@getayalew_eskinder: ራእዩ የተወሰነለትን ጊዜ ይጠብቃልና፤ ስለ መጨረሻውም ይናገራል፤ እርሱም አይዋሽም፤ የሚዘገይ ቢመስልም ጠብቀው፤ በርግጥ ይመጣል ፤ ከቶም አይዘገይም። ዕንባቆም 2:3 But these things I plan won't happen right away. Slowly, steadily, surely, the time approaches when the vision will be fulfilled. If it seems slow, wait patiently, for it will surely take place. It will not be delayed. Habakkuk 2:3
Getayalew
Region: ET
Friday 18 September 2026 15:13:01 GMT
Music
Download
Comments
ይሁን ግድ የለም :
እውነት ነው ሰው ሲጨርስ እግዚያብሄር ይጀምራል
2026-09-18 16:44:08
2144
user4690075540171 :
ameen iunet new
2026-11-11 07:30:25
0
yituadis :
ihee yene qali new🙏
2026-11-10 11:59:52
0
GOD DID IT :
TEBAREK
2026-11-11 04:30:16
0
🎀 🎀 :
በጣም መሮኝ 🥺🥺አልቅሼ ከተነሳው ቦሀላ የመጣልኝ video
2026-09-18 18:16:09
322
Marta T :
አሜን ብዙ የማፈራበት አመቴ ነዉ
2026-09-18 16:06:34
751
Betina 🧚🏿♀️🧚🏿♀️ :
አንተን የሰጠን እ/ር ይመስገን።
2026-09-18 21:20:03
74
Eyasu :
አይ እግዚአብሄር እኮ መልካም
2026-09-18 20:16:29
51
Dejene :
wow God🙏🙏. ur plan is so great on me🙏🙏
2026-09-19 12:36:30
10
Redy🌸 jo🌹 :
የእግዚአብሄር ጊዜ ሲመጣ ከጠበቅነው ከለመነው በላይ ነው🙏🙏🙏
2026-09-18 15:20:20
82
elshu :
ጌታ እየሱስ ነገርህን ሁሉ እንደዚህ ፍሬያማ ያርግልህ ተባረክ ተስፍ ቆርጬ ነበር ጌታ በዚህ አስተምሮኛል ተባረክ
2026-09-19 13:17:10
15
Birhane Abera :
የእውነት እግዚአብሔር ይስጥህ ስሰማው እንባዬ ነው የመጣው ያለውበት ሁኔታ🥰
2026-09-27 08:20:32
5
wuba 🦋 :
የምር በጣም ከፍቶኝ ነው የመጣልኝ ደስ አለኝ
2026-09-19 12:30:01
37
NEVER GIVE UP :
እሄ ለኔ ነው ትልቅ ትምህት ኣመሰግናለው
2026-09-18 20:51:19
31
Levite :
Ay egziabher🙁❤🙌
ante gn bebzu tebarek bewnet
2026-09-18 15:38:10
18
Bilen Babi :
በአሁን ሰአት ከፍቶኝ ዘገየ ብዬ እያየዉዉት ያለዉት እኔ🥰🥰
2026-09-18 15:50:16
27
sara Bekele jijiga 12 :
አሜን ጌታ ሆይ ብትዘገይም የሚቀድምህ የለም
2026-09-18 18:51:04
15
yituadis :
ameeeeeeeeeeeeen 🤲🤲🤲🤲
2026-11-10 11:58:30
0
ENDUSHAW የሲንቶ ልጅ :
እግዚአብሄር እኮ መልካም ነው
2026-09-19 18:38:06
8
Miss Dimples :
This is for me 🥹
2026-09-18 15:21:36
11
ምንጊዜም ተሰፈዬ መድኃኔ ዓለም አባቴ 🙏🙏🙏 :
ተሰፈዬ መድኃኔ ዓለም አባቴ🙏🙏🙏
2026-09-19 12:49:59
7
𝕂𝕒𝕗_𝔹𝕖𝕥 | 𝔼𝕕𝕚𝕥𝕠𝕣 :
ይህስ እኔ ነኝ: መጨረሻዉን ያሳምርልኝ🙏🙏🙏
2026-09-20 06:36:17
7
mekidi40 :
አሚላከ ሆይ አስበን አሜን አሜን አሜን
2026-09-18 19:15:27
12
messi :
እጠብቀዋለው እስከ መጨረሻ እስትንፍሴ
2026-09-18 16:47:01
11
Mahi selam💚💛❤️🎶Egna Bet M🎶 :
እውነት ነው የዘገበው በምክንያት ነው🥰
2026-09-18 20:50:12
5
To see more videos from user @getayalew_eskinder, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2026 TikWM. All rights reserved.