@nikkapesudas: So many versions of me and somehow, there’s a space for all of them at SM. 🫶 Fur mom, content creator, daughter, girlfriend, friend, whatever version of me shows up, there’s always a place to spend time, connect and just be. #MySM #MySMTransformation

NIKKA
NIKKA
Open In TikTok:
Region: PH
Friday 18 September 2026 13:14:42 GMT
10976
37
9
5

Music

Download

Comments

just.her.bel
@loopyyy—𐙚 :
LOVEEE THISS💗💗💗✨✨
2026-09-19 12:09:40
0
winsonmillare
WINSON MILLARE :
i 🤍 SM Supermalls!!
2026-09-18 15:49:14
0
vie_vyenonig
vie_vyen on ig :
Live, laugh and love SM!!✨️✨️✨️
2026-09-18 13:27:33
0
hidden.mae
Miss rufa | shopholic mowm | :
angg sisipag mo mag ediy maaaa grabiii jan ako amaze na amaze 🥺🥺
2026-09-19 14:37:51
0
yuniexm
j_finds🧚🏻‍♀️ :
LOVEEE THE PLACEEE!😍
2026-09-18 13:33:23
0
delossantosjstn_
Justine Delos santos :
I love! Kahit anong need mo, SM Supermalls na talaga yan. Love their glow-up!! 💙🙌
2026-09-18 13:34:50
0
zzelleu
𝓗 :
2026-09-18 13:38:05
0
winsonmillare
WINSON MILLARE :
one of my top fave contents mo!!! 11/10 ⭐️
2026-09-18 15:48:23
0
winsonmillare
WINSON MILLARE :
kahit anong persona, perf go-to place talaga ang SM!!
2026-09-18 15:48:48
0
To see more videos from user @nikkapesudas, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አዕማደ ምስጢራት ምን ምን ናቸው? አዕማደ ምስጢራት አምስት የሆኑት አራቱ ባህርያተ ሥጋና (አፈር፣ ውኃ፣ እሳትና ነፋስ) አምስተኛው ባህርየ ነፍስ (ልባዊት፣ ነባቢት፣ ሕያዊት የሆነች) ምሳሌ ያደረገ ሲሆን በዮሐ 5፡1 ያለችው አምስት እርከኖች የነበራት መጠመቂያም የእነዚህ ምሳሌ ናት፡፡ ያቺ መጠመቂያ ለድኅነተ ሥጋ ነበረች፤ አዕማደ ምሥጢር ግን ለድኅነተ ነፍስና ለድኅነተ ሥጋ ናቸው፡፡ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን አምስቱን አዕማደ ምስጢራት በረቂቅነታቸው እና በአኳሃን ቅደም ተከተላቸው እንደሚከተለው ታስቀምጣቸዋለች፡፡ እነዚህም ምሥጢረ ሥላሴ (የሥላሴን አንድነትና ሦስትነት የምንማርበት)፣ ምሥጢረ ሥጋዌ (የአምላክን ሰው መሆን የምንማርበት)፣ ምሥጢረ ጥምቀት (ስለ ዳግም መወለድ የምንማርበት)፣ ምሥጢረ ቁርባን (ስለ ክርስቶስ ሥጋና ደም የምንማርበት) እና ምሥጢረ ትንሣኤ ሙታን (ስለ ዳግም ምጽዓት የምንማርበት) ናቸው። አምስቱ አዕማደ ምሥጢር በአፈጻጸማቸው በሦስት ይከፈላሉ ። እነዚህም ምሥጢረ ሥላሴና ምሥጢረ ሥጋዌ አምነን የምንቀበላቸው፤ ምሥጢረ ጥምቀትና ምሥጢረ ቁርባን አምነን የምንተገብራቸው፤ ምሥጢረ ትንሣኤ ሙታን አምነን በተስፋ የምንጠብቀው ናቸው። ከዚህ ቀጥሎ ያሉት የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት ምስጢራቱን ያብራራሉ፡፡ ምስጢረ ሥላሴ፡  “አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፡፡” ማቴ 28፡20 ምስጢረ ሥጋዌ፡  “ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።” ዮሐ 1፡14 ምስጢረ ጥምቀት፡ “ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።” ማር 16፡16 ምስጢረ ቁርባን፡ “ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው፡፡” ዮሐ 6፡54 ምስጢረ ትንሣኤ ሙታን፡  “ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፡፡” ዮሐ 11፡23 ለምን ምስጢራት ተባሉ? ቅድስት ቤተክርስቲያን አምስቱን አዕማድ “የምስጢር ትምህርቶች” ትላቸዋለች፡፡ “ምሥጢር” የሚለው ቃል “አመሠጠረ” ከሚለው ግስ የተገኘ ቃል ሲሆን ስውር ፣ ድብቅ ፣ ሽሽግ ማለት ነው፡፡ ምሥጢር በሁለት ይከፈላል፡፡ እነርሱም የፈጣሪ ምሥጢር (ሊገለጥ የማይችል፤ ከ እስከ የሌለው ምሥጢር) እና የፍጡራን ምሥጢር (በጊዜ የሚገለጥ /የሚታወቅ/፤ የሰውና የመላእክት ምሥጢር) ናቸው፡፡ ሊቃውንቱም አምስቱ አዕማደ ምስጢራት ስለምን ምሥጢር እንደተባሉ ሲያብራሩ በዓይኔ ካላሣያችሁኝ በእጄ ካላሲዛችሁኝ ብሎ አላምንም አልማርም ይሉ ዘንድ አይገባም በቃል ተምሮ በልቡና ተመራምሮ አዎን ብሎ የሚማሯቸው ስለሆኑ ምሥጢር ተባሉ በማለት ገልጸዋል፡፡(ሃይ. አበው ዘአትናትዮስ 14÷ 39 ሃይ. አበው ዘኤራቅሊስ 11÷24 1ኛ ቆሮ 14፥19 1ኛ ሳሙ 17፥40)፡፡ እግዚአብሔር መንፈስ በመኾኑ፣ በመንፈሳዊው አእምሮና ዓይን፣ ጆሮና እጅ ካልሆነ በቀር በነፍሳዊውና በስጋዊው አእምሮና ዓይን፣ ጆሮና እጅ ብቻ ሊታሰብና ሊታይ፣ ሊሰማና ሊዳሰስ ስለማይቻል ትምህርቱና እውቀቱ “ምስጢር” ተባለ። አምስቱ አዕማደ ምስጢራት “ምስጢር” የተባሉበት ምክንያት በሚከተሉት ሦስት ቁም ነገሮች በበለጠ ይብራራል። አንድ፡ ረቂቅ እና ስውር ስለሆነው አምላክ የሚናገሩ አስተምህሮቶች ስለሆኑ ነው። የእግዚአብሔርን የአንድነትና የሦስትነት ነገር፣ ቀጥሎ ከሦስቱ አካላት አንዱ ሰው የመሆኑ ነገር፣ እንዲሁም ሰው ከእግዚአብሔር በመንፈስ የመወለዱን ነገር፣ ደግሞም ሰው የሆነውን አምላክ ሥጋውን በመብላትና ደሙን በመጠጣት በእግዚአብሔር መንግስት ለዘለአለም ሕያው ሆኖ የመኖርን ነገርና በመጨረሻም ሰው ለዘላለማዊው ህይወት ወይም ሞት በማይበሰብስ አዲስ አካል እንደገና የመነሳቱን ነገር የሚያስረዳ ጥልቅ የሆነ መንፈሳዊና ሃይማኖታዊ ትምህርት የሚያስረዱ በመሆኑ ነው። ሁለት፡ ትምህርቶቹን በሥጋዊ ጥበብ ለመረዳት የማይቻል በመሆኑ ነው። ትምህርቱና እውቀቱ እንደሥጋዊ ትምህርትና እውቀት ተፅፎ የሚቀርብና ተነቦ የሚጠና፣ በሥጋዊው ቁሳቁስ ግዙፍ ማስረጃነት እየተደገፈ የሚሰጥ ሳይሆን በአንድ ወገን ከሃይማኖታዊና መንፈሳዊ ልቦና በእውነተኛ አምልኮ ፈልቆ የሚናገሩትና የሚያስተምሩት፣ በሌላው ወገን ደግሞ በእውነተኛ ፍላጎት በተመሰረት ሃይማኖታዊና መንፈሳዊ ልቦና ሆነው የሚሰሙትና የሚማሩት ረቂቅ የእግዚአብሔር ነገር ስልሆነ ነው። ሦስት፡ ቤተክርስቲያን ለአማንያን ብቻ የምትነግረው እና የምታስተምረው በመሆኑ ነው። ለማያምኑ የማይገለጥ፣ ለሚያምኑ ግን በእውነተኛው መንፈሳዊና ሃይማኖታዊ የእውቀት ቁልፍ ከፍተው በዚያው በፍፁም ብርሃን ካዩት በኋላ አክብረው የሚጠብቁት “የማይጠፋ እንቁ” በመሆኑ ነው። (ማቴ. 7፡6፣ ማቴ. 13፡11) አምስቱ አዕማደ ምስጢራት፡ መግቢያ | አስተምህሮ ዘተዋሕዶ

About