@meryem1mohamed: #onthisday

𝐌𝐞𝐫𝐲𝐞𝐦🦋ⓜ
𝐌𝐞𝐫𝐲𝐞𝐦🦋ⓜ
Open In TikTok:
Region: AE
Friday 18 September 2026 12:16:22 GMT
130680
5165
266
803

Music

Download

Comments

gggg.fgyg
ማሜ ያንባሰሉ :
የኸ እኮ የብዙ እህቶች ታሪክ ነው ስለማያወሩ ብቻ ነው
2026-09-18 14:59:36
54
asers.ayalew
ከንቱ ምኞት :
እርግጠኛ አይደለሁም ግን የዚች ልጅ የሆነ ሰው ነግሮኛል የየት ሀገር ነው
2026-09-18 13:45:20
11
sebhi.1431
Sebih🇦🇪 :
እቅልፍ ሳተኛ ሰርተን ገንዘብ የላችሁ ም ስንባል ያማል😥😥😥😥 ከተሰደድኩ ጀምሬ እቅልፍ የተኛሁበት ቀን ነው የሚናፍቀኝ
2026-09-18 17:29:11
18
tsion.tsii6
T𝑠𝘪𝑜𝑛🦋✝️የመሲሁ ተከታይ💒 :
የደረቀ ክብዝ እየበላን ሰርተን ሳያልፍልን ስንሞት🥺😪💔
2026-09-18 17:02:34
17
fatuma098
Fafi ነኝ ንቧ የአሶሳዋ🐝🐝 :
እኔም ቤት ልገዛ ውል ተፈራርመው ጭርስ አረገው አገር አማንብየ ከፈላችሁ ስል አወ የእህትሽ 200ሺነበር ከፈልን ቀብድ ሌላውን 7መቶሽ ላኪ ሲሉኝ ወሀ ሆኩ የእህቴ ጋር ስንልክ አንድላይነበር በአባቴ አካውት የኔ ብርስ ስላው በዛወቶ በዚህ ወቶ አሉ እኔኮ አጀቴን አስሬ ኢጃዛ ሳያምረኝ አገቴን ዴፍቸ አሰሪወቸም ክፉ ቢሆኑም ነገየን በማሰብ ዋጥ አርጌውነወ ብቻ ሳለቅስ ስበሳጭ በዛው ጨጋራ ኩላሊት ለከፈኝ ወል የተፈራረሙት ዴግሞ ያፈረሰ 100ሺ ብለው ነበር ሻጩ በረካ ይሆን የሁለት ወር ግዜ ሰጠኝ ተበዳድሬ ከሰወቸም ቀድመ ክፍያ ተቀብሌ ከፈልኳት ቋቅብየ እዳ ለመጨረስ እያመመኝ እየተጎተትኩ ከአመት በላይ ፍዳየን በላሁ ብቻ ሁሉም አለፈ አልሀምዱሊላህ አባቴ ሀቢሉት ለ አይልም ብሩን ስልክ ሂዴህቸክአርክ ስለው አወ ይለኛል እሽ የላኩት ሁሉ የትገባ ስላቸው እነሱም ግራ ይገባቸዋል ዴግሞኮ ተለጀቸውይሄንአውጡ ይሄንኛውን እዛው ባክ አስቀምጡነወ የምለው ሂሳብ ስለማያቅ የባክቤት ሰራተኞች አጭበርብረውት ይሁ ወይስ ምን አረጉት ያሁሉ እያሉኩ በጣም አለቅስነበር ስቃየን ሳስበው😢😢
2026-09-18 18:05:43
4
mariyanana6
ከቤሩት 🇱🇧ማሪያ የሻሼዋ ቀበጥ :
ይሄም ጥሩ ነው እኔም አለው አ 6 ዓመት ሰርቼ ባዶ የቀረዉት 🥺🥺ይኅዉ አሁንም በስደት ነኝ
2026-09-18 15:50:47
19
user41957299942361
የሽጋ አህላም እናት🍍🍊 :
ተማሩ እህቶች🥺😢ወንድሜ ገለመኔ
2026-09-18 16:50:36
9
adey.zenebe2
የንጉሱ። :
በናታችሁ በቅንነት መልሱልኝ ለቤተሰብ ልኬ አስቀምጡልኝ ብየ የ3ወር ላኩ በ2ኛ ወሬ ልልክ ቸክ እንድታደርጉልኝ አልኳቸው ያነ የለም አሉኝ እና ከዘው አጠራቅሚ አሉኝ እና ከዚሁ የራሴ አካውንት አለኝ በየወሩ ነው ሚያስገቡልኝ ግን የሆነ ችግር ቢፈጠር እያልኩ እፈራለሁ እና ምን ይሻለኛል ምከሩኝ ደግሞ እህቶቾ ባሎቻቸው ካላክሽልን ብለዕ አኩርፈውኛል ደግሞም አንዳንድ ጊዜ ልኬላቸዋለሁ
2026-09-18 18:23:26
3
user42301845279778
ነገ ሚስጥር ናት :
ወንድሜን የኔ ገጥሞታል እኔ 530000 እንዳላት ነው የምታውቀወ እኔ ግን ያለኝ 220000ብር ብቻ ነው
2026-09-18 18:12:21
2
d783648
ይገርመኝ ጀመር :
እናተ ብሬን በወንድሜ አካውንት ነው የምልከው ምን ትሎኛለቹሁ በጣም ፈራሁ ልተወው ወይሰ ምን ይሻለኛል አሁን ነው ሰርቶ ክፍያ የጨርሰኩት እና ቤተሰብ ብሱ አሰቀምጪ ብለውኛል እዳታልፎኝ🙏🙏🙏
2026-09-18 15:02:47
2
httpsvt.tiktok.co6863
ሁሉምያልፋል :
ደሞይቅርእንድትለውይፈልጋል የኔምታሪክነው ቤተሰቦቻችን ብርሲያገኙምንእንደሚሆኑአይገባኝም😢
2026-09-18 14:40:47
5
user768401365482
መታመን ለራሥ ነዉ :
አየ እድላችን😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-18 17:46:26
3
rmatesrajigmaii.com7
የልጆቼ ነፊቆት ሰይደፈኚ አገነኚኚ የእለህ :
የኔ ከርተተ እኔመ የገዘ በሌ 5አመት ልፈቴን በገዘ የልጆቼ ሰረተኘ አገቢቶቢኚ ኤሄወ ከዜሮ ተነሲቼ እየሰረወነወ እህቴ ሚነልበት የኔን ሚሴጂ ከደረሰሺ ጠከረ ሁኚ ነገ ሌላቀነወ ረሲሺን እደትበዲይ ቢር ተሰርቶ ይገኘል ረሲሺን አትጪ እጂ አቢሺር😭😭😭😭😭😭
2026-09-18 16:04:43
5
user200780708850
21 Enate🥰 :
አይ እኛ ስደቶኞች እኔም አገሬ እስገባ አለ ነበረ የምትለኝ አገር እደገባ ቦታ ገዝቼ ለመመለስ ነበር ግን የሰማዉትን ማመን ነዉ ያቃተኝ መኖር ሁሉ ነዉ ያስጠላኝ ለመመለስ 2ወሩ 2አመት ሆነብኛ ግን ሁሉም ለበጎ ነዉ
2026-09-18 17:08:32
3
black83358
ሶብረኛው✨🕊️°• :
ግደለኝ አልኩት አላለም መጀመሪያም ሙተሀል 🤣🤣🤣
2026-09-18 18:37:25
2
oromiyaanbiyya3
Oromiyaan Biyya :
Na dhukkubsa 😢😢 Parti 2
2026-09-18 12:47:32
7
mohammedseid98mome
Mome🧿 :
Next pls
2026-09-18 19:44:51
0
user444824080443
Marti :
ቅመሞችየ እየሰራችሁ ወርቅ ግዙበት
2026-09-18 21:01:18
1
tafach1984
አባቴ ስብራቴ 💔😭💔 የእግር እሳቴ :
ደሞ ደግነቱን ያወራል
2026-09-18 20:30:29
1
arehim10
كون مع الله يكنيله معك 🇦🇪 :
ያአለህ
2026-09-18 14:21:17
0
user9710263202123
ያተፋጬ ባርበሬ አለን :
ቀጠይ ዬለዉም
2026-09-18 20:06:07
1
tsehay.mulu
ፀሀይ ወሎ ቤተ አማራ🇨🇬 :
አይ ጉዲ የኛ ታሪክ ለሌላው ትምህርት ይሆናል
2026-09-18 20:27:36
1
user529387163731
ዘንጦ ልመና :
የኛምታሪክነዉ ስላልተነገረለልንጂ😢😢😢
2026-09-18 15:03:39
2
user7075770257047
Assya Hassen :
ሱበሀን አላህ
2026-09-18 14:14:52
2
kiyu5449
Honey☕🍫🎵🎧 :
ባክቤቶቹንም አላምንም እንኩዋን ወንድሜን🤣 ብርኮነው ያሳሰታል
2026-09-18 19:53:53
1
To see more videos from user @meryem1mohamed, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About