@ameco.et: አስደማሚው የባሶ ሊበን የስንዴ ልማት ‎በአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) በባሶ ሊበን ወረዳ በኩታገጠም እና በሜካናይዜሽን እየለማ የሚገኘውን የስንዴ ልማት ተመልክተዋል። በጉብኝታቸው ወቅት እንደገለጹት በወረዳው በስንዴ ኩታ ገጠም ልማት እና በዘመናዊ የግብርና ሜካናይዜሽን የተሠራው አበረታች ሥራ ለክልሉ ትልቅ አርዓያ እና አስተማሪ ኾኖ የሚያገለግል ነው። ‎ ‎አርሶ አደሮች በስንዴ ልማት ባመጡት ምርት እና ምርታማነት ሕይወታቸውን እና አኗኗራቸውን እንዲቀይሩ፤ የመኖሪያ ቤታቸውን፣ እና አጠቃላይ አኗኗራቸውን እንዲያሻሽሉ ታስቦ የገጠር ኮሪደር ልማት የተቀናጀ ሥራ እየተሠራ እንደሚገኝም አመላክተዋል። ‎ ‎በስንዴ ልማት የተመዘገበውን ድል በገጠር ኮሪደር ልማትም አርሶ አደሮችን በማደራጀት ማስቀጠል እንደሚገባም አሳስበዋል። ‎ ‎በምሥራቅ ጎጃም ዞን በምርት ዘመኑ 28 ነጥብ 8 ሚሊዮን ኲንታል ምርት ለማግኘት ታቅዶ እየተሠራም ነው። #አሚኮ #ምርት_ምሥራቅጎጃም_አማራክልል #ኢትዮጵያ 🇪🇹

Amhara Media Corporation
Amhara Media Corporation
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 18 September 2026 13:44:24 GMT
45795
1944
80
234

Music

Download

Comments

user687956651267
Elias Tadie :
ይህ ማንም አርሶ አደሮችን ያገዛቸው የለም በ12ሺ ማዳበሪያ በደካማ በሬ አርሰው የዘሩት ነው። ይህ አርሶ አደር ቢታገዝ እንደሌላው የእርሻ ትራክተሮች ቢኖሩ የማዳበሪያ አቅርቦት ቢኖር ትርፋማ ነው እንላለን ነገር ግን ከአር ዘሎ በጭቃ ነው ነገ ምርቱን የሚገዛው ያጣል ማዳበሪያ ዩሪያ በውድ ይገዛል መሬት ይከራያል በዕውነቱ የት አለ ትርፉ ኮሜንት አንብቡ
2026-09-19 05:18:46
7
mr..kasongo2
Mr. Kasongo :
canadaaa new 😅😅😁😁😁
2026-09-18 16:18:21
0
user1011720748069
user1011720748069 :
jegina
2026-09-18 15:08:11
0
demlie.bitew
Demlie Bitew :
military food complex agro farming fabric detergent sector
2026-09-18 16:28:58
0
wudneh95
Wudneh🕊🕊🕊 :
መንገዱ ግን 27 km በጣም ለመስራት ቀላል እስካሁን አስፋል መሆን ነበረበት
2026-09-18 19:40:29
1
psalm5_7
𝗕𝗶𝘇𝘂𝗧𝗶𝗯𝗲𝗯(𝗚𝗢𝟯𝟲𝟱) :
ጎጃም 🤜🤛👌💙
2026-09-18 16:17:03
5
adiayenew7
adiNahom123 :
👌👌👌 እውነት ነው ባሶሊበን ይለያል እባካችሁየመንገዱ ነገር ይታሰብበት!!!
2026-09-19 18:47:00
0
zekarias.tadele
ቡናማው ነኝ የክርስቲያን ወንድም :
የቋሪቱ ድረስ ሳህሉ
2026-09-18 16:55:52
1
eleccommnsystem
ኢንጂነር አብርሃም :
ጥሩ ሥራ ነው በርቱ
2026-09-18 17:04:02
1
melesemengist7
Melese Mengist Asress :
በትክክል!! ባሶሊበን ወረዳ በምስራቅ ጎጃም ዞን በስንዴ ምርታማነት ከሚታወቁ ወረዳዎች መካከል አንዱ ነው።
2026-09-18 17:36:11
1
kagnew.asegu
kagnew Asegu🥰 :
በጣም ጥሩነው የማይካድ ምርታማነት ዶር በርቱ🥰
2026-09-18 15:39:21
1
user14866715047211
ጎጃሜውነኝ ከባሶሊበን :
እውነትነው
2026-09-19 19:04:31
0
tamebacha03
Tame :
ጀግናው መሪያችን በርታልን
2026-09-18 15:35:18
1
chalew1888
ቻለው ሆዴ :
የመቼ ነው???
2026-09-19 18:45:05
0
alebachew.nahusen
Alebachew Nahusenay :
ዶክተር ጀግና እንደዚህነው እንደሀሳብ ግን በክልላችን አሁን በጣም አስጊ የሆነ የከተሜነት መስፋፋት ሊታሰብበት ይገባል አምራች መሬቶች ጥበቃ ሊደረግላቸው ይገባል!!❤❤❤❤
2026-09-18 14:45:14
1
abrhamtesfa178gmail.com
𝑎𝑏𝑟ℎ𝑎𝑚 :
ተመስገን ይህንን አይተው ክብራን መንገዱ አስባልት ይደረግልይ ወረደው ባለ ብዙ ፀጋ ያለበት ወረዳ ነው
2026-09-19 17:47:36
0
tesfay644
yared :
ዶ/ር ምርጥ መሪ ያንተን ፈለግ ባለመከተሌ ይቆጨኛል፡፡
2026-09-19 12:16:18
0
gebeyaw.adane
Gebeyaw Adane :
2026-09-18 15:26:56
1
dirijit5
Dirijit :
በትክክል
2026-09-18 16:40:51
1
creatersearchinsighttttt
@$ :
ጀግናችን ቅን የህዝብ ልጅ። በርታ።
2026-09-18 20:37:40
0
hayy.teshome
Hayy :
መንገዱንም ሰርተዉ ያሳዩን
2026-09-19 19:27:47
0
wodajejournal
wodaje journal :
አዎ የእኔም አንድ ሄክታር አለኝ ከዚህ ቦታ
2026-09-19 09:40:58
0
anetneh20
331250 :
ምነው መንገዱን ዝም አላቺሁ
2026-09-18 21:59:44
0
anshadesalgne
Ansha Desalgne :
ጀግናችን ትችላለህ
2026-09-19 19:58:40
0
user97679208522201
Habtamu Nigussie :
እስከ ቀበሌ ድረስ ወርዶ በመደገፍአ /አደሩን ማነቃቃት በጥሩ የለውጥ ጊዜ መሪላ ውዱ እና ሞዴል መሪ ዶ/ር ድረስ ሰሀሉ በርታ እናመሰግንህ አለን።
2026-09-19 10:19:01
0
To see more videos from user @ameco.et, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About