Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@dawitteklehaymanot2324: #CapCut #ዝክረ_ቅዱሳን_ማኅበረ_ቅዱስ_ዳዊት_ጉባኤ_ዘብሔረ_ጎንደር የዝክረ ቅዱሳን የባንክ አካውንት:- በአዋሽ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 013 206 704 35200 ሲሆን በየቀኑ ቢያንስ ለ40 ነዳያን ቀለብ የምንሰፍርበት ነው። በመሆኑም የአቅማችሁን በማንኛውም ሰዓት በመለገስ ከበረከቱ ተሳታፊ መሆን ትችላላችሁ።
ዳዊት ዘተክለሃይማኖት
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 18 September 2026 15:21:52 GMT
24440
1681
72
308
Music
Download
No Watermark .mp4 (
7.86MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
7.86MB
)
Watermark .mp4 (
19.9MB
)
Music .mp3
Comments
GECH :
እግዚአብሔር እኮ ነው የሚመሰገንበት፣አንዳንዴ ከልክ ታልፋለህ።
2026-09-18 16:14:54
24
ፍፁም ኃይሌ (የአልማዝ ልጅ) :
እንግዲህ የጨዋ ጥያቄ እናንሳ! ደስ ያለው ቢኖር ይዘምር ተባለና ደስታችንን ማለትም ምረቃችንን የአራስ ጥየቃችንን ሰርጋችንን ወዘተ በዝማሬ ማሳለፋችን ነውሩ ምኑ ላይ ነው። ወይስ እንደው በዘፈን ይሁን እንጂ በደስታችን አንዘምር? እንደ ጨዋ እንጠይቅ! እንደው አንድ የሚያስደስተው ነገር ያገኘ ሰው በከበሮ አይዘምር ስብሀት እግዚአብሔርን ማቃለል ነው ይሉት ነገር ምንጩ ከየት ነው? ዝመሬንስ በቦታ እና በሁኔ መገደብ ትእዛዙ ከየትኛው መፅሀፍ የተገኘ ነው?
2026-09-18 15:51:19
43
senaiteyob83 :
ሁል ግዜ ተቃውሞ
2026-09-18 16:30:10
12
Simon assefa :
ምን ማለት ነው እሺ ታቦት ካለበት ቦታ በቀር እግዘብሔርን ማመስገን አይቻልምን??? የኛ ቤትስ ቤተ ክርስቲያን(የክርስትያን ቤት) አይደለምን??
2026-09-18 16:20:24
6
Kal Betegbar :
le melaekt newemejemeriya gize
2026-09-18 16:39:52
0
brtukan 1221 :
እግዚአብሔርን የትም ሆነን በምንም ሁኔታ ሆነን ብናመሰግነው ምንድነው ችግሩ????
2026-09-18 17:34:15
3
Lally :
እናእንዝፈን ብዘፍንችግር ቢዘመርችግር
2026-09-18 16:17:29
2
teshomegebrehana8 :
ከመጨፈር አይሻልም ወይ መምህራችን ከነችግሩም ቢሆን
2026-09-18 15:57:01
3
Amani George's Rmx☎️ :
Bussines ነው መምህሬ🖤❤🖤
2026-09-18 16:57:19
2
papi😁smile 24seven :
እውነት የሚናገሩትን ያብዛልን🙏 ሲጀመር ከበሮ ክህነት የሌለው ሰው መምታት አይደለም መንካት እራሱ አይችልም....ነገር ግን በየ ቤ/ክ አማራጭ ስለሌለ ምእመናን ከበሮ ይመታሉ...በጥቅሉ ያለቦታው ምንም ነገር ይረክሳል 🙏
2026-09-18 16:50:54
0
Meli :
ምስጋና አይደል ችግሩ ስላልገባኝ ነው
2026-09-18 16:48:32
1
Betty1619💕 :
እና በዘፈን ይሻላል??? እግዚአብሔር እኮ ነው የሚመሰገነው
2026-09-18 16:33:35
1
fairfix Ev solution :
ይባረኩ የንታ
2026-09-18 15:37:12
1
Bewuket 8 :
ሽህ ዓመት ኑርልን።
2026-09-18 15:41:18
1
Meri rita :
በትክክል ሰርግና ሀራስን ማጫፈርያ ማጀብያ አረጉት
2026-09-18 17:38:06
0
Emracel 12 :
እውነት ነው🙏🙏
2026-09-18 15:52:35
0
user4273586423468 :
ትክክል
2026-09-18 16:01:53
0
ሙሽሪት ለሙሽራው :
ልክ ነወት የኔታ ግን ከመዝፈን መዘመር አይሻልም ብለው ነው ምክኒያቱም ሰርግ ሲሆን ዘፈን በክርስትናም ዘፈን በምርቃንም ዘፈን ነበረ አሁን ግን ያሁሉ ተቀይሮ በመዝሙር ሆኖ እናየዋለን ይቅር ክልክል ነው ካላችው ደግሞ ሰው ተመልሶ ወደዘፈን ሊመለስ ነው ስለዚህ ምንን እንምረጥ?
