@joreji.agazi.coman: እትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹💪💪 #🇪🇹ኢትዮጵያቲክቶክ🇪🇹🇪🇹

Jo man 🇪🇹
Jo man 🇪🇹
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 18 September 2026 15:27:06 GMT
1421270
157380
3664
5332

Music

Download

Comments

user9877276849983
user9877276849983 :
Ethiopia My King biro
2026-11-06 16:03:30
1
abela19939
biruk :
ወንድ ናቹ የወንድም ወንድ🙌💪
2026-10-02 19:44:52
1001
abdul.selam8
Abdull :
ለምነድነው ግን ለወታደሮቻችን ተገቢውን ክብር እና ደረጃ የሚሰጥ መመሪያ የሌለን? በትንሹ ትራንስፓርት ላይ ቦታ በመልቀቅ እንዲሁም ሊፍት የመስጠት ግዴታ ቢሆን እግረመንገዳችንን እስከሆነ ድረስ። ይህ ግን ፓሊስ የተባለን አያካትትም። በዚህ እንኳን እንጀምር ሌላው ቀስ በቀስ ይመጣል።
2026-10-03 05:26:32
163
munaaadem1
50 ሳንቲም 😍😍🥰😍🌹🌹🌹💚💛🧡 :
የዘንድሮ መከላከያ ይለያል ትችላላቹው
2026-10-03 00:20:34
279
user4727674049565
Hena Tesfaye :
ክብር ለመከላከያ ሰራዊት🙏🙏🙏🙏
2026-10-06 10:57:30
185
sa.ab776
abi :
ያባቴ ሀገር ነው ያገሬ ልጆች ይህ ሠው ለሀገሩ ተሠውቶል ግን ቤተሠቦችን አገናኙን እባካቹህ
2026-09-19 08:20:39
97
roman.seleshi
@Romanaperfum👌👌👌 :
ክብር ኢትዮጵያን በደማቸው ለሚጠብቁ ጀግኖቻችን"🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💪💪💪💪💪💪
2026-10-08 15:18:29
62
alhemdulila06
Ⓐ👈 ረኢሱ🥀منحج.ሰለፋያ :
ግን ኢትዮ ዉስጥ ከምግስት ሰራተኛ በላይ ደመወዝ ሊከፈለዉ የሚገባዉ መከላከያ ነዉ
2026-10-03 07:24:53
80
abel12191621
👤ABELA💥 :
በየሄዳቹሁበት ቸር ይግጠማቹ👑
2026-10-04 07:35:20
69
gammdaa.mammoo
Gammdaa mammoo :
jagnawoch 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-02 16:29:35
59
badboy.com337
s̺h̺A̺g̺i̺z̺ :
ፍትህ አላግባብ ሕዎታችዉንን ላጡ የ ኢትዮጵያ ወጣት
2026-09-19 03:04:01
45
gamalmane
አይ ሠዉ :
አላህ ይጠብቃችሁ ወድሞቼ በሠላም ተመለሱልን እንወዳቹሀለን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-02 16:10:46
19
user2846916803343
Gizachew :
ክብር ለመከላከያ ሰራዊት ሀቅ ነው
2026-10-03 14:05:11
14
aliaqsua
Ali Aqsua :
ክብር ለሀገር መከላከያ ሰራዊት
2026-09-19 07:32:01
18
honeybadger259
ሀኒ ባጃር :
ክብር ይገባችኋል ኑሩልን የኛ ጀግኖች🙏🙏🙏
2026-10-04 17:43:45
8
user6717968133396
መሔድነው ልማዴ :
እወዳችሗለሑ🥰🥰🥰
2026-10-02 16:22:43
5
yegenetlij07
እዮባ 16 💪🇪🇹 :
በየጢሻዉ በየመንደሩ መንከራተት ሆኖ ይቅር የኢትዮጵያ ወታደር 😭😭😭😭
2026-09-19 03:25:27
17
user50167829004803mili
እንደርታዊ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
ክብር ለመከላከያ ከመቀሌ
2026-10-06 09:53:13
5
hayu4206
hayu :
2026-10-02 14:38:55
18
teshome1520
teshome :
ግዳጅ ላይ መሳሪያ በትክሻ አይያዝም
2026-10-02 17:08:34
40
firaa976
Firaa :
ክብር ለለናንተ ለመከላከያችን፣ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን
2026-10-08 15:21:09
5
j.kimmich86
SEID7⏳ :
እኔ እኮ ምያሳዝነኝ ለዚህ ህዝብ ብላቹ ስትሞቱ ነው እርስ በእርስ እየ ተባሉ 🙌ኑሩልኝ ጀግኖች 🇪🇹
2026-10-03 05:52:33
5
mukemil.abrar
Mukemil Abrar :
💓💓💓💓💓💓💓
2026-10-04 04:53:54
5
tig75752
Tig :
አውነትነው💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2026-09-19 02:09:36
24
betelem816
betii :
ክብር ለወታደር የኔ ጀግና
2026-09-18 21:40:23
5
To see more videos from user @joreji.agazi.coman, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About