@mamah_rifqi08: #salepisangputribarkah #salepisang #salepisangviral #salepisanggoreng

Mamah rifqi
Mamah rifqi
Open In TikTok:
Region: ID
Friday 18 September 2026 12:10:22 GMT
202
0
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @mamah_rifqi08, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ቡላ በእንቁላል @Melegna መለኛ  ልዩ ዱለት  የዛሬው ዱለት የሚዘጋጀው በፍየል ወይም በበግ ስጋ ነው፤ የተጠቀምናቸው ግብዓቶች ከአንድ መካከለኛ ፍየል የተገኙ ግብዓቶች ናቸው፡፡ እንደ ግብዓቱ መጠን የምትጨምሩትን ግብዓቶች እየቀመሳችሁ ማስተካከል ትችላላችሁ ፡፡ የስጋ የግብዓት አይነቶች - ጉበት  ጉበቱ በሚገባ በትኩሱ የተላጠ እና ስሩ ወጥቶለት በእጅ ደቆ የተከተፈ መሆን አለበት - ኩላሊት ኩላሊቱ በሚገባ ተሰንጠቆ የተላጠ እና ስሩ ወጥቶለት በእጅ ደቆ የተከተፈ መሆን አለበት - ቀይ ስጋ  ከፍየሉ ስጋ ላይ የሽንጥ ስጋ ቀንሳችሁ ነጭ ነጭ ስጋውን እንዲሁም ጮማውን በቢላ ሙሉ ለሙሉ አውጥታችሁ በስጋ መፍጫ መፍጨት  - ጨጓራ  ጨጓራውን በተደጋጋሚ ንፁህ ውሃ በመቀያየር ላዩ ላይ የሚገኘውን ጮማ በሚገባ በመላጥ -ማፅዳት ፈርስ እና አረንጓዴ ነገሮች ካሉት በእጃችሁ ደጋግማችሁ ማጥብ  ካጠባችሁ በኃላ በሚገባ ጨምቃችሁ በትንንሹ ከትፋችሁ በስጋ መፍጫ መፍጨት  - ጨጓራውን ድስት ላይ ጥዳችሁ ውሃውን ካወጣችሁ በኃላ በእጅ በሚገባ ጨምቆ ውሃውን ማውጣት  የአትክልት እና ሌሎች ግብዓቶች  - ደቆ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት  - ደቆ ከነፍሬው የተከተፈ የሚጥሚጣ ቃሪያ  - ጨው  - ሚጥሚጣ  - የተነጠረ ለጋ ቂቤ  ማባያ  - እንጀራ  - ዳቦ  - ቆጮ  - ሀሞት  - ቆጭቆጫ  - ዳጣ #foryou #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #oromotiktok #amharatiktok

About