2026-09-18 17:57:40
0
✨yasadegheg melak 13🥰 :
እና ለምን አልዘፈኑም ለማለት ነወ ! ደስ ያለው ይዘምር።
2026-09-18 16:11:16
9
Eleni Zewde255 :
እኔ የእኚ መምህር ትምህርት አይገባኝም ደስ ያለው ሁሉ ይዘምር
2026-09-18 17:55:58
0
bilicho :
ልቡና ይስጦት 🙏
2026-09-18 18:02:57
0
Haile Tineshu official :
ቢመረንም እንዋጠው ሰውየው የሚያወራው መራር ሐቅ ነው
2026-09-18 17:56:39
0
Esrael Gabisa :
ከዚህ ጨለማ ኣስተሳሰብዎ እና ትዕቢትዎ እግዚአብሔር ይማርዎት🙏🙏
2026-09-18 17:56:21
0
© Hiwot yeLiule Don't tell him :
እረ እምትፓስቷቸው ሰዎች ስለ ስላሴ ተው ፣ ሚዲያ ላይ አትልቀቋቸው። አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ልቦና ይስጠን ።
2026-09-18 18:05:56
0
በመጀመሪያቃልነበረ :
ቃለ ህይወት ያሰማል
2026-09-18 15:32:35
0
To see more videos from user @dawitteklehaymanot2324, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#CapCut Dhaanto marexaan Wali ma tuntey 🇱🇺🎥🙏🏻🤴🏻#iam__qurbawi_ztel #marexaanpower🇱🇺👑 #marexanimo🇱🇺❤ #galmudugnimo💙🤍💚 #somalitiktok2023 #caabudwaaq #dhulbahante🐎 #dhulbahante🐎
لاتدعو احد يحكم بينكم 😔#mahmoudkassab555 #للعاشقين_حكايات #foryou #fyp #foryoupage
|| First cobra Kai edit || don’t flop ||#fypシ #viral #trending #cobrakai #hawk ||
подписывайся на мой Инстаграмм, там все подробности !!
أصوات الدقدقه مع كل مطب نرفزتك وتعبت تغيّر قطع بدون فائدة؟ 💔🚘 في المجمع الذكي، انتهى زمن التخمين و"غيّر هذي وجرّب"! بفضل جهاز الهزاز الإلكتروني الحديث لفحص اسفل السياره، بنحاكي المطبات والحفر والسيارة واقفة بمكانها لتحديد المشكلة فوراً. ✨ ليش تفحص اسفل سيارتك على جهاز الهزاز؟ 🎯 دقة بالمليمتر: كشف مصدر الصوت والتنفيخ الحقيقي بدقة بدون اجتهادات الميكانيكية. 💰 توفير فلوسك: حماية جيبك من خسارة مئات الألوف في استبدال قطع سليمة ما لها داعي. ⏱️ سرعة واحترافية: فحص دقيق وشامل يعطيك الخبر اليقين في دقائق. لا تخلي الأصوات تقهرك وتصفّي جيبك... افحص اسفل سيارتك وارتاح من التخمين! 👇 📍 العنوان: صنعاء - شارع حدة - جولة الرويشان - أمام سام مول 📞 للتواصل: 784441150 - 738200100 #المجمع_الذكي #صنعاء #صيانة_سيارات #فحص_هزاز #عفشة_السيارة الهيئة_الأمامية اليمن صنعاء_حدة سيارات_اليمن
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy