@enhidbechaka: “መግፋት የሰው ግዴታ ነው : ማንፋቀቅ ግን ከፈጣሪ ነው፤ “@Hen cool #እንሂድ_እንሂድ_በጫካ #Enhidbechaka #እንሂድ #enhidbechaka #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @Royal Speciality Dental Center @Manyazewal Eshetu @Abel petter

Enhidbechaka
Enhidbechaka
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 18 September 2026 15:06:54 GMT
89148
19077
558
3722

Music

Download

Comments

kerod.niku
Kerod Niku :
You are detoxifying the toxins of social media from us. Keep doing what you’re doing, a lot of us need people like you.
2026-10-01 16:27:58
1
121627myfreedom
ኤምራኬል :
እያንዳንዳችን ቤት ውስጥ አንድ ያንተ አይነት ሰው ቢኖረን አለም ከዚህ የተለየች ትሆን ነበር ማርያምን ኑርልን።
2026-09-28 03:15:41
36
mula31299
Mulugeta :
እኔ የሁልጌዜ አድናቂህ ነኝ።
2026-09-27 14:45:43
23
biniyam358
BiniAm :
ከአንተ ጋር መጓዝ ነው ምፈልገው አንድ ቀን ይሆና 🙏 ምን አይነት እይታ ነው ያለህ በጣም ግዙፍ ነህ እኳ የምር 🙏🙏
2026-09-18 17:26:08
25
mahder.tafera
Mahder Tafera :
በጣም ተምሬበታለሁ ተባረክ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-27 13:20:59
7
bitan14
🌞He🌍 Al🌼🌼🌼 :
ትልቅ ትምህርት በተለይ በአሁኑ ተስፋ ቶሎ ለሚቆርጡ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
2026-09-25 05:56:54
18
redbel64
♉Taurus ♉ :
Meche yehun kanete ga memarew
2026-09-30 14:23:31
2
fikirbirhanu1
ቢያቅተኝ ሁሉን ለአንተ ሰጠሁ!! :
ይገርማል ምን ዓይነት መታደል ነው እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን🙏
2026-10-01 09:41:12
1
fasilurga
የሰማእቷ የአርሴማ ልጅ :
ለመግፋታችን ቀጥታ መልስ ስለምንጠብቅ ነው እንጂ ፈጣሪ ሁሌም መልስ ይሰጠናል ብቻ በአንድ መንገድ ብቻ ስለምናይ ነው ፈጣሪ አይሳሳትም አያረፍድም የሚያስፈልገንን ሁሉ ይሰጠናል በጊዛችን ማያስፈልገንን ደሞ አይሰጠንም ፈጣሪ ቸር ነው ይመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
2026-09-25 16:22:23
5
natyo0922
visit Ethiopia with Natyo :
ወንድም ሰው በርታልንተ
2026-09-18 17:33:04
7
bettyg07
Betty :
እናመሠግናለን የኔ ወንድም🙏🙏🙏
2026-09-25 13:02:42
3
yemisrachgenuine
yemisrach moges 🍋🍋🍋 :
አትጥፋብን🙏🙏🙏
2026-09-18 15:28:29
5
tedi.ye.enatu2
ዲ/ን አንዱ የሰማዕቱ ፍሬ❤❤❤ :
በእውነቱ እግዚአብሔር የባረከህ ብሩክ ሰው ነህ ምክርህ እንደ ወንጌል ነው ሚጣፍጠኝ ጸጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏😍🥰😍🥰😍🥰
2026-09-18 20:09:53
2
user7214956827385
ዝናሽ አይጠገብ זנש אייטגב :
እንዴት የሚያጠነክር ምክር ነው
2026-09-18 19:14:53
14
gecho.m07
Gecho :
ትውልድ ቀያሪው 💪💪💪
2026-09-19 06:02:33
1
alemu887
አለx@16/19 :
የመጀመሪያ ቪዲየ 🙏🙏🙏🙏
2026-09-21 03:37:02
1
aliwawa09
aliwa :
አንተን መሆን ምኞቴ ነው ግን መምሰል እንጂ መሆን🤔🤔🙏 !!! ብዙ ነገር እየገፋሁ ነው መች ይሆን ስለምገፋው ነገር መልስ የሚመጣው 🤔🙏🤔👌👌👌
2026-09-18 22:12:20
1
sinshawb
Sinshaw Belachew :
በዓለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ፤ ነገር ግን አይዞአችሁ፤ እኔ ዓለምን አሸንፌዋለሁ። — የዮሐንስ ወንጌል 16:33
2026-09-18 18:27:31
5
user9922488804362
BF :
WHAT AN AMAZING LESSON,FOR WHOM WHO HAS EARS HULEM ANDEBETIH YETAFITILIH YENE EWNETEGN SEW HULEM ABIBILIGN WENDIM ALEM KEEP ON SHINING NURILIGN
2026-09-19 11:20:37
0
danel3069
danel30 :
እድሜ ይስጥልን ወድሜ
2026-09-19 03:36:17
1
onedey801
One Dey... :
አንተን ፎሎ ማረጌ ልክ ነበርኩ👌👌
2026-09-29 18:01:48
1
ayubdegefu
Ayub (Barcelona) :
ወንድሜ በርታልኝ እሺ ክበርልኝ አላህ ይጠብቅልኝ ከክፉ 🥰🥰🥰🥰
2026-09-24 15:30:25
1
fue.man.17
fue man 17 :
gobez abate
2026-09-30 04:04:49
1
tnx569
ቢራብሮ🦋😇 :
በሚያስፈልገኚ ሰዓት[Teary eyed]
2026-09-24 15:36:17
1
yonas.ye.ehete
yonas ye Ehete :
ከተስፋ መቁረት ውስጥ ለነበርን ትልቅ ተስፋ እናመሰግናለን[Pray][Pray][Pray]
2026-09-22 05:11:40
2
To see more videos from user @enhidbechaka, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About