Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@nikatdaily1: መንግስት የመረጃ ክፍተትን በፕሮፓጋንዳ ለመሙላት ሲሞክር ህዝቡን ለሀሰተኛ ወሬ አጋልጦ ሰጥቶታል። እውነተኛ መረጃ በጠፋበት በዚህ ሰዓት እናንተ ማንን ነው የምታምኑት? የመንግስትን መግለጫ ወይስ የማህበራዊ ሚዲያ ወሬዎችን? እውነቱን ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ፣ እንወያይበት👇👇 #Ethiopia #HabeshaTikTok #EthioTikTok #EthiopianNews #Viral
ንቃት Daily (Nikat Daily)
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 18 September 2026 16:26:00 GMT
79979
10325
204
1140
Music
Download
No Watermark .mp4 (
3.18MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
3.24MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
misganaw :
ቲቪ ከማይ ህልም ባይ ይሻላል
2026-09-18 17:23:49
53
Mulat Ml :
የትኘው መንግስት ነው
2026-09-18 16:53:48
11
Asimamawu minjarew :
ሰው እኮ ተሌቪዥን ማየት ትታል ውሸት ብቻ
2026-09-18 16:52:14
36
user5863053010606j :
መንግስት አለ እንዴ ?
2026-09-19 04:22:01
8
Ame fkir :
መግስት ዉሸታም ነዉ አለቀ አብይ ብቃት በጣም ያሰዋል
2026-09-18 16:54:32
22
138965 :
የማሕበራዊ ሚዲያ መርጠን እናያለን እንጂ የመንግስት ሚዲያማ 7year Discount መሆኑ በዓለም አስይቶልናል።
2026-09-18 18:11:35
9
ህልመኛዉ :
🌹🌹🌹🌹ወድሜ
2026-09-20 11:03:45
1
sem ena werk :
የመሀበራዊ መረጃዎችን ነው የምናምነው ለምን ከተባለ ከመንግስት ምንም አይነት መረጃ ስለማናገኝ
2026-09-18 16:54:27
7
ራስ ጋይንት🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
መንግስትስ አለዴ ማህበራዊ ሚድያ
2026-09-18 17:55:01
6
አሴ ማኛ :
የመንግስትን ሚድያ እውነት ቢሆን እንኳ የተናገረው የሚያምን የለም
2026-09-18 18:21:11
0
amare erya :
እኔ ተሌቪዥን ማየት kakom 7 amet
2026-09-18 17:16:34
8
hm as :
በተለይ አሚኮን ሚያምን ሰው ካለ😂😂
2026-09-18 17:29:00
2
user2359458458020 :
ማህበራዊ ሚዲያ
2026-09-18 17:12:53
2
user4551741502172 :
የሚታመን መረጃ የለም
2026-09-18 17:27:44
2
desalegn getachew :
ሀለ መሁሉም መልስ ነው
2026-09-18 17:04:07
2
Zelaleme :
እናተን
2026-09-18 17:10:45
2
Bedilu Z Ewunet Ethiopia :
የቱንም
2026-09-18 17:11:32
2
Hagi :
ማህበራዊ ሚዲያ
2026-09-18 19:49:02
2
አማኑኤል የእናቱ ልጅ :
እየኖርኩ ያለዉን ነዉ የማምነዉ
2026-09-18 17:33:44
4
ኢትጵያሀገሬኑሪልኚ :
በትክክልናው
2026-09-18 16:52:34
2
dave✅❤💚❤ :
mngist yet ale
2026-09-18 17:33:46
2
banchigize8 :
ETV ንእኮ የሚያየው ያለ አይመስለኝም
2026-09-19 18:37:59
1
one day :
2026-09-18 16:56:33
2
@Ambicho@ :
የቱን መንግስት ሰምቼ ልመን
2026-09-19 04:03:39
1
AlmazRise :
የመንግስት መግለጫ
2026-09-18 17:46:36
2
To see more videos from user @nikatdaily1, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#CapCut #foryoupage #fyp #fypviral #gangajamuna979
#рекомендации #рек #fly
عن احساس بهاء سلطان .. #بهاء_سلطان #بهاءـسلطان #4u #viral #trending
holy song // #ellie #elliewilliams #elliewilliamsedit #ellieedit #tlouedit #tlou #tlou2 #tlou2edit #elliewilliamstlou2edit #edit #fyp #viral
#fyp #viral #fy
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy