@habnatanim: 🔴 መምህር ጠርተን በዚህ ጉዳይ ላይ በደንብ እንወያያለን 🙏 @Abenezer @yeabsira teshome🔷 #ortodoxtewahdo #habnatanim #fypシ

ሀብ_ናታኒም (habnatanim)
ሀብ_ናታኒም (habnatanim)
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 18 September 2026 14:27:03 GMT
160989
31053
459
3715

Music

Download

Comments

ahadu1221
የ 12 ልጅ :
ሰንበት ተማሪን ሳይሆን፣ሰንበት ት/ቤቷን እንመልከት🙏
2026-09-18 17:48:40
663
.baribe.888
♊️ የማርያም 888 :
የሰንበት ትምርት ቤት ፀባይ ሁሉም ቦታ አንድ ነዉ ማለት ነዉ ?
2026-09-18 17:09:21
506
heni.boss.19
ኒቆዲሞስ :
ጥቅሙ ምንድነው እንዲ ማቅረብክ
2026-09-18 17:53:26
24
kibre.24
kibre 1924 :
መምህር ዲ/ን ሄኖክ ሀይሌ
2026-09-18 16:32:08
187
lemlam.man
ዮረ ዘበር ይጣንሸ :
እኔ ያራቀኝ ግሩብተኝነት እና ወሬያቸው
2026-09-18 18:54:55
93
azeb_ab
Azeb :
ግሩፕተኝነቱ ያማርራል የእውነት
2026-09-18 18:13:38
43
leultube54
leul_tube :
በጣም ይንቁኛል 😭😭
2026-09-18 17:17:28
34
yosi...16.21
💫Jossy the ኪዳን ✍️ :
ትላንት ሰ/ተማሪ ነበርኩ ዛሬም ሰ/ተማሪ ነኝ ነገም ሰ/ተማሪ እሆናለሁ መቼም ማላፍርበት ነገር ቢሆን ሰ/ተማሪ መሆኔን ነው
2026-09-23 19:11:11
20
istif69
Istif :
ሳላቀው ምን ሆንኩኝ?
2026-09-18 17:18:52
29
ratemmlm
ናታኔም ነኝ🙏🙏 :
መምህር ዘላለም ታዬን መርጭለው🙏
2026-09-18 20:14:49
12
yizanu05
Yizanu :
ማንም ምንም ይበለኝ ብቼኛ ብሆንም ባልሆንም ከሰንበት ትምህርት ቤት አልወጣም ሰው እንደፈለገው ማሰብ ይችላል እመብርሃን ከደጂሽ አታውጭኝ
2026-09-19 10:41:58
12
user2614167299186
selame neny yemariyam :
መምህር ተስፋዬ አበሪ
2026-09-19 10:31:35
2
nanaaddisu1
@ nanaaddisu1 :
d/n eyoel please
2026-09-19 17:49:25
2
tedi.ye.enatu2
D/n Andualam :
ዲ/ን እዩኤል ይምጣልን🥰😍🥰😍
2026-09-18 20:26:42
5
yeabsirabelaymike
𝕐𝔼𝔸𝔹SIRA⚡የ ሚቄ⚡⚡ :
d.n Yordanos
2026-09-19 08:32:00
8
user2516081103448
𝓯𝓲𝓺𝓮𝓮 ዬ መድኃኔዓለም 𝓵𝓲𝓳🙏 :
Abaa gabraa kidaan 🙏🙏🙏🙏
2026-09-24 23:56:56
2
yetewahdolji2127
SWEET21 :
መምህር ዲን ሄኖክ ሀይሌ
2026-09-19 12:44:58
2
user3022134310622yoni
ዮhaንs :
መምህር እዮብ ይመኑ
2026-09-18 17:36:24
5
alexzekirkose15
Alex ze kirkose 15 :
መምህር እዮብ ይመኑ 🙏🥰
2026-09-18 20:27:39
3
lhem1519
Betty የአብማይቱ :
እኔ ደግሞ ገና ልወጣ እያሰብኩኝ ነው ለምን ካልከኝ ሰው ጠልቶኛል ሰው የለም በዙሪያየ
2026-09-25 18:51:02
4
seod2026
መላከ_ሩፋኤል :
ሱስ 😔😔😔😔
2026-09-18 19:35:46
3
nardos_71
ናርዲ የራጉኤል ልጅ 🌹 :
ተመስገን አሁንም እያ ተማርኩ ነው 🙏
2026-09-19 08:50:08
3
mr.pip_1
Mr.pip_251 :
ፈተና አምልጦኝ በህመም ምክንያት ጀለሴም አምልጦት ነበር እሱ ወንድም ስላለው አስተማሪ ተባብረው ፈተኑት ለኔ አይቻልም !! ውጤት ተበላሸ ( የእምነት ስፍራ ላይ በዘመድ አይሰራም ሰው ባያይ እግዚአብሄር ያያል ) ሰንበት ት/ት ቤት በልቤ ትኖራለች 😘
2026-09-19 19:17:01
2
sosita9419
SOSITA :
ሰንበት ትምህርት ቤት ተዘግቶ ለቤተክርስቲያን ምንም ጥቅም የለውም የውድቀት ምክንያት ፍፁም ጥላቻ የነገሰበት ቦታ ነው ማህበራት ቢኖሩ ይሻላል ማህበራት ጋር ፍቅር አብሮነት መንፈሳዊ ህብረት አለ ሰው 1 ቀን ሲቀር እንኳን ደውለው ይጠይቃሉ
2026-09-21 08:58:10
2
To see more videos from user @habnatanim, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About