@beatrizlazarovall: #CapCut

bea
bea
Open In TikTok:
Region: ES
Friday 18 September 2026 13:05:26 GMT
10882
212
4
352

Music

Download

Comments

manuehaz2is
meme :
Estupendo clásico, éxitos y bendiciones 🙏
2026-09-18 21:45:35
0
tomas.ferre.martinez
Tomas Ferre :
Y no olvidemos algo muy importante y es que en esta vida hay un juez y jurado del que nadie está a salvo así que midamos nuestras acciones y olvidemos ya el jodido...YO YO YO....y comencemos a pensar en el NOSOTROS NOSOTROS. Tal vez asín después no tengamos que apelar a sentencias que no son de nuestro agrado pero que si son el resultado de nuestras queridas acciones.
2026-09-18 14:18:55
0
joaquinmartinezburriel
Joaquín :
AMÉN
2026-09-18 15:27:21
0
To see more videos from user @beatrizlazarovall, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🌱አንድ እውነተኛ ታሪክ ላካፍላችሁ በፅሞ አንብባችሁ ተማሩበት….በአንድ ወቅት ወንጀለኛ ተብላ የሞት ፍርዷን ትጠባበቅ የነበረች ሴት በእስር ቤት ሆና ብዙ የሞት እስረኞች እንደሚያደርጉት ከአምላኳ ጋር ያላትን ቁርኝት ማጥበቅ ጀመረች።ምድራዊ ተስፋችን ሲያልቅ ጊዜያዊ ህይወት መኖር ስናቆም ተዐምራዊ ሃይላችን ያኔ እናገኘዋለን።  🌱ይህቺም ሴት በመጀመሪያ አካባቢ እንዲሁ ቀለል ያሉ ነገሮችን መከወን ጀመረች።ከእስረኞቹ ጋር መዘመር፣ጸሎትን ማድረግና ሁሉንም ነገር በአምላኳ ላይ መጣልን ለመደች።በመጨረሻም የሞት ፍርዱ ወደ እድሜ ልክ እስራት ተቀየረላት።አሁን ላይ ነጻ ወጥታ  የምትገኘው በቤተክርስቲያን ደጃፍ ላይ አምላኳን እያመሰገነች ነው።  🌱ማንም ሰው ራሱን ለፈጣሪ ትዕዛዝ ተገዥ ቢያደርግ ፣እጣ ፋንታችንን በፈጣሪ ላይ ብንጥል የህይወታችን ትልቁ ስኬት የዛን ቀን ይቀየራል። የዚህች ሴት ሕይወት መቀየር የጀመረው የነገዋን እጣፈንታ ሙሉ ለሙሉ በአምላኳ ላይ (በመለኮታዊ ኃይል ላይ)፣በፈጣሪዋ ላይ ማድረግ ስትጀምር ነው። 🌱የእርሷን አእምሮ ከመንፈሳዊ ሃይል ጋር ስትቀላቅለው ወይም ደግሞ ከአንድ ተራ ሰውነት ተለይታ በግዙፉ ሁለንተናዊ ኃይል ውስጥ ራሷን ስትደባልቀው፣ገደብ አልባ ኃይልን አገኘች። አስቀድማችሁ መንግስቱ እሹ ከዛ አለም የናንተ ነው ይላልና ቃሉ። ገደብ አልባ ሃይል ከፈጣሪ ውጭ የትም የለም።  🌱ብዙዎቻችን የሞት ፍርዳችንን የምንጠባበቅ እስረኞች ነን።አብዛኞቻችን በፍርሃት፣በቅናት፣በእጥረት፣በገደብ፣በስስት፣በራስ ወዳድነት ውስጥ ታጥረን የመሞቻ ቀናችንን እንጠባበቃለን።ዛሬ ላይ ራስህን በማስተዋል ተመልከተው፤ምን ነው ሰላም ያሳጣን? ከታሰርንበት ስጋዊ አካልስ እንዴት ማምለጥ እንችላለን ብሎ ራስን መጠየቅ ተገቢ ነው። 🌱አምላክ የፈጠረን  በነጻነት ውስጥ ነው፤ መኖር ያለብን ነጻ በሆነ መንፈስ ውስጥ ነው፤የነጻነት ስሜቱ የግላችን ስጦታ ነው፤ ምድራዊ አጥሮችም እኛን ገድበው ማቆየት አይችሉም። ማንም ሰው ነፃነቱን አጥቶ የሚኖረው ባጉል አስተሳሰብ ራሱን ደብቆ ስለሚኖር እንጅ ማንም በማንም ተፅዕኖ ስር ሆኖ አልተፈጠረም። ፈጣሪም እንኳን ቢሆን ፈጥሮ ነፃ ፈቃዳችንን ጠብቆልን ነው የሚያኖረን። ሁላችንም የሰውን ፈቃድ እንጠብቅ ሰላምታችንም ቢሆን ነፃ ፈቃድ አለው፤ ሁሉ ሰላም አይባልም!!  🤌🏾 ሁሉም ሰው ይማርበት ዘንድ ሸር አድርጉት🫶🏾 እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን🙏እግዚአብሔር ብርሃኔና-መድሃኒቴ ነው።

About