09-18 18:20:03
0
bezbezu5
Bez💕 :
የቤት ሰራተኞችን ብቻ ነው ሹፌሮችንስ?
2026-09-18 18:09:55
0
user7925758310159
seni :
ወይኔ ገዘቤ የድሃ አምላክ ፍርድ😭😭😭😭
2026-09-18 18:08:30
0
reduredu228
Reduredu228 :
ጥሩ አደረገ
2026-09-18 17:44:29
0
azuz196229
Azuz :
ጊዜያዊ ነው አያሳስባቹ በተጨማሪም ቪዛ የመጣላቸው ሰዎች በአብዛሃኛው ይሄዳሉ አዲስ ቪዛ እንዳይመጣና ፕሮሰስ እንዳይሆን ነው የተዘጋው እንጂ ይሄዳሉ
2026-09-18 17:28:59
0
ars720626
afrika :
and sawu yamiyaxafawu xifat yabuzuhanu injera yiqomal ya etiyophiya sawu kifu miqanya
2026-09-18 18:43:22
0
facebookhus3
facebookhus3 :
የሀሰት ዜና ነው አትዋሽ
2026-09-18 16:34:53
0
user5991224507237
ያረሱለሏህ :
የወጣትስቃይመቸያልቃል😭
2026-09-18 16:18:22
0
lifeistreat
@Ab💓💓 :
😁😁😁😁😁
2026-09-18 16:10:35
0
user8538280484965
mariyam :
wushet nw
2026-09-18 16:07:28
0
user8181832107826
አይስደት የስራህንይስጥህ :
ጉረሻአለህግን
2026-09-18 15:34:11
0
g...m...d4
G....M.....D :
ዜና ከመስራትህ በፊት ቼክ አድርግ በደንብ ፋዎል እየሰሩ ባሉ ቢሮዎች ብቻ ነው በትክክል የሚሰሩ ቢሮዎች አልተቕርጠም ።
2026-09-18 15:24:56
0
abcd852999
ibn kemal :
ውሸት ነው የሳኡዲ ኢምባሲ አሻራ እየተቀበለ እንዴት እንደዝህ ትላለህ
2026-09-18 15:08:51
0
kuluzefekede2
Abrham @16 :
ለምን ምንማለት ነው
2026-09-18 15:07:59
0
To see more videos from user @gurshapage, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About