@manyazewaleshetu: በዚሁ ትምህርት ቤት የ3ኛ ክፍል ደብተር እና ስክሪፕቶ አጥቼ ለ2 ዓመት ትምህርቴን አቋርጬ ነበር:: ዛሬ እግዚአብሔር ባርኮኝ ለ131 ተማሪዎች የመማርያ ቁሳቁስ ድጋፍ ማድረግ ስሜታዊ አድርጎ አስለቀሰኝ:: ህፃናት ዓይን ውስጥ ያየሁት ተስፋ እና ድጋፍ፣ የራሴን የልጅነት ህመም መልሶ አስታወሰኝ። እንባዬን መግታት አልቻልኩም… ያፈሰስኩት የእንባ ዘለላ ግን የሐዘን አልነበረም። በቤተሰብ እጦት እና በችግር ውስጥ አሳልፎ ለዚህ ቀን ያበቃኝን የአምላኬን ቸርነት እንዲሁም የሰው ልጅ ተስፋ ካልቆረጠ ምን ማድረግ እንደሚችል ያየሁበት የደስታ እና የምስጋና እንባ ነበር። ህይወት የቱንም ያህል ፈታኝ ብትሆንም ፣ ተስፋ ካልቆረጥንና ፈጣሪን ካመንን የማይታለፍ አቀበት የለም! ዛሬ የወደቅንበት ቦታ ነገ ለመነሳት ምክንያት ይሆናል! ምስጋን ለእግዚአብሔር እና ለ29ኛው የማንያዘዋል እሸቱ ሪትሪት ተሳታፊዎች!
Manyazewal Eshetu
Region: ET
Friday 18 September 2026 13:44:17 GMT
Music
Download
Comments
Ephrem MD :
🥰🥰🥰 So amazing
2026-09-18 23:29:26
0
Lil Ysws :
u are so brilliant 🥰💪💪
2026-09-19 14:58:55
0
bruktez :
እንባህ የደስታ እና የምስጋና እንባ ነው። እግዚአብሔር ሰውን ከዝቅተኛ ቦታ አንስቶ ለሌሎች የሚተርፍ ሰው ማደርግ የሚችል አምላክ ነው በርታልን ወንድማችን
2026-09-18 15:28:51
20
Alem kiby :
ፈጣሪ እንኳን ለዚህ አበቃህ ያስለቀሰኝ እናትህ በሂወት ኖራ ባየች ሆኖም መንፈሷ ያዉቃል ደስ ይበልህ የመጀመሪያ ዩንሸርስቲ ስትሄድ አብረን ነበር የተጓዝነዉ ያኔ ግና ወላጅ እንደሌለህ አላወኩም ቆጨኝ
2026-09-18 20:03:42
4
Anamel Tadesse Assefa :
እግዚአብሔር ስለሚወድህ ዛሬ ላይ ቆመህ መሰከርክ ሰጠሀም ከዚህም በላይ አግኝተህ እድሜውን ከጤናጋ ሰጥቶህ ለመስጠት ያብቃህ ክብር ለመድኃኒዓለም ይሁን 🙏🙏🙏
2026-09-18 19:43:32
8
𝕪𝕖𝕤𝕙𝕦𝕒 🍂🗽 :
የዚህ ት/ቤት ትዝታ አለብን
2026-09-18 14:40:11
10
shd :
my mentor
2026-09-19 04:16:29
0
Hanicho :
አንተ እኮ ጀግናነ ህ
2026-09-19 06:29:44
3
user83954213592 :
Wondime zare lay yante kuchit lelochin eyereda newu ... hulum neger lebego newu 🙏
2026-09-18 13:54:45
4
Abrish alu1219 :
እኔስ ቆይ ሁሌ አንተ እንባ😭 ሲተናነቅህ ካንተ ጋር እንባ😭 የሚተናነቀኝ🙇♂️ነገረስ
2026-09-19 20:09:21
1
@netsi :
የእዉነት አሰገራሚ ወጣት ነዉ ሌሎች ወጣቶች አረያ የሚሆን ነዉ በርታ እሄን ለጋሰነት ይቀጥል በርታ
2026-09-18 14:53:56
3
Kira12 :
ጀግናው
2026-09-18 18:02:39
2
Miss Bethel :
ፈጣሪ ይስጥህ 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-20 14:10:32
0
miheret :
ማንዬ መፈተን ከባድ ቢሆንም ፈጣሪ ላለህበት ደረጃ አድርሶሀል በርታልኝ 👍👍👍👍👍
2026-09-19 09:24:13
1
Merry tadesse :
ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ
2026-09-20 12:24:20
0
ሙክታር አብዱ :
ኩልፎ ት/ቤታችን
2026-09-20 09:24:38
0
Hirut :
ጀጎና ነህ እግዛብሄር ሁሌሞ እግዛብሄር አባታህ እንዲህ ያደርጋል አብዝቶ ይባረክህ
2026-09-20 03:43:20
0
samrii.👩👩👧👦 :
እንኳን ታሪክህ ሆኖ አለፈ
2026-09-19 19:16:52
0
saba :
ሁሉ ለበጎ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን
2026-09-19 13:52:38
0
Abraham UHD :
ጀግናው 🥰🥰🥰
2026-09-19 11:14:06
0
sɪsᴀʏ⛑ :
የመጣህበትን ካልረሳህ ትክክለኛው መንገድ ላይ ነህ‼️ማኔ ወደፊት💪
2026-09-20 14:37:00
0
ቲጂ የኡራኤል :
ተባረክ
2026-09-19 14:59:56
0
ኢትዮጵያዊው የጋሞ ተወላጅ :
በርታ ማኔ ወንድማችን አይዞኝ ❤❤❤🙏
2026-09-19 16:12:45
0
Yora :
ማንዬ🥺
2026-09-19 15:21:37
0
selam1212 :
ጀግና🙏🙏🙏
2026-09-19 16:42:25
0
To see more videos from user @manyazewaleshetu, please go to the Tikwm
homepage.