Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@kanatelevision: ባማኮን ሪል እስቴት ሉላ ገዙን የብራን አምባሳደር አድርጎ ሾመ! ድርጅቴን በእንደራሴነት ታስተዋውቃለች በማለት ከ20 ዓመታት በላይ በግንባታ ዘርፍ ያከበተው ባማኮን ሪል እስቴት ተዋናይት፣ ሞዴል እና ጋዜጠኛ ሉላ ገዙን የድርጅቱ ቤተሰቦች እና ተፅዕኖ ፈጣሪዎች በተገኙበት በብራንድ አምባሳደርነት መሾሙን ይፋ አድርጓል፡፡ ባማኮን በግንባታ ዘርፍ ያካበተውን ልምድና እውቀት በመጠቀም፤ በአሁኑ ወቅት በሪል እስቴት ዘርፍ ዘመናዊ ጥራት ያላቸው ለነዋሪዎች የተሟላ የኑሮ ልምድ የሚፈጥሩ ፕሮጀክቶችን በማስገንባት ትላልቅና ውስብስብ ፕሮጀክቶችን በማከናወን በአዲስ አበባ የግንባታ እድገት ውስጥ የራሱን አሻራ ማሳረፉን ገልጿል፡፡ ይህንን ተሞክሮ ወደ ሪል እስቴት ልማት በማምጣት፤ ሰዎች ቤት ብቻ ሳይሆን የሚኖሩበትን፣ የሚያድጉበትንና የሚገነቡትን ህይወት ለመፍጠር እየሰራ እንደሚገኝ የባማኮን ሪልስቴት መስራች እና ስራ አስኪያጅ ኢንጂኒየር ግርማ ገላው ተናግረዋል፡፡ #Kana #KanaTV #kanatv_ቃናቲቪ #KanaTelevision #kanashow #KanaZeta
Kana Television
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 18 September 2026 16:07:18 GMT
17979
712
11
58
Music
Download
No Watermark .mp4 (
12.11MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
6.52MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Seblina🧚♀️ :
Bamacon real estates
2026-09-19 13:03:09
0
Mr. Yonas :
we are bamacon's
2026-09-19 08:17:26
0
lolita fation :
betam yemtelaw derejit
2026-09-19 06:53:00
0
YABUㅤ亗 :
የድሮ kana ይመለስ በማርያም[Teary eyed][Teary eyed]
2026-09-18 17:15:24
1
Biruk Bekele :
ትክክለኛ ምርጫ
2026-09-18 20:07:08
0
bety@Bamaconrealestate :
bamacom yileyal
2026-09-19 07:50:21
0
Meron :
wow
2026-09-18 20:04:54
1
Hayoosweet :
yigebatal
2026-09-18 19:12:48
0
lidya kidu :
🥰🥰🥰
2026-09-19 10:59:27
0
kenan_koo :
🥰🥰🥰
2026-09-18 16:22:36
0
nejatm26h7e :
🥰🥰🥰
2026-09-19 12:47:39
0
To see more videos from user @kanatelevision, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
عالمي يا صلاح والله 😍🔥🔥. #محمد_صلاح #الدوري_التركي #fyyyyyyyyyyyyyyyy #foryou #fyp
#CapCut
NDX A.K.A “Lilakne Lungamu” (Thailand Edit) prod.0landrys! #lilaknelungamu #thailandstyle #edit #viral #fyp
cánh phượng hồng lặng rơi ánh nắng chiều qua từng khung đường..#anime #chitoseisintheramunebottle #thanhvu70
Song😏#muddasiraman11@💔PRINCE 💔 freez my acccount#viral_video
volvimoooooos y tenemos otro proyecto, chiquito pero motivado ❤️
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy