@aschuperspectives: የሱዳን ጦርነት የወለደው የሳዑዲ እና የኤምሬትስ የባሕር በር ሽኩቻ የአፍሪካ ቀንድን ወደ ከባድ ወታደራዊ ቀጠናነት (Militarization) እየቀየረው ነው። በቀይ ባሕር ዙሪያ የሚደረገው የወደቦች ሽኩቻ (የጅቡቲ፣ የበርበራ፣ የፖርት ሱዳንና የአሳብ ወደብ) ለኢትዮጵያ የወጪና ገቢ ንግድ አማራጮችን ሊያሰፋ ቢችልም፣ የጂኦፖለቲካ ውጥረቱ ግን የቀጣናውን የትራንዚት ዋስትና አደጋ ላይ ጥሎታል። #creatorsearchinsights #activityideasathome #ethithiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #foryoupage #ዜና

Aschu Perspectives
Aschu Perspectives
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 18 September 2026 12:44:43 GMT
3410
327
12
53

Music

Download

Comments

misge202
misge202 :
keep it up
2026-09-18 14:09:34
1
aligazayele
Aligaz Ayele :
አንተ ምርጥ ልጅ መረጃህ ልዩ ነው።
2026-09-18 18:40:03
1
user888396113141
Tady ፍቅረ ማርያም :
ትንታኔ ማለት እንደዚ ነው በርታ
2026-09-18 22:03:52
1
konjowec
ጌራ :
አሜሪካ:- በ'ኤርትራ መንግሥት' ላይ ጥላዉ የነበረ ማዕቀብን ሙሉ ለሙሉ አነሳች ! 😀😀😀😀😀😀😀😀😀
2026-09-18 19:36:27
0
user4196071878505
Kibr laib :
ትችላለህ🥰🥰🥰
2026-09-18 16:55:15
1
konjowec
ጌራ :
2026-09-18 19:33:19
1
elias.fsf
Elias FsF :
🥰🥰🥰
2026-09-18 12:56:11
1
user888396113141
Tady ፍቅረ ማርያም :
🥰🥰🥰
2026-09-18 22:02:21
0
ismael_je20
Esmael-page🌳 :
🥰🥰🥰
2026-09-18 16:00:32
1
baca465
@baca :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰
2026-09-18 17:54:28
1
tinu57224
TENSHA የጅማ ልጅ ከሆንክ :
🥰🥰🥰
2026-09-19 06:20:58
0
To see more videos from user @aschuperspectives, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About